Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13990
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 14 Oct 2022, 10:37
ምስራቅ፥
___እኔ ሃብታሙን በወርቅ ቀብቸ እያወዳደርኩ አይደለም። ሃብታሙን ሚዛን ላይ ለማውጣት የሚፈልገው ሰው በመጀመሪያ እራሱ ሚዛን ላይ ወጥቶ መመዘን አለበት ነው ያልኩት - ተነጻጻሪው ማነው? ዐብይ ነው? ታምራት ነው? ከታምራት ጋር ይፈረጅልኝ የሚለው የዐብይ አህመድ ኦሮሙማ ቀንደኛ ደጋፊ ነው። አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው እና።
___ሃብታሙ 360 ላይ ለ365 ቀናት ወይም ከዚያ በላይ እየወጣ ሃሳብ ትችት ሊሰጥ ይችላል እኔ ደግሞ ይህን ሁሉ ትችት አዳምጨ አላውቅም። ሁሉም ትችቶች ለየብቻቸው ሊመዘኑ ወይም በአንድ ላይ ሊመዘኑ ይቻላል። ስለ ሁመራ የተናገረውን በአጋጣሚ ከዚህ ፎረም ላይ ተለጥፎ አዳምጫለሁ እኔ በዚያ ንግግር ተገርሚያለሁ። ተሳስቶ ሊሆን ይችላል፤ ወይም ገፊ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላል፥ ወዘተ። በኢትዮጵያ ፓለቲካ ስንቶች ከፍ ላለ ነገር የምንጠብቃቸው ወድቀዋል ለከንቱ ገንዘብ እና ዝና የአብይ አህመድን እግር እስከ መላስ ደርሰዋል አንዳንዶቹም አዲስ አበባ ገብተው አቤት! ወደየት? እያሉ ስልጣን ተቀባይ ደጅ ጠኝ ሁነዋል አፋቸውን ዘግተው ህዝብ ሲያለቅስ እነርሱ ዳንስ እና ድግስ ቤት ይውላሉ።
___እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁም፤ አንዳች ፓርቲ ይሁን ግለሰብ አልደግፍም። የሚናገራቸውን ነገሮች ላይ ሃሳብ እሰጣለሁ ያ ካልሆነ ከዚህ በፊት በተግባር ያሳያቸውን ጉዳዩች ግምት አስገባለሁ።
___በመሰረቱ እኔ ማንም የአማራ ታሪካዊ እርስት የሆኑት ወልቃይት፥ሁመራ እና ራያ ላይ አሻጥር የሁን በደል ለመፈጸም ከሚሰራ ሰው ጋር ከፍተኛ ተቃውሞ አለኝ። ሃብታሙ በዛ ረገድ ከሆነ የሚያስበው - አልስማማም። ግን ይህን ጉድዳይ እና አቋሙን ደጋግሞ ቢያስረዳ ለህዝብ ጥሩ ነው ባይነኝ። ጥያቄየ ግን አብይ አህመድ ወይም የብልጽግና ድርጅት ለህዝብ ይፋ የሆነ አቋም የለውም በግልጽ ወልቃይት፥ሁመራ እና ራያ የአማራ ናቸው አላለም። ይህ ማለት ደግሞ ያው የትግራይ ናቸው እያለ ነው ጦርነቱም የስልጣን ድርሻ ግጭት ያስመስለዋል። ከዚህ ላይ ነው ችግሩ። በእርግጥ ለዚህ ቁርጠኛ መልስ የሚሰጠው የአማራ ህዝብ መደራጀት እና መታጠቅ ነው። በዚህ ረገድ የአብይ አህመድ ብልጽግና ምን አቋም ይኖረዋል? እንደ ሃብታሙ ያሉ ግለሰቦችስ ምን ይሉ ይሆን? ብዙ ውዥንብር በአገራች ስለበዛ ጤነኛውንም እያሳበደ ያለ ነገር ነው።
___ሌላው የትግሬ ወያኔዎች አማራን የሚሳደቡት ከበታችነት ስሜት ስቃይ ብዛት እንጅ ከሞራል እና የብቃት ልዕልና አይደለም። የበታችነት ስሜት የጎዳው ሰው ስቃዩ የሚቀንስለት ጩሆ በመሳደብ እና በማልቀስ ነው። ለእራስ ምታት ጩኹበት ይባላል። የመጨረሻ ማሃይም እና ድድብናቸው አሁን አግኝተውታል። መጽሀፍ ቅዱስ ሲያስተምር ወንድሙን አንተ ድሃ ወይም ድሪቶ ቅማላም ብሎ መሳደብ ሃጥያት ነው ይላል። የሚሳደብ መሃይም ነው። እንጅ አሁን የትግሬ ወያኔዎች አማራን ሺ ግዜ እየዘለሉ ቢሳደቡ ሰው ይስቅባቸዋል - ትንሽ እና የበታች መሆናቸውን በአዋጅ ይናገራሉ እንጅ ሌላ ምን ዋጋ አለው።
___ትልቁ ጉዳይ ቀጣዩ የአማራ ህዝብ ዕጣ ምን ይሆናል ነው እንጅ ሌላው ትርፍ ነው። ያንን ዕጣ ማን ይወስናል? አማራ ጦርነቱን ይዋጋል በአማራ ህዝብ ስም ለድርድር የሚቀርበው ኦሮሙማ ነው። ከዚህ ላይ ነው አሁን አማራ ሞኝ ላሜ ቦራ የሚሆነው። በዚህ ላይ ምን አስተያየት አለሽ?
