Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Educator » 03 Mar 2022, 22:47

Omg. You got him right on the head. Horus is undoubtedly emotionally driven. He has no logic in his world.
eden wrote:
02 Mar 2022, 19:45
ባንዲራ ሳይሆን ህገ መንግስት ነው ያልኩህ። የማታነበው አንተ፣ አታነቡም ብለህ እምትከሰው አንተ። መች ነው ወደውስጥህ የምታየው?

ተመልሰህ አንብበው

ቀጄላ ባንዲራ ሳያከብር፣ ሚኒስቴር መሆን ካልቻለ፣ ብርሃኑ ህገ መንግስቱን ሳያከብር፣ ለምን ሚኒስቴር ሆነ? ልትመልሰው አትችልም! ልትመልሰው አትችልም ምክንያቱም የያዝከው ሎጂክ ሳይሆን፣ ስሜታዊነት ነውና

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by eden » 05 Mar 2022, 08:03

Educator,

Thank you. Horus is like many that hide behind patriotism and flag to attack millions and millions of honest Ethiopians who do not share their world view. Just revisit his posts including this thread.

Horus and his fellow radicals are great contributors to misunderstanding and instability we see. They can’t think beyond imposing their idea and their idea only on hundred million people. By the way that idea is tried and failed idea of Mengie. This is my honest opinion of Horus. I don’t mean to focus on him but I want to use him as example for the radical element his view represents and perpetuates misery of God fearing Ethiopian people.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by kibramlak » 05 Mar 2022, 10:33

ቀጀላ ከሌሎች ኦነጎች በምን እንደሚለይ ባላውቅም መናገር የሚቻለው ግን ኢትዮጵያ አፍራሽ አስተሳሰብ ይዞ የኢትዮጵያ የባህል ሚኒስተር ተብሎ መሰየሙ በኦናጋዊያን መለኪያ ቦታው ሊሆን ይችላል፣፣ ልክ እንደ ትህነግ ኦነግም የኢትዮጵያዊያን ህብረተሰባዊ አንድነት ስለማይፈልግ፣፣ በኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት መለኪያ ግን ገና ከኦነግ ጫካዊ አስተሳሰብ ያልወጣ አካል ነው (ተከታዮቹን እና ደጋፊወችን ጨምሮ)፣፣ የጎሳ ፖለቲካ ችግሩ አቅም የሌለውን በኮታ ወይም ለፖለቲካ አላማ ይቀመጥና እርሱ ያቦካው ሌላ ችግር ይዞ ይመጣል፣፣ የአዙሪት የፖለቲካ፣ የወደታች ጉዞ፣ በስልጣኔ ዘመን የጥንት ሁዋላቀር አስተሳሰብ፣ በምክንያት (reason) ሳይሆን በemossion የሚነዳ

አሁን አንተ ግዚያዊ የፖለቲካ ትርፍ እምታገኝ መስሎህ Aህያ ጋኔናም ስትለው ለነበረው ኦነግ ተቆርቋሪ መስለህ ቀረብክ፣፣

eden wrote:
03 Mar 2022, 22:01
kibramlak wrote:
03 Mar 2022, 06:04
ይህ የሌላውን እይታ ወይም ያለማስተናገድ ጉዳይ አደለም፣፣ ችግሩ በአንድ ሀገር ውስጥ ብዙ የሀሳብም ሆነ የእምነት ልዮነቶች እንዳሉ እየታወቀ በሀገር ሀላፊነት የተቀመጠ ሰው የሀገርን ደህንነት ሆነ ልማት በመርህ ደረጃ (በስትራቴጅ ቢለይም) ሊደግፍ ይገባዋል ፣፣ ነገር ግን በተቃራኒ ተግባር ላይ እየሰራ ከሆነ ለዛ ቦታ አይመጥንም ማለት ነው
አንድ መነሳት ያለበት ነገር፣ ቀጄላ ከነዳውድ ኢብሳ ተለይቶ፣ አብይን አግዛለው ብሎ የመጣ ነው። ምናልባትም፣ በብዙ የኦነግ መሪዎችና ተከታዮች፣ ትግሉን እንደሸጠ ነው የሚታየው። ታድያ ከቀጄላ ጋር ካልሰራህ፣ ከማን ጋር ልትሰራ ነው? ለሚኒስቴርነት ካልመጠነ፣ ማን ይመጥናል?

