Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!

Post by sun » 18 Oct 2022, 21:49

Abere wrote:
18 Oct 2022, 10:44
በኢትዮጵያ ትልቁ የኒዩክሌር ቦምብ የተቀመመው በወያኔ የዴዴቢት ኢ-ህገ መንግስት እና እንደ ፍየል መንታ መንታ ክልሎችን እያዋለደ ያለው የጎሳ ፌደሬሽን ነው። ኢትዮጵያዊያን ጦርነት አሸነፍን ማለት የሚችሉት ይህን ደደብ ኢ-ህገ መንግስት ቀዳደው ሲጥሉ እና እንደ ዜጋ ማሰብ፤መደራጀት፤ መምረጥ እና መመረጥ ሲችሉ እንጅ እንደ ዱር አውሬ በመንጋ በመንጋ በመሆን በጎሳ ጎበዝ አለቃ እየተመሩ ትግል እና ግጭት ውስጥ በመኖር አይደለም። በጎሳ ደመ-ነፋሳዊ እሳቤ ሳይሆን በሰዋዊነት፤በሞራል እና ስነ-ምግባር መኖር ሲቻል ያኔ ዜጋ በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል እንደ አውሬ ሳይታደን፤ ለደህንነቱ እና ለንብረቱ ሳይሰጋ መኖር ሲችል አገራችን በእውነትም ጽኑ ሰላም አትርፋለች።ጎሳ ጎሳዎችን እየገዛ 1ኛ፣ 2ኛ እና 3ኛ የዜጋዎች ደረጃ በተንሰራፉበት አገር ጦርነት እና ግጭት ይቆማል ብሎ ማሰብ ቅዠት ነው።
በአለም ደረጃ ከፓለቲካ እን ስነ-መንግስት አንጻር የኢትዮጵያ ብቻ ጤናማ ያልሆነ ያፈነገጠ ስርዐት ነው። The only deviant and abnormal political system of governance. Until this day, Ethiopia has been under an insane and weir political system of governance. It should be replace with standard and acceptable system of governance.


Abere the paranoid mad Bere

Keep barking and ranting like always if it brings for you some sniffing and smoking things. Otherwise your vulgar and nonsense talks are as good as garbage. As a matter of fact your one of the most tribalist moshlaaqqaa milf extremist who think that your version of tribalism is hidden and can not be noticed by naked eyes and clear minds. But we see through your baboon liar fake rantings and racist behavior.


What about if the holy Dog gives you the holy shower so that you may see the light at the end of the tunnel and become normal after having complete shower? :P :P



Horus
Senior Member+
Posts: 36506
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!

Post by Horus » 16 Nov 2022, 23:20

እኔ ሆረስ ይህን ያልኩት የዛሬ ወር ኦክቶበር 18 ነበር!!!!

"እነዚህን ሳያደርግ ከቀረ ያቢይ መንግስት ለረጅም የትግሬ የጎሬላ ጦርነትና ለትህነግ ተመልሶ ማንሰራራት ታሪክ የማይረሳው አሳዛኝ እድል በመስጠት ሌላ አራተኛ ዙር ግዙፍ ጦርነት እንደ ሚኖር ጥርጥር የለውም ።"

You refuse to listen to my advice at your own peril!

Selam/
Senior Member
Posts: 15414
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአቢይ አህመድ መንግስት ሁለት አስቸኳይ አማራጮን መተግበር የግድ ይለዋል፣ ትግሬን በተመለከተ!

Post by Selam/ » 02 Sep 2024, 16:09

ሽሜው ሆረስ - በፕሮግኖሲስማ በጣም ውዳቂ መሆንክን አስመስክረሃል፤
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- አብይ አታቱርክ ነው
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ እንደሌላ አፍሪካውያን አልተጓዘችም
- አብይ የማያልቅ ጦርነት እንዲሆን ይፈልጋል
- አብይ ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- አማሮች እንዲህ ናቸው ኦሮሞዎች እንዲያ ናቸው
- ጉራጌዎች አንደኞች ነን

አንተ የላላህ ጭንጋፍ ሽማግሌ ፣ ልቀጥል እንዴ?

Post Reply