Misraq wrote: ↑13 Oct 2022, 18:30
አቶ Abere,
Ethio-360ን አልከታተልም ብለህ ሃብታሙን በወርቅ ለብጠህ መቅረብህ ትክክል አይደለም። ያለ በቃ መረጃ ሚዛን አይሰራም። ሃብታሙ 360 ላይ የሕወሃት ጠበቃ ሆኖ የሚከራከርበት ግዜ ብዙ ነው። ኮለኔል ደመቀ ሃብታሙ በወልቃይት ላይ ያለውን አቋም ቢሰማ ራሱን ያጠፋል። ሃብታሙ quote and quote ወልቃይት ላይ የአፍሪካ ሕብረት ይግባ ፤ ትግሬዎችም ይመለሱ ፤ ወደ ሱዳን መውጫና መግብያም አይከልከሉ እያለ ነው የሚከራከረው። ይህ ታድያ ከልደቱና ከታምራት ላይኔ እንዲሁም ከያሬድ ጥበቡ በምን ይለያል? ባንዳዊ አስተሳሰብ አይደለም? በአጭሩ አማራ ውግያውን እንዲተው የሚያበረታታ ሚድያ አይደለም እንዴ? መቼ ነው 360 ሕወሃት በቆቦ ፤ በጭና ፤ በበርሃሌ እንዲሁም በተለያዩ ቦታዎች የፈፀመውን ወንጀል የዘጉበው ወይንም የተወያየው?
ሃብታሙ ነጋ ጠባ የጎንደርና የጎጃም ሆስፒታሎች በቁስለኛ ተጥለቀሉቁ ብሎ ያውጃል። ይህ የሕወሃት ስነልቦና ጦርነት አካል አይደለም? አየህ ትግሬ ወዶ አይደለም "አሻይ አምሐራ ብለው" ወይንም ጅሉን አማራ በለው እያለ እንደፌንጣ የሚጨፍረው። ያንተ አይነት ጅል አማራው በብዛት ስላለው ነው። ከአራጁ ጋር የሚያድር። አሳራጁን ጀግና የሚል ሞኝ አማራ ብዙ ነው። አንተን ጨምሮ።[/color]
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15702
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 14 Oct 2022, 12:03
ወንድም ፣Abere,
ስለ ሃብታሙ ስናወራ አብይን ለምን ደጋግመህ እንደምታስገባ አልገባኝም። ስለ አብይ ለመነጋገር ሌላ thread ሳያስፈልገን አይቀርም። በአጭሩ አብይ መለስ ዜናዊ ለትግሬ ወገኖቹ እንደሰራው አብይም ለኦሮሞ እየሰራ ነው።
ወደ ሃብታሙ ስንመጣ የሎሌነትና የባንዳነት ስራ ነው በመስራት ላይ ያለው። የአማራ ሕዝብ ውግያ እንዲያቆም እየወተወተ ነው። ይህ ማለት ሕወሃት ከቻለ ቆቦን አልፎ እስከ ደብረብርሃን ጎንደርንም አልፎ ባህር ዳርን እንዲሁም ደብረ ማርቆስን ይጠቅልል ማለት ነው። ይህን መንገድ ምስራቅ አማራ ፋኖም ሆነ የጎንደር ፋኖዎች እንዲሁም ጎጃምና ሽዋ ፋኖ አምረው የተዋጉት ሁኔታ ነው።