ነገሩን አስፍተህ ብታየው ብዬ ሃሳብ ልጣልልህ ብዬ ነው። መውሰድ ወይ መጣሉን ላንተና መሰል አክራሪዎች ትቸዋለው

Horus
Senior Member+
Posts: 42906
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Horus » 05 Mar 2022, 14:47

እኔ የነ ኤደን ምናምን እዚህ ፎረም ላይ እራሳቸውን የሚያዝናኑበት መሞነጫጭር ጉዳዬ አይደለም። የሚያስገርመኝና የሚያሳዝነኝ ነገር ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በየግዜው የሚያመጣቸው ሃይለ ቃላት (ዋና ጽንሰ ሃሳቦች) ትርጉምና መልዕክታቸውን በርቀትና ጥልቀት ሳያስብባቸው መጠቀሙ ነው ። በዚህም ምክኛት 'መደመር' ከወዲሁ የተረሳ ቃል ነው ። ለምሳሌ ለአድዋ በዓል ባደረገው ንግግር የኢትዮጵያ ዋና ጠላቶች (1) መከፋፈል፣ (2) ኋላቀርነት፣ (3) ድህነት ናቸው ብሏል።

በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ለመከፋፈል ቁጥር አንድ ምክንያትና ምንጭ የብሄር ጥያቄ፣ የጎሳ ፖለቲካ፣ ክልል፣ የጎሳ ፌዴሬሽን፣ የጎሳ ፓርላማ፣ የጎሳ ፓርቲዎች የጎሳ ባንዲራ እንደ ሆነ የተማረ ላቅመ አዳም የደረሰ አይድለም የ3ኛ ክፍል ህጻን ጠምቅቆ ያውቀዋል። አቢይ ይህን ቃል በአብስትራክት ዋጋ ቢስ በሆነ መንገድ እንዴት ወርውሮት ያልፋል? እንደዚህ ያለ የግብር ይውጣ ቋንቋ የመሪነት ችሎታን አያሳይም። ወይ ቃሉን አለመጠቀም አለያም የቃሉን ትርጉማና ላለንበት የፖለቲካ ቀውስ ምክንያት መሆኑ መግለጽ ነበረበት ።

ኋላቀርነት የዘመናዊነት ተቃራኒ የሆነ ከነምኒልክ ዘመን ጀምሮ ለዘመናት በኢትዮጵያ የተሰለቸ ቃል ነው ። ዘመናዊነት ማለት የዘመነ አብርሆት፣ የኢንላይትመንት 300 እስከ 400 እድሜ ያለው ሃሳብ ነው ። ያም ሃሳብ የሰዎች፣ የግለ ሰቦች ልዕልና ያነገሰ የነአሜሪካን ሕገ መንግስት የወለደ ጽንሰ ሃሳብ ነው ። አንድ በጎሳ ፖለቲካ የሚያምን፣ በትራይባሊዝም ጠቃሚነት ተመስርቶ ስልጣን ላይ ያለ መሪ ስለኋላ ቀርነትና ዘመናዊነት መናገር አንድም ሳያስብ መናገር አለያም የሚናገረው ስለምን እንደ ሆነ አለማወቅ ነው ።

በኢትዮጵያ የኋላቀርነት ቁጥር አንድ ምክንያትና ምንጭ በቅደመ ፊውዳሊዝም የጎሳ ዘውግ ርዕዮት የሚመራ የጨረባ መንግሳታዊ ስርዓት ተግባራዊ ለማድረግ መባከን ነው ። አይሰራም ወደፊትም የምናየው ውድቀት እንጂ የፖለቲካ ስኬት አይደለም ።

ድህነትም ቢሆን ከዚህ የተለየ ትርጉም የለውም ። የብልጽኛ ነዳጅ ገፊ ሞቲቭ ፎርስ ነጻ ግለሰቦች፣ ነጻ ሕዝብ፣ ዴሞክራስዊ ዘመናዊ ሕዝብና ማህበረሰብ ነው ። ያልተማረ፣ ከዘር ሃሳብ እስር ቤት ያልተላቀቀ የጎሳ መንጋ ከድህነት አይወጣም ። አቢይ በሁሉም ነገር ሊቅ መሆን አይጠበቅበትም ግን አንድ ተራ የታሪካና የኢኮንሚክስ አዋቂ ብልጽኛ እንዴት እንደ ሚመጣ ሊመክረው ይችላል።

በጎሳ ስርዓት ስር እውቀትም ሆነ ብልጽኛ ሊያድግ አይችልም። የ30 አመት ወያኔ ግዛት ምስክር ነው ። ስለሆነም አቢይና ፓርቲው የሚናገሩትን ነገር ምን እንደ ሆነ ንቃተ ስሜት ንቃተ ህሊና እንዲኖራቸው ግድ ይላል!

