Eritreans are living in their own bubble. They have a wrong mindset and Ethiopians kindness spoiled them to feel important.
Abiye Ahmed didn’t handle the first reaproachment well. The Eris thought they got their man an easy to manipulate guy in power. He used them to his own agenda and threw them under the bus just like the Weyannies did. The EPRP would have done the same thing if they were given a chance to govern.
I am certain Abiye will mishandle this 2nd phase approach with the Eris.
War is not the right measure against Eritrea. Ethiopia has one of the best weapons in its arsenal: TIME. Suspend the Ethiopian Airlines service to Eritrea, close the border, dispatch the contraband expert Ambassador from Ethiopia and deport Eritreans. And they will start thinking properly. If not then the Afars will do it for them.
They can have a flag, passport and a president for life. That is fine with us but they will never build anything on own expense. How foolish they are.
You just can’t demarcate the border 60 kms off the sea and build a nation. It is just not possible.
Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት
እናትና አባትን በቁሙ የሚያርደው የኦነግ-ሸኔ ካድሬ ሆነህ ፣ በህንድ ካስት ስርዓት ላይ ትሳለቃለህ። ክፍት አፍ - ህንድ ሀገር እርጉዝ አትታረድም ፣ ስዎች ከቦታቸው አይፈናቀሉም ፣ ሀገሪቷ ለመላው አለም ቴክኖሎጂና ሊቅ ታፈራለች እንጂ ስንዴ አትለምንም ረሃብም አታውቅም። ቆሌያም!
DefendTheTruth wrote: ↑15 Nov 2023, 08:53ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሆነ ለመቀጠል ጉራጌ (ጉራጌ ዉስጥ "ቱባ አማራም" አለበት ብሎናል) ኢትዮጵያን መምራት አለበት፣ ይለናል ይሄ ፈንዳዳ፣ ከንቱ ፍጥረት።Horus wrote: ↑15 Nov 2023, 01:05በዚህ አለም ላይ ከቦታውና ግዜው ውጭ የሚኖር ሪያሊቲ የለም ። እርግጥ ነው በፊዚክስ ሕግ መሰረት ግዜ ቀስት አለው፤ ያ ቀስት አይታጠፍም ነገር አዲስ ግዜ አዲስ ሪያሊቲን ይወልዳል ።
የኢትዮጵያ ችግር ላለፈው 60ና 70 አመታት የፔቲ ቡርዡዋ ችግር ነው ። ይህ መደብ እንኳስ አገር ራሱን በቅጡ የማያደራጅ አንስቴብል መደብ ነው ። ላለፈው 70 አመት አይደለም አገር ሊያቆም የቆመችውን ኢትዮጵያ ማፍረስ አቅቶት እንደ አሜባ ሲከፋፈል ሲበታተን አሁንም አለ ።
ዛሬ የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ችግር የኦሮሞ ፔቲ ቡችዙዋ ችግር ነው ። መንደር አቁሞ እማያውቅ የዘመናችን ምኒልክ ለመሆን ይቃጣዋል፣ ያውም የሚኒልክን ኢትዮጵያ አፍርሶ። ያ የከብቶች ሃሳብ ነው አይቻልም አይሆንም።
ሱማሌ የ80 አመት ማለትም የአንድ ሰው እድሜ ብቻ የአገርነት ታሪክ ያላት ነች ። ኤርትራ የ30 አመት ። ኢትዮጵያ (ኤርትራ ኢትዮጵያን የቆረቆሩ ናቸው) ቢያንስ 2 ሺ አመት በመንግስተነት ኖራልቸ ። ኦሮሞ መንግስት ኖቶት አያውቅም ። ሃቅ እንናገር ።
እኔ በ32 አመት ምርምር የደረስኩበትና ወደ ፊት ሌሎች የታሪክ ሊቃውንት እንደ ሚያረጋግጡት የጥንታዊ ግብጽ አንዱ ሕዝብ ኢትዮጵያዊያን ነበሩ ። ዛሬ የኤርትራዊያን አባቶች ናቸው የሚባሉት ደም 'አቶች የጥንታዊት ግብጽ አበሾች ናቸው። ስለዚህ ምንም ተባለ ምን ይህን ታሪክ ማጥፋት አይቻልም ።
በእኔ ሆረስ እምነት የኤርትራዊያን እጅግ ግዙፍ ፍርሃት በኢፍትሃዊነት ነጻነታቸውን እና ማንነታችደውን ላለማጣት እንጂ ፍርሃታቸው ኢትዮጵያዊ ላለመሆን አይደለም ። ይህን ሃቅ ንጉሱም አልገባውም፣ መንግስቱም አልገባውም፣ መለስም አልገባውም፣ አቢይም አልገባውም ። በየዘመኑ የተነሳ ዲክታተር ሁሉ ለስልጣኑ ማዳበሪያ የሚጠቀምበት የባንክ ተቀማጭ ነው! እጅግ ትልቅ የታሪክ ካርድ!
