Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21693
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕

Post by Fiyameta » 25 Apr 2023, 21:56

Lying like there is no tomorrow: It's agame's strategy. :P :P :P

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕

Post by Digital Weyane » 26 Apr 2023, 10:10

ኡኛ ተጋሩ ግን ለምንድ ነው የምንዋሸው? :roll: :roll:


የፈረንጆችን ጫማ ስመን
ለባንዳነት ተመርጠን
ሰሜን እዝ ጦር ላይ ቃታ ስበን
አራት ኪሎ ለመግባት አስበን
አሥመራ እንገባለን ብለን ሁላ ዘፍነን
በውሸታችን የሰውን ጆሮ አንቀጥቅጠን
በመንከባለል ዓለምን አናውጠን
ኮሽ ሲል ደንብረን የኋሊት ፈርጥጠን
ምኞታችን ሳይሳካልን ቀርቶ በጭንቀት ተውጠን
ዛሬ ጥልቅ ሃዘን ውስጥ እንገኛለን
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕

Post by Digital Weyane » 27 Apr 2023, 09:22

" ሕወሓት ከመሰረቱ በውሸት የተካነ ቡድን ነው...!!!" (የሕወሓት መስራች ግደይ ዘረዓጽዮን)



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕ ʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀʜᴀ ⭕

Post by Digital Weyane » 27 Apr 2023, 19:23

ከእግር እስክራሱ በውሸት ፕሮፖጋንዳ የተገነባ የሕወሃት ድርጅት ልክ እንደ ላስቲክ ፊኛ ነው። ያበጠውን ያህል ሲተነፍስ አየር ብቻ ነው። :roll: :roll:




Post Reply