ባንዳን ባንዳ ማለት ካልቻልክ እንደተለመደው ወይንም ትግሬው አሻይ አምሃራይ ብሎ ስለሞኝነትህ ከዘፈነልህ ውጭ ምንም አልልህም። በነገራችን ላይ ለአማራ ስል ከ1996 ጀምሬ ስታገልና ስባዝን ኖሬአለሁ። በጣም ተስፋ አስቆራጭ የሆነብኝና ከትግል ወደ አስተያየ ሰጪነት ያደረሰኝ ይሃው ጅልነትና ሞኝነት እንዲሁም የአሽቃባጭነት የአማራ ባህሎችና ስነልቦናዎች ናቸው። አማሮችን ለማሳመን 100 ግዜ መምከስና በማስረጃ ማሳየት ፍጠይቃል። ትግሬን ለመኮርኮር አንድ ሙከራ በቂ ነው።
By your admission, ሃብታሙ ባንዳው ስለወሕቃይት የዘላበደውን ሰምተሃል። መልስህ ግን "ተሳስቶ ሊሆን ይችላል" ነው ያልከው። ይህ የአይምሮ ዘገምተኝነትን ያመላክታል። ምክንያቱም ትግሬ መሬትህን ሲዘርፍና ሲቀራመት ተሳስቶ ነው ብለህ የማለፍ ጅልነት እንዳለብህ ያሳያል። በአጭሩ እንደ አማራ በወለዳቸው ባንዳወቹ መጫወቻ የሆነ ሕዝብ የለም። እንደነዚህ አይነት ባንዶችን የመታገስ ልዩ ባህል ያዳበረ ሕዝብ ነው። ስለዚህ ድካምና የቁራ ጩህት ላያስፈልገን ነው ማለት። ሕሊና ካለህ እንደሃብታሙ ያሉ ለትግሬ የሚያጎነብሱ ባንዶችን ተፀየፍ። ለኦሮሞ የሚያጎነብሱትን በሌላ thread እንመጣበታለን
-
Y3n3g3s3w
- Member
- Posts: 531
- Joined: 22 Dec 2017, 00:56
Post
by Y3n3g3s3w » 15 Oct 2022, 15:13
በዚህ ፁፍህ በቀላል አማርኛ እያምታታህ ወይም እያጭበረበርክ ነው ፤ ለምን ማለት ጥሩ ነው። ሀብታሙ አያሌውና የጡት አባቱ ኤርምያስ ለገሰ
Ethio 360ን መስርተው ፤ ሲጀመር ለኢትዮጵያ ቀጥሎም አብዛኛውን ጊዜ ለአማራ(በተለይ ሀብታሙ) አሁን አሁን ደግሞ አንዳንዴ ለአማራ ሲሉ ፣አንዳንዴ ለወያኔ ፣ሌላ ጊዜ ደሞ ለኦሮሞ እንታገላለን እያሉ ሲያምታቱን አመታት ተቆጠሩ። አንተ ግን ይሄን ሁሉ ሰምተህና አይተህ እንዳልሰማና እንዳላየ ጥላጥላዋ ተገን አርገህ እየተጓዝህ ፤ የአብይ መንግስት ላይ ፊጢጥ ብለህ ትሳፈርና ስለ ወልቃይት አቋሙን ግልፅ አላረገም ትልና ተከሳለህ። ቀደም ባለው ኮመንትህ ደግሞ የአብይና የነ ሀብታሙን ሀጢያ እኩል አብራራልኝ ትላለህ ፣ ትቀጥልና ሀብታሙ ይሄን ካለ ለህዝብ ወቶ ማብራራት አለበት(ለ4 አመት ሲዘፍን የቆየውን ትርክት ማለት ነው። ) ይሄ ማጭበርበር ነው።
"ተሳስቶ ሊሆን ይችላል፤ ወይም ገፊ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላል፥ ወዘተ"
ይሄ አባባል አሁን ምን አይነት ማምታታት ነው?
