Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: A nation that Abdi Iley built ...

Post by Sam Ebalalehu » 22 Jul 2022, 15:41

ወደ መቀሌ ጦር መላኩ ሙስጠፊን በጦር ወንጀል አያስከስሰውም። ይልቁኑ ከትላልቆቹ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ውስጥ ይደምረዋል። በግሌ እሱ የበሰለ ፣ ከክልል ፖለቲካ ባሻገር አርቆ የሚያስብ ፣ ኢትዮጵያን ለመምራት እውቀቱም ፣ ችሎታውም ያለው ትሁት ሰው መሆኑን ነው የተገነዘብኩት።
በነገራችን ላይ Ethoash መላው የክልል ፕሬዝዳንቶች ወደመቀሌ ጦር ልከዋል። እነሱንም አካትት የጦር ወንጀለኛ መዝገብህ ላይ።
While you are at it ድፍን የኢትዮጵያን ህዝብ በጦር ወንጀልነት መዝገብህ መዝግብ because they enthustically cherred on. Good luck my friend.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: A nation that Abdi Iley built ...

Post by Ethoash » 22 Jul 2022, 16:54

Sam Ebalalehu wrote:
22 Jul 2022, 15:41
ወደ መቀሌ ጦር መላኩ ሙስጠፊን በጦር ወንጀል አያስከስሰውም። ይልቁኑ ከትላልቆቹ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ውስጥ ይደምረዋል።.
Ato Sam what u r saying is it is okay if ሙስጠፊ killed Golden people but it is not okay for Abdi Iley to kill buda Amhara ... pls explain to me this then we will continue the discussion until then i want tell one thing i find my people .. the Somalian are the best people to work and invest in their region Allah give them everything beautiful women, beautiful land , weather, honest people , grateful people and very smart people when it come to politics they know who is their enemy and their friend according to that they welcome u. their women are very assertive and very powerful and business minded they know what they went and very grateful people i search the world and i find out my people



አለምን በሙሉ ፈልግ ፈልግ ጥሩ ሕዝብ ፈልጌ ፈልጌ ለካስ እዛው ኢትዬዽያ ውስጥ ነው ያሉት፣ ይህንን ዝፈን ሰሰማ እንባ ተናነቀኝ፣ እነዚህ ሕዝብ እድላቸው በአማሮች የተያዘና የሚጎተት ይመስለኛል ይህ የቡዳ አማራ እጅ ቢለቃቸው የኢትዬዽያ ሲንጋፑር እንደሚሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም ፣ እኔም ይህንን ጉዛቸው ውስጥ ለመሳተፍ አላህ ይቅናኝ አድገው ተመንድገው ለማየት ያብቃኝ

እኔ ምንም ችግር የለብኝም ከሙስጠፌ ጋራ እኔ የማወራው ስለአብዲ ኤሊ ነው ሁለቱ ምንም ግንኙነት የላቸውም አብዲ አሊ አማሮችን ከገደለ ሙስጠፌም ደግሞ ትግሬዎችን ገድሎዋል ስለዚህ ምኑን ነው የምታወራው አብዲ ኤሊ ያለመከሰስ መብቱ ተጠቅሞ መለቀቅ አለብት የነዳጅ ሚኒስተር ሆኖ ነዳጁን ያወጣ የታለ ዶክተር አብይ የት ነዳጁን አስገባው ወሬውንም አንስማም በቅርቡ ለእንግሊዞች ስጥቶዋቸዋል ማለትን የስማሁ መስለኝ ይህ ትልቅ የኢኮኖሚ አሻጥር ነው ። ወንዳታው አብዲ ኤሌ ወጥቶ እንደጀመረው ከቻይኖቹ ጋራ ይጨርስው ። ፍርድ ለአብዲ ኤሌ ። በዛሬ ኢትዬዽያ ማንም ደሙ ንፁ የለም አብዲ ኤሌን ለመክሰስም ለመፍረድም ምድረ የቤተክርስቲያን አለቆች እኔ ቄሶች አልላቸው ጦሩነቱን መርቀው ሲልኩ የዛን ግዜ ነው ነገር የተበላሽው።

ሙስጠፌም የሚጃኘው አማሮ እንደለመዱት በሱማሊያ ትምህርት ቤት ህፃናቶች ዘመሩ ብለው ሲቃወሙና ነገር ሲፈልጉ ፣ መስጊድ በዛ ፣ መሲጊድ ለምን አዛን አወጣ ፣ ሴቶች ለምን ይሽፋፈናሉ ብለው ሲጮሁ የዛን ግዜ ነው እሱ የሚመዘነውና ለምን ትንሽ አንቆይም




just watch the women how Allah created them once with his clean hand

Post Reply