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Abere » 05 Mar 2022, 15:23

-------- OLF = ODP/PP = ቀጄላ, Then ቀጄላ is OLF ---------
OLF is universal or set of all kinds or types subsets. The different sub-categories of OLF that labeled themselves using different sub-brand names are portfolio strategy to achieve what OLF is exactly wanting. There has never been nor will be any conflict of goal or conflict of individual figures due to being in the different sub-set of OLF. That means there is no difference or conflict between ቀጄላ and Jal Mero ;there is no difference or conflict between ቀጄላ and Abiy Ahmed; there is no difference or conflict between አዳነች አቤቤ and Jal Mero or Jawar Abamencha. I gues TPLF too has been trying out this same strategy of branding itself using different sub-groups of ትህነግ such as 3rd woyane,if I am correct such as Baytona. Idiot OLF and TPLF are just coming as the same በቆሎ in different ከረጢት. ለዚህ ነው ሞኝ ቀጀላ በአንድ ጊዜ ወጥ ረግጦ በአደባባይ መሳቂያ የሆነው - ወይም የፈሳች ዝንጀሮ ይመስል የተደነባበረው - አብይ አህመድንም ያደነባበረው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42906
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Horus » 05 Mar 2022, 18:37

አበረ
ነገሮችን በአይነት መለየት የሚወሰነው በጥቅሙ ነው እንጂ ሰው ማንኛውም ነገር እንዳሻው ካታጎራይዝ ማድረግ ይችላል ። ሁሉን ነገር ባንድ ስልቻ በመክተተ እርግጥ ሁሉም አይነት ጤፍ አንድ ነውና ለውጥ የለውም ልንል እንችላለን። ከዚያ በኋላ ግን ነጭ፣ ቀይ፣ ጥቁር፣ ሰርገኛ እንጀራ የሚባል ነገር አይኖርም ። ኦሮሞ ሁሉ ኦነግ ነው የሚለው እውነት ሆነም ዉሸት ለኢትዮጵያ ፖለቲካ አይጠቅምም። ያቢይ መንግስት የጎሳ አገዛዝ ነው ማለት የኦነግ ሸኔ መንግስት ነው ማለት አይደለም ። ለዚህ ነው የታክሶኖሚ ሳይንስ የተፈጠረው ማለትም እስከ መጨረሻ ድረስ ማድረግ የሚቻል ምደባ ባይነት ባይነት ለይተን ነግሮችን ለማየት ።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by sun » 05 Mar 2022, 21:50

kibramlak wrote:
05 Mar 2022, 10:33
ቀጀላ ከሌሎች ኦነጎች በምን እንደሚለይ ባላውቅም መናገር የሚቻለው ግን ኢትዮጵያ አፍራሽ አስተሳሰብ ይዞ የኢትዮጵያ የባህል ሚኒስተር ተብሎ መሰየሙ በኦናጋዊያን መለኪያ ቦታው ሊሆን ይችላል፣፣ ልክ እንደ ትህነግ ኦነግም የኢትዮጵያዊያን ህብረተሰባዊ አንድነት ስለማይፈልግ፣፣ በኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት መለኪያ ግን ገና ከኦነግ ጫካዊ አስተሳሰብ ያልወጣ አካል ነው (ተከታዮቹን እና ደጋፊወችን ጨምሮ)፣፣ የጎሳ ፖለቲካ ችግሩ አቅም የሌለውን በኮታ ወይም ለፖለቲካ አላማ ይቀመጥና እርሱ ያቦካው ሌላ ችግር ይዞ ይመጣል፣፣ የአዙሪት የፖለቲካ፣ የወደታች ጉዞ፣ በስልጣኔ ዘመን የጥንት ሁዋላቀር አስተሳሰብ፣ በምክንያት (reason) ሳይሆን በemossion የሚነዳ