Abere wrote: ↑14 Oct 2022, 10:37
ምስራቅ፥
___እኔ ሃብታሙን በወርቅ ቀብቸ እያወዳደርኩ አይደለም። ሃብታሙን ሚዛን ላይ ለማውጣት የሚፈልገው ሰው በመጀመሪያ እራሱ ሚዛን ላይ ወጥቶ መመዘን አለበት ነው ያልኩት - ተነጻጻሪው ማነው? ዐብይ ነው? ታምራት ነው? ከታምራት ጋር ይፈረጅልኝ የሚለው የዐብይ አህመድ ኦሮሙማ ቀንደኛ ደጋፊ ነው። አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው እና።
___ሃብታሙ 360 ላይ ለ365 ቀናት ወይም ከዚያ በላይ እየወጣ ሃሳብ ትችት ሊሰጥ ይችላል እኔ ደግሞ ይህን ሁሉ ትችት አዳምጨ አላውቅም። ሁሉም ትችቶች ለየብቻቸው ሊመዘኑ ወይም በአንድ ላይ ሊመዘኑ ይቻላል። ስለ ሁመራ የተናገረውን በአጋጣሚ ከዚህ ፎረም ላይ ተለጥፎ አዳምጫለሁ እኔ በዚያ ንግግር ተገርሚያለሁ። ተሳስቶ ሊሆን ይችላል፤ ወይም ገፊ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላል፥ ወዘተ። በኢትዮጵያ ፓለቲካ ስንቶች ከፍ ላለ ነገር የምንጠብቃቸው ወድቀዋል ለከንቱ ገንዘብ እና ዝና የአብይ አህመድን እግር እስከ መላስ ደርሰዋል አንዳንዶቹም አዲስ አበባ ገብተው አቤት! ወደየት? እያሉ ስልጣን ተቀባይ ደጅ ጠኝ ሁነዋል አፋቸውን ዘግተው ህዝብ ሲያለቅስ እነርሱ ዳንስ እና ድግስ ቤት ይውላሉ።
___እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁም፤ አንዳች ፓርቲ ይሁን ግለሰብ አልደግፍም። የሚናገራቸውን ነገሮች ላይ ሃሳብ እሰጣለሁ ያ ካልሆነ ከዚህ በፊት በተግባር ያሳያቸውን ጉዳዩች ግምት አስገባለሁ።
___በመሰረቱ እኔ ማንም የአማራ ታሪካዊ እርስት የሆኑት ወልቃይት፥ሁመራ እና ራያ ላይ አሻጥር የሁን በደል ለመፈጸም ከሚሰራ ሰው ጋር ከፍተኛ ተቃውሞ አለኝ። ሃብታሙ በዛ ረገድ ከሆነ የሚያስበው - አልስማማም። ግን ይህን ጉድዳይ እና አቋሙን ደጋግሞ ቢያስረዳ ለህዝብ ጥሩ ነው ባይነኝ። ጥያቄየ ግን አብይ አህመድ ወይም የብልጽግና ድርጅት ለህዝብ ይፋ የሆነ አቋም የለውም በግልጽ ወልቃይት፥ሁመራ እና ራያ የአማራ ናቸው አላለም። ይህ ማለት ደግሞ ያው የትግራይ ናቸው እያለ ነው ጦርነቱም የስልጣን ድርሻ ግጭት ያስመስለዋል። ከዚህ ላይ ነው ችግሩ። በእርግጥ ለዚህ ቁርጠኛ መልስ የሚሰጠው የአማራ ህዝብ መደራጀት እና መታጠቅ ነው። በዚህ ረገድ የአብይ አህመድ ብልጽግና ምን አቋም ይኖረዋል? እንደ ሃብታሙ ያሉ ግለሰቦችስ ምን ይሉ ይሆን? ብዙ ውዥንብር በአገራች ስለበዛ ጤነኛውንም እያሳበደ ያለ ነገር ነው።
___ሌላው የትግሬ ወያኔዎች አማራን የሚሳደቡት ከበታችነት ስሜት ስቃይ ብዛት እንጅ ከሞራል እና የብቃት ልዕልና አይደለም። የበታችነት ስሜት የጎዳው ሰው ስቃዩ የሚቀንስለት ጩሆ በመሳደብ እና በማልቀስ ነው። ለእራስ ምታት ጩኹበት ይባላል። የመጨረሻ ማሃይም እና ድድብናቸው አሁን አግኝተውታል። መጽሀፍ ቅዱስ ሲያስተምር ወንድሙን አንተ ድሃ ወይም ድሪቶ ቅማላም ብሎ መሳደብ ሃጥያት ነው ይላል። የሚሳደብ መሃይም ነው። እንጅ አሁን የትግሬ ወያኔዎች አማራን ሺ ግዜ እየዘለሉ ቢሳደቡ ሰው ይስቅባቸዋል - ትንሽ እና የበታች መሆናቸውን በአዋጅ ይናገራሉ እንጅ ሌላ ምን ዋጋ አለው።
___ትልቁ ጉዳይ ቀጣዩ የአማራ ህዝብ ዕጣ ምን ይሆናል ነው እንጅ ሌላው ትርፍ ነው። ያንን ዕጣ ማን ይወስናል? አማራ ጦርነቱን ይዋጋል በአማራ ህዝብ ስም ለድርድር የሚቀርበው ኦሮሙማ ነው። ከዚህ ላይ ነው አሁን አማራ ሞኝ ላሜ ቦራ የሚሆነው። በዚህ ላይ ምን አስተያየት አለሽ?
