Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE REBIRTH OF THE ETHIOPIAN NAVAL POWER ON THE RED SEA

Post by Horus » 11 Dec 2022, 19:02

የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ኮማንደር ልጅ እስክንድር ደስታ ዳምጠው ከተማ የመሳቅኑ ጀግኖች ፍሬ!!

ዳምጠው ከተማ በአድዋ ጦርነት ወደቀ

ደስታ ዳምጠው በጣሊያ ሁለተኛ ወረራ በትግሬ ባንዳ ተከድቶ በሶላቶ ተረሸነ

እስክንድር ደስታ በፋሺሽቱ መንግስቱ ሃይለ ማሪያም ተረሸነ


https://en.wikipedia.org/wiki/Iskinder_Desta

eden
Senior Member
Posts: 10105
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 11 Oct 2023, 21:26

where’s blueshift these days?

Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re:

Post by Horus » 11 Oct 2023, 21:42

eden wrote:
11 Oct 2023, 21:26
where’s blueshift these days?
አንተ ከንቱ፣ እኔ አንድም ቀን ኤርትራን ወረን የባህር ኃይል እናቆማለን አላኩም ። የኦሮሞ ዉሽታሞች አገር ለመስልጠቅ ባንዲራ ሲያውለበልቡ እንደ መራር የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ኢትዮጵያ የባህር ኃይል እንደ ሚገባት ደግፌያለሁ ወደ ፊትም እነዚህ የወረሙማ እረኞች ካግሪቱ ጫንቃ ሲወገዱ ኢትዮጵያ ወደብ ተከራይታ ኒቪ ታቆማለች ። ያ ግ ን እንደ ሺመልስ ያሉ የካቲካላ ሰካራሞች የሚሰሩት ስራ አይደለም!

አቢይ ኤርትራን ለመውረር ቢቃጣው እራሱ ከ4 ኪሎ እንደ ሚጸዳ ሺ ግዜ ተናግሬያለሁ ! ስለዚህ get a life!

Post Reply