አሁን አንተ ግዚያዊ የፖለቲካ ትርፍ እምታገኝ መስሎህ Aህያ ጋኔናም ስትለው ለነበረው ኦነግ ተቆርቋሪ መስለህ ቀረብክ፣፣

eden wrote:
03 Mar 2022, 22:01
kibramlak wrote:
03 Mar 2022, 06:04
ይህ የሌላውን እይታ ወይም ያለማስተናገድ ጉዳይ አደለም፣፣ ችግሩ በአንድ ሀገር ውስጥ ብዙ የሀሳብም ሆነ የእምነት ልዮነቶች እንዳሉ እየታወቀ በሀገር ሀላፊነት የተቀመጠ ሰው የሀገርን ደህንነት ሆነ ልማት በመርህ ደረጃ (በስትራቴጅ ቢለይም) ሊደግፍ ይገባዋል ፣፣ ነገር ግን በተቃራኒ ተግባር ላይ እየሰራ ከሆነ ለዛ ቦታ አይመጥንም ማለት ነው
አንድ መነሳት ያለበት ነገር፣ ቀጄላ ከነዳውድ ኢብሳ ተለይቶ፣ አብይን አግዛለው ብሎ የመጣ ነው። ምናልባትም፣ በብዙ የኦነግ መሪዎችና ተከታዮች፣ ትግሉን እንደሸጠ ነው የሚታየው። ታድያ ከቀጄላ ጋር ካልሰራህ፣ ከማን ጋር ልትሰራ ነው? ለሚኒስቴርነት ካልመጠነ፣ ማን ይመጥናል?

ነገሩን አስፍተህ ብታየው ብዬ ሃሳብ ልጣልልህ ብዬ ነው። መውሰድ ወይ መጣሉን ላንተና መሰል አክራሪዎች ትቸዋለው
eden wrote:
03 Mar 2022, 22:01
kibramlak wrote:
03 Mar 2022, 06:04
ይህ የሌላውን እይታ ወይም ያለማስተናገድ ጉዳይ አደለም፣፣ ችግሩ በአንድ ሀገር ውስጥ ብዙ የሀሳብም ሆነ የእምነት ልዮነቶች እንዳሉ እየታወቀ በሀገር ሀላፊነት የተቀመጠ ሰው የሀገርን ደህንነት ሆነ ልማት በመርህ ደረጃ (በስትራቴጅ ቢለይም) ሊደግፍ ይገባዋል ፣፣ ነገር ግን በተቃራኒ ተግባር ላይ እየሰራ ከሆነ ለዛ ቦታ አይመጥንም ማለት ነው
አንድ መነሳት ያለበት ነገር፣ ቀጄላ ከነዳውድ ኢብሳ ተለይቶ፣ አብይን አግዛለው ብሎ የመጣ ነው። ምናልባትም፣ በብዙ የኦነግ መሪዎችና ተከታዮች፣ ትግሉን እንደሸጠ ነው የሚታየው። ታድያ ከቀጄላ ጋር ካልሰራህ፣ ከማን ጋር ልትሰራ ነው? ለሚኒስቴርነት ካልመጠነ፣ ማን ይመጥናል?

ነገሩን አስፍተህ ብታየው ብዬ ሃሳብ ልጣልልህ ብዬ ነው። መውሰድ ወይ መጣሉን ላንተና መሰል አክራሪዎች ትቸዋለው
You disgusting pathological master liar serpent, you may keep whistling through your dirty greasy front and back holes like always but the fact is that the democratic and egalitarian Oromos have always come to the rescue of Mamma Ethiopia every time the Mamma was about to go extinct.

