Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17885
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 26 Feb 2023, 18:56
‘ይቺ ላም ከብት ነች?’ አለ አሉ ሰውዬው።
አንተና ልጅ ጠሀይ አንድም የምትሉት አይገባኝም። ‘የቆሞ ቀር’ ማሻሻያው ሰውን መጨፍጨፍ ነው ብሎ ያስተማረህ ማነው? ሰው መግደልና ማስገደል ፣ መጠለያቸውን ማቃጠል ህገ-አራዊትነት ነውና እንደሰው አስቡ፣ ወደ ልቦናችሁም ተመለሱ ነው እንጂ የተባላችሁት ለማስተዳደር እንዳይመች ተደርጎ የተጠፈጠፈውን የድውይ ሽመልስን የቀበሌ መቀመጫ ማንም አይፈልግም።
DefendTheTruth wrote: ↑26 Feb 2023, 15:17
Y3n3g3s3w wrote: ↑26 Feb 2023, 14:40
ሽፍታ የለም ፣ሽፍታው ሽመልስና ግብራበሮቹ ናቸው.period ! ይሄን ደሞ ራሱ ከአንዴም ሁለት ግዜ በተግባር አረጋግጦልናል!
ስዩም የሚለው ፣ካዳመጥከው፣ የክልል መንግስቱ ወይ ራሱ አልቻለ ወይ የፌደራሉ እንዲገባና እንዲረዳው አይፈቅድም ፣ ይህ በተወሰነ ደረጃ እውነት ሊሆን ይችላል ነገር ግን ፤
ህዝቡ የማስተዳደር እውቀት፣ ብልሀት ወይም ብስለት ያለው ሰው እንዲመራው ይፈልጋል። የሽመልስ አብዲሳ አይነት ወጠጤ አገር መበጥበጥ እንጂ ማስተዳደር እንደማይችል በተግባር እያሳየህ ነው ፣ገና እስከሚያንገሸግሽህ ያሳይሀል። ማስተዳደር ምን እንደሚመስል ሶማሌ ክልል ሄዶ ለምን አይማርም ። ለህዝብ የሚያስብ እንደ ሙስጠፌ አይነት መሪ በወያኔ ወጥንቅጡ የወጣን ክልል እንደዚህ መልሶ ይገነባል። ሽመልስና የወንጀል ግብራበሮቹ ከኦሮሞ ህዝብ ጫንቃ ላይ ከልተነሱ ገና መዐት ይወርዳል!
Thanks to ቆሞ ቀሮች we can't demand accountability (fully) from those who are mismanaging public affairs, because the former are using any possibility to grab power including the one outside of the constitutional order, leading us to the vicious cycle. We are tired of that, we want to move forward and try to keep pace with the fast moving world.
ቆሞ ቀሮች are only interested in grabing power by all means posiible, including fabricated propaganda.
Those in government are also given the opportunity to show the people what is in store for them, in case they were to be removed. The people say: we can't get trapped in a pithole we come across during the night (the future) that we have seen already during the day (the past).
Evereything has a consequence and a cause, no matter how much we try to cover up.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13243
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 27 Feb 2023, 15:25
Y3n3g3s3w wrote: ↑26 Feb 2023, 18:22
DefendTheTruth wrote: ↑26 Feb 2023, 15:17
Thanks to ቆሞ ቀሮች we can't demand accountability
(
በሌላ አባባል ቆሞ ቀሩ በሌላ ቆሞ ቀር ምክንያት ባለ ስልጣኑን accountability ሰይጠይቅ ቀረ ወይም እንዳይጠይ አደረገው።

ይሄው ቆሞ ቀር በዕድገት ጎዳና ተስፈንጥሮ እንዳይሄድ ሌላ ቆሞ ቀር አንገቴን አንቆ አላንቀሳቅስ አለኝ እያለ ክሱን እያዥጎደጎደው ነው ። ምክንያት ቢያጣና ማጣፊያው ቢያጥረው....
ሀገር መምራት እንደ ሀገር ማፍረስ ቀላል መስሎህ ከጫካ ዘው ብለህ መተህ ይሄን ተልካሻ ምክንያት ትሰጣለህ....አጃኢብ
አንተ ከእንሽላልት ላምልጥ ስትል እባብ አፍ ገባች፣ የምለዉን አባበል አልሰማህም እንዴ?
ታዲያ ሕዝቡ የምሻለዉን ሴጣን (the lesser evil ይሉታል በፈረንጆቹ አባባል) ኣያዉቅም ነዉ የምትለዉ?
ሌላዉ አባባል ደግሞ፣ ቀን ላይ ያዩት ጉድጉአድ መታ ላይ ኣያደናቅፍም፣ የምለዉ ነዉ ልብ በለዉ!
If you don't give a credit to these wise proverbs, then try to bring that Molala Ras aka. Iskinder Nega forward and watch it live what will going to happen in front of your own eyes. Then you will believe it!
-
Right
- Member
- Posts: 4818
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 27 Feb 2023, 16:48
Molala Ras aka.
Focus on substance otherwise you will get what you deserve. You will not last one minute debating with Eskinder Nega.
You are more than capable of forwarding your views without insulting opponents.
You have been chopping the heads of vulnerable and defenceless civilians based on perceived hate filled fabrications. Unfortunately we can’t protect the vulnerable. Just like them we are helpless. We will not allow you to insult anyone in this forum.
Eskinder with his barehands came out of prison while you with all the weapons panicked. People is power.
-
Y3n3g3s3w
- Member
- Posts: 531
- Joined: 22 Dec 2017, 00:56
Post
by Y3n3g3s3w » 28 Feb 2023, 00:04
እኛንም ሲጀማምረን እንደዚህ ነበር ያረገን አለች አሉ። ማ? ወያኔ ኦሮሙማን እያሽሟጠጠች።
ያንተ ዘመዶ ግን ቀን ያዪት ጉድጓድ ወስጥ በቀን ዘው ብለው እየገቡልህ ነው
DefendTheTruth wrote: ↑27 Feb 2023, 15:25