Misraq wrote: ↑13 Oct 2022, 18:30
አቶ Abere,
Ethio-360ን አልከታተልም ብለህ ሃብታሙን በወርቅ ለብጠህ መቅረብህ ትክክል አይደለም። ያለ በቃ መረጃ ሚዛን አይሰራም። ሃብታሙ 360 ላይ የሕወሃት ጠበቃ ሆኖ የሚከራከርበት ግዜ ብዙ ነው። ኮለኔል ደመቀ ሃብታሙ በወልቃይት ላይ ያለውን አቋም ቢሰማ ራሱን ያጠፋል። ሃብታሙ quote and quote ወልቃይት ላይ የአፍሪካ ሕብረት ይግባ ፤ ትግሬዎችም ይመለሱ ፤ ወደ ሱዳን መውጫና መግብያም አይከልከሉ እያለ ነው የሚከራከረው። ይህ ታድያ ከልደቱና ከታምራት ላይኔ እንዲሁም ከያሬድ ጥበቡ በምን ይለያል? ባንዳዊ አስተሳሰብ አይደለም? በአጭሩ አማራ ውግያውን እንዲተው የሚያበረታታ ሚድያ አይደለም እንዴ? መቼ ነው 360 ሕወሃት በቆቦ ፤ በጭና ፤ በበርሃሌ እንዲሁም በተለያዩ ቦታዎች የፈፀመውን ወንጀል የዘጉበው ወይንም የተወያየው?
ሃብታሙ ነጋ ጠባ የጎንደርና የጎጃም ሆስፒታሎች በቁስለኛ ተጥለቀሉቁ ብሎ ያውጃል። ይህ የሕወሃት ስነልቦና ጦርነት አካል አይደለም? አየህ ትግሬ ወዶ አይደለም "አሻይ አምሐራ ብለው" ወይንም ጅሉን አማራ በለው እያለ እንደፌንጣ የሚጨፍረው። ያንተ አይነት ጅል አማራው በብዛት ስላለው ነው። ከአራጁ ጋር የሚያድር። አሳራጁን ጀግና የሚል ሞኝ አማራ ብዙ ነው። አንተን ጨምሮ።[/color]
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13990
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Oct 2022, 15:50
የተለመደ ስም የማጠልሽት ዘመቻ ይመስላል። ውሃ የቋጠረ ምክንያት የሌለው ባዶ ጩኸት። ስለ ወንድማማችነት! ና! እንታረቅ ብለው ዘመነ ካሴ ለሰላም እና ለፍቅር ሲል ባህርዳር መጥቶ እንዳሰሩብት አይነት ዘደ። 4 ኪሎ የተኮለኮሉት ኦነጎች ቁጭ ብለው ሰው እያሳረዱ ባሉበት አገር እንቶ ፈነቶ መፈት ፈት።
Y3n3g3s3w wrote: ↑15 Oct 2022, 15:13
በዚህ ፁፍህ በቀላል አማርኛ እያምታታህ ወይም እያጭበረበርክ ነው ፤ ለምን ማለት ጥሩ ነው። ሀብታሙ አያሌውና የጡት አባቱ ኤርምያስ ለገሰ
Ethio 360ን መስርተው ፤ ሲጀመር ለኢትዮጵያ ቀጥሎም አብዛኛውን ጊዜ ለአማራ(በተለይ ሀብታሙ) አሁን አሁን ደግሞ አንዳንዴ ለአማራ ሲሉ ፣አንዳንዴ ለወያኔ ፣ሌላ ጊዜ ደሞ ለኦሮሞ እንታገላለን እያሉ ሲያምታቱን አመታት ተቆጠሩ። አንተ ግን ይሄን ሁሉ ሰምተህና አይተህ እንዳልሰማና እንዳላየ ጥላጥላዋ ተገን አርገህ እየተጓዝህ ፤ የአብይ መንግስት ላይ ፊጢጥ ብለህ ትሳፈርና ስለ ወልቃይት አቋሙን ግልፅ አላረገም ትልና ተከሳለህ። ቀደም ባለው ኮመንትህ ደግሞ የአብይና የነ ሀብታሙን ሀጢያ እኩል አብራራልኝ ትላለህ ፣ ትቀጥልና ሀብታሙ ይሄን ካለ ለህዝብ ወቶ ማብራራት አለበት(ለ4 አመት ሲዘፍን የቆየውን ትርክት ማለት ነው። ) ይሄ ማጭበርበር ነው።