And you dirty baboons are only good at hiding under your mamma's skirts just to come out after Mamma Ethiopia got saved and then steal the victory hiding behind your artificial new name and new makeup masking your idiotic cheating. Take the hard kicks and feel the heart beats if you think peace is not for you! Okay? Okay?
:P :P

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by kibramlak » 06 Mar 2022, 02:18

ማማ ኦሮሙማ ማለትሽ ነው?
የጠቅላይ ሴረኛው አጨብጫቢ መሆንሽ ይታወቃል፣
በኦሮሙማ ስም የኦነግ ደጋፊ መሆንሽም ይታወቃል፣
የበታችነት ስሜት በፈጠረብሽ ምስቅልቅል የወንጀለኞች ተባባሪ እንደ ሆንሽ ይታወቃል
በኮታ የበሰበሰ የጎሳ ፖለቲካም እስክሮሻል ፣ የህገወጥ መሬት ወራሪም አካል ሳትሆኝ አትቀሪም
ባጭሩ አስተሳሰብሽ ገና ያልዳበረ ዝም ብለሽ ዝልል ዝልል እምትይ ትንሽ ዝንጀሮ ቢጤ ነሽ

sun wrote:
05 Mar 2022, 21:50

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by eden » 09 Mar 2022, 18:24

kibramlak wrote:
05 Mar 2022, 10:33
አሁን አንተ ግዚያዊ የፖለቲካ ትርፍ እምታገኝ መስሎህ Aህያ ጋኔናም ስትለው ለነበረው ኦነግ ተቆርቋሪ መስለህ ቀረብክ፣፣
Bring a post that proves your claim. Of course you will not find any. Be honest to yourself.

You fantastics say stuff you can't backup - I am so used to that now lol
እኔ የነ ኤደን እዚህ ፎረም ላይ ጉዳዬ አይደለም።
ሆረስ የተባልክ ጅል፣፣ ሁሌም አንድ ሃሳብ ትለጥፋለህ። የችግሮች ሁሉ ምንጭ የዘር ፖለቲካ ነው ብለህ ስለደጋገምክ፣ ችግርና መፍትሄ አገኘህ ማለት አይደለም። ከዛ ተሻግረህ ለማሰብ ሞክር። ባለህበት መርገጥ አይሰለችህም?

Horus
Senior Member+
Posts: 42906
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Horus » 09 Mar 2022, 19:57

ኤደን፣
ኢሳቅ ኒውተን መሰረታዊ የፊዚክስ ሕጎችን ካሳወቀ መቶዎች አመታት አልፈዋል። እነዚያ የፊዚክስ ሕጎች በየቀኑ ለአዲስ ተማሪ ይደገማሉ፣ ይሰበካሉ ። ሕጉን አውቀው፣ ትምረው፣ ተቀብለው ስራ ላይ ያዋሉት የኢንዱስትሪ አብዮት አይደለም የኢንፎሜዝሽን አብዮት አይደለም ሰው ሰራሽ ሰው ሮቦት ፈጥረውበታል። አንተ ዛሬም ሁለት በሬ በጠማማ እንጨት አስረህ ፣ዛሬም ቆሻሻ ዉሃ እየጠጣህ በጭለማ ውስጥ አለህ።

ደደቦች ማንም የማይሰብረው፣ ማንም የማይበግረው የሰሩት እስር ቤት እራሳቸው ለራሳቸው በራሳቸው አንጎል ውስጥ የገነቡት ድንቁርናና እምነት ነው ። እኔ ለኢትዮጵያ ችግር ያለኝ ሃሳብ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ካሻህ እዚህ ፎረም ላይ ካ10 አመት በላይ የጻፍኳቸውን ሃሳቦት አንብብ። ጎሳ ያንተ የማይበገር ያንጎልህ እስር ቤት ነው ። ደሞ እዚያ እድሜ ልክ ታስረህ ከሱ ጋር እስከነ ድንቁርናህ ድህንትህ፣ እና ስቃይህ ይዘህ መሞት መብትህ ነው ።

አንተ የማህበራዊ ሳይንስ ሕግጋት አልቀበልም ስላልክ፣ አንተ የፖለቲካ ሳይንስ ሕግ አምቢ ስላልክ እነዚህ በታሪክና በፕራክቲስ የተረጋገጡ ሕጎችን መደጋገም አንተውም አልተውም! ሳይስን እውነት ስለሆነ ይደገማል፣ ይደጋገማል ። በፖለቲካ ሳይንስ ሕግ ዘር፣ ጎሳ፣ ዘውግ ዘመናዊ የመንግስት ስርዓት ማቆሚያ ንድፈ ሃሳብ አይደለም፣ የፖለቲካ ማደራጃ ዘዴ አይደለም። ያን የሚከተሉ አላዋቂ የፖለቲካ መሃይሞች ወይም በዉሸት የሕዝብ ገዢ ሆነው የሚነግሱ መሳፍንት ናቸው ። አንድ መስፍንኮ የገዢነት መብትና ሃይል የተሰጠኝ ከፈጣሪ ነው ሲል ተቀብለህ ስትገዛ ነበር፣ ዛሬም አንድ መስፍን ተነስቶ የገዚነት መብትና ሃይል የተሰጠኝ ይህን ዘር ያንን ዘር ስለሆንኩኝ እያለ ነው! ያንን ድንቁርና ነው ስርዓት ብለህ የምትገዛው ።

