Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4008
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሃገረ ኣግኣዚት greater tigray

Post by Meleket » 13 Apr 2022, 10:01

ወዳጃችን Axumezana "ያይን ቀለም ቦለቲካ ፈሊጥ"፡ ማለትም ወያኔነት አቃፊነት ሳይሆን ገፊነት መሆኑን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጠንቅቀን እናውቃለን፡ ዓለምም እንዲሁ!

ጥያቄው "ኢትዮጵያዊነት አቃፊነት ወይስ ገፊነት? የሚል ነው። መቼም ኤርትራዉነት አቃፊነት እንደሆነ ለመረዳት ምን ያህል ትግሮችን የኤርትራዊነት ካባ እንዳለበሰ ለርስዎ መንገር አንሻም፡ ምክንያቱም ብዙ የስጋ ዘመዶቹዎን ሳይቀር "ኣቃፊዉ ኤርትራዊነት" ይህንን ክቡር ካባ እንደደረበላቸውና ብዙዎቹም ወደ ተራ ካድሬነት እንደተቀየሩ ጠንቅቀው እንደሚያውቁ ስለምንረዳ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
:mrgreen:
Axumezana wrote:
09 Apr 2022, 06:02
.. .. ..
Meleket wrote:
09 Apr 2022, 05:06
Meleket wrote:
17 Mar 2022, 10:41

ይህን ሃቅ ለመረጃ አንባቢዎቻችን ስናጋራ ደግሞ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ከኤርትራ ህዝብ ግሩም ባህሪ መልካም መልካሙን መርጦ ለመቅሰም ይችል ዘንድ ነው።
:mrgreen:

ኢትዮጵያዊነት ኣቃፊነት ወይስ ገፊነት፡ https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8A%A ... -11646-xml :mrgreen:

ኤርትራዉነትን በተመለከተ እላይ ገልጸነዋል። :mrgreen:

Post Reply