"ተሳስቶ ሊሆን ይችላል፤ ወይም ገፊ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላል፥ ወዘተ"
ይሄ አባባል አሁን ምን አይነት ማምታታት ነው?
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15702
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 15 Oct 2022, 17:37
Ato Abere,
ውይይቱ እኮ ስለሃብታሙ ነው። ልምን ወደ ሌላ አቅጣጫ ትወስደዋለህ? Y3n3g3s3w እንዳለህ ሃብታሙን አላየሁም፤ አልሰማሁም ፤ ተሳስቶ ይሆናል ምናምን የሚሉት አመክንዮት ውሃ አይቋጥርም። ሰው ስላልሰማው ነገር ውይይት ውስጥ ሲገባ ወይ ዝም ብሎ ይስማል ወይንም የበለጠ ለመረዳት ይጠይቃል። አንተ ከሁለቱም አፍደለህም። እንዲያውም ሃብታሙን የመከላከልና ውይይቱን አቅጣጫ የማስቀየር ነገር ነው የተያያዝከው።
የእውነት አንተ አማራና የአማራ ወዳጅ ከሆንክ ሃብታሙን አትከላከልም ነበር። 360 አንደኛ ተጠቄሚ ያደረገው የሕወሃትን ግብ ነው። ጭራሽ አማራ እንዳይመክት በግልፅ የሚናገር ሚድያ ነው
-
Y3n3g3s3w
- Member
- Posts: 531
- Joined: 22 Dec 2017, 00:56
Post
by Y3n3g3s3w » 20 Oct 2022, 14:31
Abere ይሄን እንዳላየ ሆነህ አለፍከውሳ?
Misraq
Member+
Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?
* Report this post
* Quote
Post
15 Oct 2022, 17:37
Ato Abere,
ውይይቱ እኮ ስለሃብታሙ ነው። ልምን ወደ ሌላ አቅጣጫ ትወስደዋለህ? Y3n3g3s3w እንዳለህ ሃብታሙን አላየሁም፤ አልሰማሁም ፤ ተሳስቶ ይሆናል ምናምን የሚሉት አመክንዮት ውሃ አይቋጥርም። ሰው ስላልሰማው ነገር ውይይት ውስጥ ሲገባ ወይ ዝም ብሎ ይስማል ወይንም የበለጠ ለመረዳት ይጠይቃል። አንተ ከሁለቱም አፍደለህም። እንዲያውም ሃብታሙን የመከላከልና ውይይቱን አቅጣጫ የማስቀየር ነገር ነው የተያያዝከው።
የእውነት አንተ አማራና የአማራ ወዳጅ ከሆንክ ሃብታሙን አትከላከልም ነበር። 360 አንደኛ ተጠቄሚ ያደረገው የሕወሃትን ግብ ነው። ጭራሽ አማራ እንዳይመክት በግልፅ የሚናገር ሚድያ ነው
Abere wrote: ↑15 Oct 2022, 15:50