ዘመናዊ ነጻ፣ ፍትሃዊ፣ አበልጻጊ፣ የፖለቲካ ስርዓትና መንግስት የሚያቆሙ ነጻና ልዑል የሆኑ ግለሰቦች በነጻ ፈቃዳቸው የሚያቆሙት እንጂ ፣ በጎሳና በዘር እስር ቤት እንደ ከብት ታጉረው እንደ ከብት እየተነዱ የታዘዙትን እንደ ባሪያ እሺ እያሉ የሚዘፍኑት የደንቆሮችና የመሪዎቻቸው የሌቦች ድራማ አይደለም ። እናም ደግሜ ልንገርህ እኔና እኔን መሰል ነጻ ዜጋ ምን ማለት እንደ ሆነ የምናውቅ ገና የዚህን የጎሳ ጫጫታ ድድብና ያለ ማቋረጥ ደጋግመን እናሳውቃለን!

ሂድ ዞር ዞር ብለህ አስተውል ትግሬ ሲራብ ልጅ ነበርኩ! ዛሬም ትግሬ ረሃብ ውስጥ ነው! ዛሬም የዘር እስር ቤት ተቆልፎበት ያለቅሳል! ቦረና ዛሬም ይራባል! በቃ። ሳይንስን ልትክድ ትችላለህ! ከመከራህ ግን መውጣት አትችልም! ከራስህ የጎሳ ከርቸሌ ማንም አያላቅቅህም !
Last edited by Horus on 09 Mar 2022, 22:25, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by sun » 09 Mar 2022, 22:15

Horus wrote:
09 Mar 2022, 19:57
ኤደን፣
ኢሳቅ ኒውተን መሰረታዊ የፊዚክስ ሕጎችን ካሳወቀ መቶዎች አመታት አልፈዋል። እነዚያ የፊዚክስ ሕጎች በየቀኑ ለአዲስ ተማሪ ይደገማሉ፣ ይሰበካሉ ። ሕጉን አውቀው፣ ትምረው፣ ተቀብለው ስራ ላይ ያዋሉት የኢንዱስትሪ አብዮት አይደለም የኢንፎሜዝሽን አብዮት አይደለም ሰው ሰራሽ ሰው ሮቦት ፈጥረውበታል። አንተ ዛሬም ሁለት በሬ በጠማማ እንጨት አስረህ ፣ዛሬም ቆሻሻ ዉሃ እየጠጣህ በጭለማ ውስጥ አለህ።

ደደቦች ማንም የማይሰብረው፣ ማንም የማይበግረው የሰሩት እስር ቤት እራሳቸው ለራሳቸው በራሳቸው አንጎል ውስጥ የገነቡት ድንቁርናና እምነት ነው ። እኔ ለኢትዮጵያ ችግር ያለኝ ሃሳብ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ካሻህ እዚህ ፎረም ላይ ካ10 አመት በላይ የጻፍኳቸውን ሃሳቦት አንብብ። ጎሳ ያንተ የማይበገር ያንጎልህ እስር ቤት ነው ። ደሞ እዚያ እድሜ ልክ ታስረህ ከሱ ጋር እስከነ ድንቁርናህ ድህንትህ፣ እና ስቃይህ መሞት መብትህ ነው ።

