Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10901
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 05 Sep 2023, 23:37
Always prepare students on the very important education that the country can benefti from.
The useless politicians spend millions on their children for prestigious education in West and these students end up servicing of course West. So basically generations of Ethiopians who are "educated" over seas have not turned enemies of Ethiopia. Like it or not, they are servicing neololonials as well sent back to Ethiopia against Ethiopia for spy. Therefore educate students first and foremost about their history and origin country. So like uselsess Ehapa end up hurting ethiopia. These Ehapa groups in their 60s and 70s today are child-like just like new generation, all they want is their narcisstic interest they have not been satisfied. Karma is bia....ch. They are lost. They ended up chin-gered of neolonials including Liberation Fronts.
Promote vocational schools more so that the students can be put swiftly to develop their nation.
Promote volunteerism by providing room and board if the govt doesn't have money to pay. The students will at least develop skills and feel more responsible for their nation that they are making a difference, so they feel proud
-
Educator
- Member
- Posts: 2370
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Post
by Educator » 06 Sep 2023, 00:00

I can't wait to hear about Dr. Purpose Black in a year.
Misraq wrote: ↑05 Sep 2023, 23:26
.
.
.
Wey Mealti. ብርሃኑ ነጋ የብዙ ሰው እቁብ ይዞ ነው የጠፋው፥፥ ሆረስ እሺ ግን ነጠላዋን ፈትታ ብር ስትለግሰው የኖረቸው Selam አታሳዝነውም ?
Selam/ wrote: ↑08 Oct 2022, 23:52
አንተ ሆረስ የምትባል ወናፍ፣ እንዲያውም አብይን የምትጠላበት ዋና ምክንያት አማራና ኦሮሞ ስለሆነ ነው። እንደዛ ባይሆንማ የሱን አጀንዳ የሚያስፈጽሙትን ሁሉም የካቢኔ አባላት ትቃወም ነበር። ግን የዘር ነገር ስነ-ልቦናህን ጨቁኖ ስለያዘው፣ ብርሃኑ ሲሞገስ ዘለህ ለማጨብጨብ ትነሳለህ፣ ወቀሳ ሲደርስበት ደግሞ የጉራጌ ካርድህን መዘህ ትከራከራለህ።
ትልቅ ሰው አይደለህም እንዴ? ጭንጋፍ!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19061
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 06 Sep 2023, 00:37
ኢትዮጵያ፥ ስንት፥ ሊሰራ፥ የሚችል፥ ጭንቅላት፥ ባክኖ፥ የሚቀርባት፥ ምድር፥ናት። ከአንድ፥ ሚልዬን፥ ተማሪ፥ 20% ብቻ፥ የከፍተኛ፥ ትምህርት፥ እድል፥ የሚያገኝ፥ ከሆነ፥ 80% ባከነ፥ ማለት፥ ነው። እንደ፥ "strategic goal " መያዝ፥ ያለበት፥ የትምህርት፥ ጥራቱን፥ አሻሽሎ፥ በአለማቀፍ፥ ደረጃ፥ ቶፎካካሪ፥ የሆነ፥ የተማረና፥ የሰለጠነ፥የሰው፥ ሃይል፥ በብዛት፥ አምርቶ፥ ለመላው፥ አለም፥ መሸጥ፥ ነው፥። Outsourcing ከሚያደርጉ፥ አገሮች፥ ጋር፥ በቅንጅት፥ ሰርቶ፥ በሚለንስ፥ የሚቆጠሩ፥ "high skill " የስራ፥ መስኮችን፥ ዜጋው፥ ከኢትዮጵያ፥ ሳይወጣ፥ የስራ፥ እድል፥ መፍጠር፥ ይቻላል። እነአብይ፥ ሰላምና፥ገንዘብ፥ በሌለበት፥ መዝናኛ፥ ከሚገነቡ፥ "Outsourcing job " ላይ፥ አተኩረው፥ ቢሰሩ፥ ኤምባሲዎቻችንም፥ ውጤታማ፥ ይሆኑ፥ ነበር። India earns USD 17 billion from outsourcing services and USD 90 billion from remittance!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17503
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 06 Sep 2023, 07:14
So what? You’re wasting your time!
አሁንም እደግመዋለሁ፥ ህዝብ የሚሳደብንና የሚጠላን እንዳንተ ያለውን ቆሻሻ፣ ቆዳውን ብገፈው ደስ ይለኛል።
Misraq wrote: ↑05 Sep 2023, 23:26
.
.
.
Wey Mealti. ብርሃኑ ነጋ የብዙ ሰው እቁብ ይዞ ነው የጠፋው፥፥ ሆረስ እሺ ግን ነጠላዋን ፈትታ ብር ስትለግሰው የኖረቸው Selam አታሳዝነውም ?
Selam/ wrote: ↑08 Oct 2022, 23:52
አንተ ሆረስ የምትባል ወናፍ፣ እንዲያውም አብይን የምትጠላበት ዋና ምክንያት አማራና ኦሮሞ ስለሆነ ነው። እንደዛ ባይሆንማ የሱን አጀንዳ የሚያስፈጽሙትን ሁሉም የካቢኔ አባላት ትቃወም ነበር። ግን የዘር ነገር ስነ-ልቦናህን ጨቁኖ ስለያዘው፣ ብርሃኑ ሲሞገስ ዘለህ ለማጨብጨብ ትነሳለህ፣ ወቀሳ ሲደርስበት ደግሞ የጉራጌ ካርድህን መዘህ ትከራከራለህ።
ትልቅ ሰው አይደለህም እንዴ? ጭንጋፍ!
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17562
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 06 Sep 2023, 12:25
Educator wrote: ↑06 Sep 2023, 00:00