ዛሬ ንፍጥ ለቅላቂ የፖለቲካ አላዋቂዎች ባንድ በኩል የሴም ዘሮችን ማጥፋት አለብን እያሉና የትግሬና አማራ እና ጉራጌ ሕዝቦችን ማርጂናላይዝ ለማድረግ ፎሌ እየረገጡ በሌላ በኩል የኤርትራ ሕዝብን (የኢትዮጵያ ቆርቋሪዎችን) በመውረር የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ለመሆን የሚዳዳቸው አቢይና ሺመልስ እርሱት እንላለን ።
አው ቅጥ አልባው አላዋቂው ጠባቡ ፔቲ ቡርዡዋ ባመጣው ጣጣ እንጂ ኢትዮጵያ (ኤርታራዊ ኢርትዮጵያዊ ነው) እና ሱማሌ የቀይ ባህርና ሕንዲ ውቂያኖስ ባለቤቶች ነበሩ፣ ናቸው ።
ይህ ታላቅ ሕዝብ መልሶ ታላቅ ለማደግ ግን እንደ ዘመዶቼ የፍቅር ተሰላምና ኬርነት ካልቸር ያላቸው ሕዝቦች ወደ አገሪቱ መሪነት ከፍ ማለት ይኖርባቸዋል! በጠብ መንጃ ሳይሆን በፍቅር ፣ ፍትሃና ርትዕ አገር ለሚያቆሙት ።
He wants something Un-Ethiopian, a multi-tiered society. He will then also introduce a Getto kind of settlement in the country, a truly colonial legacy. It is in the form of such a social class like the case of Indian Caste (Castes are ranked, named, endogamous (in-marrying) groups, membership in which is achieved by birth. There are thousands of castes and subcastes in India, involving hundreds of millions of people.
This is a dead creature, I have told you on multiple occasions.
Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት
What kindness are you blabbering about?
Have we not been forced to fight for our survival for the last 60+ years because of Ethiopian leaders? The midget Haile Selasie first, then the monster Mengie and the evil Meles?
Well, who is crying now day in day out? Eritrea recovered its invaded territory and made TPLF ten times weaker than it was before. The child minded PM hasbecome the most hated and disrespected leader in the horn.Abiye Ahmed didn’t handle the first reaproachment well. The Eris thought they got their man an easy to manipulate guy in power. He used them to his own agenda and threw them under the bus just like the Weyannies did. The EPRP would have done the same thing if they were given a chance to govern.
There is no 2nd phase as such. If he dares to invade a sovereign country his fate will be sealed.
I am certain Abiye will mishandle this 2nd phase approach with the Eris.
Fully agree with you. War will not serve anyone any purpose.War is not the right measure against Eritrea.
We know the child minded PM is only bluffing to divert his people's attention from the conflict waging in every corner of the country
You have a short memory like a fish. Meles the evil tried this on Eritrea and it only shot our tenacity up.Ethiopia has one of the best weapons in its arsenal: TIME. Suspend the Ethiopian Airlines service to Eritrea, close the border, dispatch the contraband expert Ambassador from Ethiopia and deport Eritreans. And they will start thinking properly.
When are you people going to learn to live in peace with your neighbours?
If you leave us alone we can forget of each other for eternity.If not then the Afars will do it for them.
They can have a flag, passport and a president for life. That is fine with us but they will never build anything on own expense. How foolish they are.
So dare us. You will be buried in the 60km stretch of land.You just can’t demarcate the border 60 kms off the sea and build a nation. It is just not possible.
Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት
እዚህ ሪፖርት ውስጥ መጨረሻው ላይ አንድ ኤርትራዊ የሚሰጥውን አስተያየት አዳምጡ! ኦሮሙማ ሰከን በል እየተባለ ነው!
Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት
You are living in your own bubble.If you leave us alone we can forget of each other for eternity.
The 500 thousand Eritreans who migrated to Ethiopia for the last two decades speaks volumes. You will never see a single Ethiopian going north to make a living.
First thing first. Leave Ethiopia or you will be deported.
Dedeb, you will never figure out what it takes to build a nation. Like that you will disappear from that region in a few decades. The Afars the oldest nation on the Red Sea will show you how it is done.
You will see it on your lifetime.