አንተ የማህበራዊ ሳይንስ ሕግጋት አልቀበልም ስላልክ፣ አንተ የፖለቲካ ሳይንስ ሕግ አምቢ ስላልክ እነዚህ በታሪክና በፕራክቲስ እተረጋገጡ ሕጎችን መደጋገም አንተውም አልተውም! ሳይስን እውነት ስለሆነ ይደገማል፣ ይደጋገማል ። በፖለቲካ ሳይንስ ሕግ ዘር፣ ጎሳ፣ ዘውግ ዘመናዊ የመንግስት ስርዓት ማቆሚያ ንድፈ ሃሳብ አይደለም፣ የፖለቲካ ማደራጃ ዘዴ አይደለም። ያን የሚከተሉ አላዋቂ የፖለቲካ መሃይሞች ወይም በዉሸት የሕዝብ ገዢ ሆነው የሚነግሱ መሳፍንት ናቸው ። አንድ መስፍንኮ የገዢነት መብትና ሃይል የተሰጠኝ ከፈጣሪ ነው ሲል ተቀብለው ስትገዛ ነበር፣ ዛሬም አንድ መስፊን ተነስቶ የገዚነት መብትና ሃይል የተሰጠኝ ይህን ዘር ያንን ዘር ስለሆንኩኝ እያለ ነው! ያንን ቅንቁርና ነው ስርዓት ብለህ የምትገዛው ።

ዘመናዊ ነጻ፣ ፍትሃዊ፣ አበልጻጊ፣ የፖለቲካ ስርዓትና መንግስት የሚያቆሙ ነጻና ልዑል የሆኑ ግለሰቦች በነጻ ፈቃዳቸው የሚያቆሙት እንጂ ፣ በጎሳና በዘር እስር ቤት እንደ ከብት ታጉረው እንደ ከብት እየተነዱ የታዘዙትን እንደ ባሪያ እሺ እያሉ የሚዘፍኑት የደንቆሮችና የመሪዎቻቸው የሌቦች ድራማ አይደለም ። እናም ደግሜ ልንገርህ እኔና እኔን መሰል ነጻ ዜጋ ምን ማለት እንደ ሆነ የምናውቅ ገና የዚህን የጎሳ ጫጫታ ድድብና ያለ ማቋረጥ ደጋግመን እናሳውቃለን!

ሂድ ዞር ዞር ብለህ አስተውል ትግሬ ሲራብ ልጅ ነበርኩ! ዛሬም ትግሬ ረሃብ ውስጥ ነው! ዛሬም የዘር እስር ቤት ተቆልፎበት ያለቅሳል! ቦረና ዛሬም ይራባል! በቃ። ሳይንስን ልትክድ ትችላለህ! ከመከራህ ግን መውጣት አትችልም! ከራስህ የጎሳ ከርቸሌ ማንም አያላቅቅህ !

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by eden » 09 Mar 2022, 22:44

ሆረስ፣

ራስህን የማታለል አቅምህን ሳላደንቅ አልለፍ lol

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by kibramlak » 30 Jul 2022, 08:39

ይህ ሰው ራሱ አህያ ነው እንዴ ? :roll: :roll:
sun wrote:
09 Mar 2022, 22:15
Horus wrote:
09 Mar 2022, 19:57
ኤደን፣
ኢሳቅ ኒውተን መሰረታዊ የፊዚክስ ሕጎችን ካሳወቀ መቶዎች አመታት አልፈዋል። እነዚያ የፊዚክስ ሕጎች በየቀኑ ለአዲስ ተማሪ ይደገማሉ፣ ይሰበካሉ ። ሕጉን አውቀው፣ ትምረው፣ ተቀብለው ስራ ላይ ያዋሉት የኢንዱስትሪ አብዮት አይደለም የኢንፎሜዝሽን አብዮት አይደለም ሰው ሰራሽ ሰው ሮቦት ፈጥረውበታል። አንተ ዛሬም ሁለት በሬ በጠማማ እንጨት አስረህ ፣ዛሬም ቆሻሻ ዉሃ እየጠጣህ በጭለማ ውስጥ አለህ።

ደደቦች ማንም የማይሰብረው፣ ማንም የማይበግረው የሰሩት እስር ቤት እራሳቸው ለራሳቸው በራሳቸው አንጎል ውስጥ የገነቡት ድንቁርናና እምነት ነው ። እኔ ለኢትዮጵያ ችግር ያለኝ ሃሳብ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ካሻህ እዚህ ፎረም ላይ ካ10 አመት በላይ የጻፍኳቸውን ሃሳቦት አንብብ። ጎሳ ያንተ የማይበገር ያንጎልህ እስር ቤት ነው ። ደሞ እዚያ እድሜ ልክ ታስረህ ከሱ ጋር እስከነ ድንቁርናህ ድህንትህ፣ እና ስቃይህ መሞት መብትህ ነው ።