I can't wait to hear about Dr. Purpose Black in a year.
Misraq wrote: ↑05 Sep 2023, 23:26
.
.
.
Wey Mealti. ብርሃኑ ነጋ የብዙ ሰው እቁብ ይዞ ነው የጠፋው፥፥ ሆረስ እሺ ግን ነጠላዋን ፈትታ ብር ስትለግሰው የኖረቸው Selam አታሳዝነውም ?
Selam/ wrote: ↑08 Oct 2022, 23:52
አንተ ሆረስ የምትባል ወናፍ፣ እንዲያውም አብይን የምትጠላበት ዋና ምክንያት አማራና ኦሮሞ ስለሆነ ነው። እንደዛ ባይሆንማ የሱን አጀንዳ የሚያስፈጽሙትን ሁሉም የካቢኔ አባላት ትቃወም ነበር። ግን የዘር ነገር ስነ-ልቦናህን ጨቁኖ ስለያዘው፣ ብርሃኑ ሲሞገስ ዘለህ ለማጨብጨብ ትነሳለህ፣ ወቀሳ ሲደርስበት ደግሞ የጉራጌ ካርድህን መዘህ ትከራከራለህ።
ትልቅ ሰው አይደለህም እንዴ? ጭንጋፍ!
It will be .....de' ja vous
Once wutaf neqay, always wutaf neqay

-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17562
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 12 Dec 2023, 17:34
Selam/ wrote: ↑08 Oct 2022, 23:52
አ
ንተ ሆረስ የምትባል ወናፍ፣ እንዲያውም አብይን የምትጠላበት ዋና ምክንያት አማራና ኦሮሞ ስለሆነ ነው። እንደዛ ባይሆንማ የሱን አጀንዳ የሚያስፈጽሙትን ሁሉም የካቢኔ አባላት ትቃወም ነበር። ግን የዘር ነገር ስነ-ልቦናህን ጨቁኖ ስለያዘው፣ ብርሃኑ ሲሞገስ ዘለህ ለማጨብጨብ ትነሳለህ፣ ወቀሳ ሲደርስበት ደግሞ የጉራጌ ካርድህን መዘህ ትከራከራለህ።
ትልቅ ሰው አይደለህም እንዴ? ጭንጋፍ!
ሆረስ ወንድማችን ከአብይ ካምፕ ለመውጣት ሲያጉረመረም ግንቦቴው ሰላም በዚህ መልክ ነበር ይቃወመውና ይገስጸው የነበረው፥፥ ይህ እንግዲህ አመትም አልሞላው
ወይ ጉድ
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17503
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 12 Dec 2023, 23:05
Poor ዶሮው - እስኪነስርህ ድረስ ነርቭህን የነኩህ ሰላምና ሆረስ ፣ የጉንዳን ወዝአደር ይመስል ሌት ከቀን ያኳትኑሀል። ጥሬ ለመልቀም 10ኪሜ ወደኋላ ሄደህ ስትጭርና ስትፈጋ ጢንዚዛ በልቶህ እንዳትሞት።
Misraq wrote: ↑12 Dec 2023, 17:34