Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Post by Selam/ » 14 Sep 2022, 22:25

Tiny minion - አንቺ የወያኔ ጥንጣን ደግሞ በየት በኩል ተከሰትሽ? :lol:


union wrote:
14 Sep 2022, 22:02
You don't see that because you hate Amara people. Period.

And we don't care of what you think! :lol:

Anbeta :lol:
Selam/ wrote:
14 Sep 2022, 12:27
So, are you saying ኦነግ -ፒፒ - ወያኔ are collaborating & conspiring to eradicate Amharas? Doesn’t that mean Shabiya is also on board? How is this revealed to you & Horus alone while millions of Amharas are in the dark?
Abere wrote:
14 Sep 2022, 11:58
ከዚህ ፎረም ላይ ግልጽ እና ቁርጥ ያለ መልስ መስጠት የሚችል ማነው?
የዚህ የጦርነት የመጨረሻ ግልጽ ግብ ምንድን ነው? በማያሻማ ቋንቋ ያልተገለጸ ነገር ይመስለኛል። ወያኔን መደምስሰ ከሆነ የወያኔ የሆኑት ስሪቶች ማለት ስርዐተ ማህበር ለምን አሁንም በመንግስት ይፈቀራሉ? በእውነት ይህ ጦርነት በአብይ አህመድ እና በወያኔ መካከል ነው?
እኔ አይመስለኝም፤ በመርህ ደረጃ ኦነግ -ፒፒ እና ወያኔ የጋራ ራዕይ እና ግብ አላቸው። ለዚህ ይመስለኛል ሆረስ የውሸት ጥል ለማለት የደፈረው። ግን ማን እየተጎዳ እና እየሞተ መሆኑ ደግም ግልጽ ነው - ያው የፈረደበት አማራ።አማራን እንደ ብር ኖት በመጠቀም ነው ዐብይ አህመድ ከወያኔ ጋር የውሸት አምባጓሮ የሚደልቀው። ይህ ጦርነት እኮ ያለቀው በመጀመሪያው ዙር ነበር - መቀሌ ስትያዝ።

Right
Member
Posts: 4853
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Post by Right » 14 Sep 2022, 23:23

Dedebe cadre,
Why is massacring the Amaharas slows down when ever the TPLF wages a war?
Why is the PP government hesitate to finish off the TPLF? Why is the PP government a guardian of the Weyannie constitution?
PP’s goal is very clear.

Selam/
Senior Member
Posts: 17933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Post by Selam/ » 15 Sep 2022, 05:26

“Why is he not doing this?”
“Why is he not doing that?”
“Why has he not marched to Mekele?”
“Why is he not live podcasting the war for us?”

Tiny minion - What about you? Why don’t you go to the battlefield to finish off TPLF like a man rather than blabbering & b!tching here 24/7?


Right wrote:
14 Sep 2022, 23:23
Dedebe cadre,
Why is massacring the Amaharas slows down when ever the TPLF wages a war?
Why is the PP government hesitate to finish off the TPLF? Why is the PP government a guardian of the Weyannie constitution?
PP’s goal is very clear.

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10988
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Post by ethiopianunity » 15 Sep 2022, 19:05

I would always be the suspicious Olf and Protestant groups currently trying to exterminate the Orthdox which they are accomplishing the Tigrayans extermination through Tplf and soon they could target Amara as well. Right now the Olf and Protestant want the man power Fano to exterminate Tigryans as Tplf prepares Tigrayans for extermination. Any time or as time goes buy Olf and Protestant along with Jawar groups Wahabi will eventually bring the war against Orthodx and Amaras. The Horus Gurages are barking while in apartheid state called Oromiya, they are just losers along with Welaytas, etc. Look, if the current government was real it can easily target Tplfites and take over and rehabilitate Tigray. It didn't do that, the government allowed on several occasions to strengthen by foreigners and survive to contue the war. The war is in fact against Tigrayans and Amaras and Afars not Tplf, the Tplf are still surviving.

Selam/
Senior Member
Posts: 17933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ድርድር የተሳሳተ ቃል ነው! ሁለት የቅኝ ገዥ አሽከሮች! የኢትዮጵያ ሽማግሎችን ንቀው በኬኒያ ይታረቃሉ!!

Post by Selam/ » 16 Sep 2022, 19:35


Horus wrote:
14 Sep 2022, 13:03
DefendTheTruth,
"So, in my view the issue at hand is power ድል፣ ድል, which is what is going on, center of power is called Arat Kilo in Ethiopia."
በጣም ጥሩ! ታዲያ ሁለት በጉልበት ለመግዛት የሚታገሉ የገዥ መደቦች ወይም የጎሳ መሳፍንት ስብስቦች በተዋጉ ለምንድን ነው ድሃው ወገኔ ለፍቶ አዳሪው ገበሬና ነጋዴ ስንጋ አዋጣ፣ በሶ ቋጥር ተብሎ አሳሩን የሚበላው? አንድ ጥያቄ ልጠይቅ? ዛሬ አሁን ላይ የጉራጌ ወጣቶች በኮማንድ ፖስት ተለቅመው እየታሰሩ ነው ! 500 አልፏል። ትላንት ጉራጌ ለጦር አዋጣ ተብሎ የ31 ሚሊዮን ብር ሰንጋና በግ ላከ። እናስ የትግሬና ኦሮሞ ቡድኖች ለ4ኪሎ ስልጣን መዋጋት በ4ኪል ዲክታተሮች በቅኝ ለሚገዛው ጉራጌ ምን ትግሩም ይኑረው ትላለህ? ልብ በል የጉራጌ ምሳሌ ለሁሉም በጎሳ አምባገነኖች ለሚረገጠው ህዝብ ይሰራል!

እኔማ ትክክለኛው ቃል ስምምነት መባል አለበት ያልኩት አበረ የሚለውን ሃሳብ መሰረት በማድረግ ነበር? የትግሬና ኦሮሞ ስልጣን ለማደላደል ታዲያ ለምንድን ነው አማራውም ሆነ ወታደሩ የሚሞተው? ይህን መሰል የፖለቲካ ሸፍጥን እኮ ነው ባለቅኔው ቴዲ አፍሮ ናዕት፣ ያልቦካ ዳቦ ያለው! ኬር!


Post Reply