አንተ የማህበራዊ ሳይንስ ሕግጋት አልቀበልም ስላልክ፣ አንተ የፖለቲካ ሳይንስ ሕግ አምቢ ስላልክ እነዚህ በታሪክና በፕራክቲስ እተረጋገጡ ሕጎችን መደጋገም አንተውም አልተውም! ሳይስን እውነት ስለሆነ ይደገማል፣ ይደጋገማል ። በፖለቲካ ሳይንስ ሕግ ዘር፣ ጎሳ፣ ዘውግ ዘመናዊ የመንግስት ስርዓት ማቆሚያ ንድፈ ሃሳብ አይደለም፣ የፖለቲካ ማደራጃ ዘዴ አይደለም። ያን የሚከተሉ አላዋቂ የፖለቲካ መሃይሞች ወይም በዉሸት የሕዝብ ገዢ ሆነው የሚነግሱ መሳፍንት ናቸው ። አንድ መስፍንኮ የገዢነት መብትና ሃይል የተሰጠኝ ከፈጣሪ ነው ሲል ተቀብለው ስትገዛ ነበር፣ ዛሬም አንድ መስፊን ተነስቶ የገዚነት መብትና ሃይል የተሰጠኝ ይህን ዘር ያንን ዘር ስለሆንኩኝ እያለ ነው! ያንን ቅንቁርና ነው ስርዓት ብለህ የምትገዛው ።

ዘመናዊ ነጻ፣ ፍትሃዊ፣ አበልጻጊ፣ የፖለቲካ ስርዓትና መንግስት የሚያቆሙ ነጻና ልዑል የሆኑ ግለሰቦች በነጻ ፈቃዳቸው የሚያቆሙት እንጂ ፣ በጎሳና በዘር እስር ቤት እንደ ከብት ታጉረው እንደ ከብት እየተነዱ የታዘዙትን እንደ ባሪያ እሺ እያሉ የሚዘፍኑት የደንቆሮችና የመሪዎቻቸው የሌቦች ድራማ አይደለም ። እናም ደግሜ ልንገርህ እኔና እኔን መሰል ነጻ ዜጋ ምን ማለት እንደ ሆነ የምናውቅ ገና የዚህን የጎሳ ጫጫታ ድድብና ያለ ማቋረጥ ደጋግመን እናሳውቃለን!

ሂድ ዞር ዞር ብለህ አስተውል ትግሬ ሲራብ ልጅ ነበርኩ! ዛሬም ትግሬ ረሃብ ውስጥ ነው! ዛሬም የዘር እስር ቤት ተቆልፎበት ያለቅሳል! ቦረና ዛሬም ይራባል! በቃ። ሳይንስን ልትክድ ትችላለህ! ከመከራህ ግን መውጣት አትችልም! ከራስህ የጎሳ ከርቸሌ ማንም አያላቅቅህ !

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by DefendTheTruth » 30 Jul 2022, 09:54

Oromophobia aside, everything Oromo inserts the hands in turns out the best for Ethiopia.

I am not a big fan of Obbo Qajela Mardassa's political engagement, but he has also left his footprints in one of Ethiopias greatness, the 2022 IAAF-World championship in Oregon, where Ethiopia is the second top of the list of medals and Obbo Qajela is the Minister of Sports and Culture at the time.

Haters should go and eat their untamed long tongues.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by DefendTheTruth » 30 Jul 2022, 12:52

DefendTheTruth wrote:
30 Jul 2022, 09:54
Oromophobia aside, everything Oromo inserts the hands in turns out the best for Ethiopia.

I am not a big fan of Obbo Qajela Mardassa's political engagement, but he has also left his footprints in one of Ethiopias greatness, the 2022 IAAF-World championship in Oregon, where Ethiopia is the second top of the list of medals and Obbo Qajela is the Minister of Sports and Culture at the time.

Haters should go and eat their untamed long tongues.

BZW., What is wrong with ክብርት ፕሬዝዳንት ? She started her address by calling the name of Kibur Minister Qajela Merdassa and the suddenly said, yeqerta, to replace the name with that of Kibrit Meaza Ashanafi, offending Minister Qajela in doing so and confusing the rest of us, who were watching the ceremony. She should clarify, why she opted to take the step.

Post Reply