Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 02 Jan 2021, 15:43

የጉራጌ ሴቶች የሰርግ እንሾሽላ ባህል የሱዳን ሴቶች የሰርግ የሂና (እንሾሽላ) ምሽት (Henna Night) ይሉታል ።


Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 03 Jan 2021, 02:25

የጉራጌ ሰንዳ (ሳንጃ) በታሪክ ማየት ከፈለጋችሁ የጢያ ሃውልቶችን ተመልከቱ ። ሰንዳ እጁ ላይ ባለ መስቀል መያዣ ያለው ረጅም ባለ ሁለት ስለት ጎራዴ ነው ። አረብኛ ሃርብ (አርብ) ሲባል ሌላ ስሙ ሴፍ (ሰይፍ) ነው። ያንን ነው በሱዳኑ ባህል ምታዩት ። ከላይ እንዳልኩት አርበኛ ማለት ባለ ሳንጃ ጦረኛ ማለት ነው ። ጎራዴ የሚለው ቃል ጽንስ ብዙ ትርጉም ስላለው ዛሬ አላነሳውም ።


Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 03 Jan 2021, 02:40

ጊመ ከየት መጣ?

የጉራጌ ሴቶች ልክ እንደ ጥንታዊ እናቶቻቸው በብዙ መንገድ ተውቦ ተሰርቶ ቅቤና አደስ የጠጣውን ትራስ ላይ ከፍ ብለው ይተኛሉ ። ይህ የጥንታዊ ግብጾች ትራስ ሹርባቸው እንዳይበላስህ፣ ጎፈሬያቸው እንዳይደፈጠጥ ማድረጊያ ትራስ ነበር ። ስሙ በጉራጌኛ ጊመ ያባላል !



Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 04 Jan 2021, 03:30


Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 04 Jan 2021, 04:23


Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13756
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Noble Amhara » 04 Jan 2021, 05:19

HORORO


Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!

Post by Horus » 05 Jan 2021, 01:19

መላው የኢትዮጵያ የብርሃን ልጆች ሁሉ እንኳን ለልደተ ብርሃኑ አደረሳችሁ !! ሕዝቦቼ በራዕይ እጦት ያልቃሉ ይላል ታላቁ መጽሃፍ !!! በብርሃን ለምታስቡ፣ በብርሃን ለምትጓዙ፣ ባለአገሮች፣ ባለኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ ሰላምና ፍስሃ ለናንተ !! ኬር !!!


Post Reply