Yakume wrote: ↑19 Jul 2020, 12:58
There are so many things in this question and we better break it down into pieces.
1. In the last three or four years many innocent people (NON-OROMO) were killed and displaced from Oromiya region and by the Oromo Government Police and QEERROO.
አቶ ዮክ፣
ቄሮዎች ንብረት እንዳያወድሙ ፣ ሰው እንዳይገድሉ ከፈለግህ ለምን አጫሉን ከደልክባቸው። አሁን ክርክሩ አጫሉን ማን ገደለው አይደለም አማሮች አጫሉ እንዲሞትላቸው ይፈልጉ ነበርና ቄሮዎች የመቶ አመት የአማራ ግፍ ገነፈለባቸውና ያደረጉትን ታውቃለህ ። እናም ድርጊታቸው የስራ የመስለኛል ። አማሮች አሁን ኦሮሞን ነቅለው ለመሄድ የወስኑ ይመስለኛል ይህ ለቄሮዎች በጣም ትልቅ ድል ነው። አማሮች ወጭት ስባሪዎች ። የበሉበትን ውጭት ስባሪዎች ። ያጎረሳቸውን እጅ ነካሺዎች ናቸው። ኦሮሞ ውስጥ ተቀምጠው ከኦሮሞ ጋራ መቆም ሲኖርባቸው ከአብን ጋራ ይቆማሉ ። ኦሮምኛ መናገር ሲገባቸው ኦሮሞን ግጥም አርገው ይሳደባሉ። እነዚህ በሚኒልክ ግዜ አገር ሊወሩ የመጡ በድርግ ግዜ ሊወሩ የመጡ ወታደሮችና በረሀብ ግዜ የመጡ ረሀብተኞች እንደማመስገን ኦሮሞን ኦሮሞን አጥንት የሚስብር ንጝግር ሲናገሩ ከርመው ። የእጃቸውን ሲያገኙ አሁን እንሄዳለን አሉ። ይህ ሁሉ የምልህ የኔን ሐሳብ አይደለም የቄሮን አሳብ ነው። ቄሮዎች የአማራን ንብረት ግጥም አርገው ሲያውድሙ ማን አባቱ ነው ንብረት ለማፍራት ኦሮሞ አገር የሚሄደው ኮተታቸው አለቀ ማለት አይደለም።
አቶ ዮክ ማን
አንተኑ ምሳሌ እናርግ ኮተታችንን ጠቅልለን እንውጣና አዲስ ቦታ እንፈልግ እያልክ አይደለም ከዚህ ባላይ የቄሮ ስኬት ምን ሊሆን ነው። አማሮች ከኦሮሞ መውጣት የኤርትራኖች ከአዲስ አበባ መውጣት ማለት ነው። እኔ የዛን ግዜ ኤርትራኖች ከውጡ ማን የቴክኒካል ስራ ይስራልናል ማን ኢኮኖሚውን ያንቀሳቅስልናል ብዬ ነበር ። ኤርትራኖች መውጣት ምንም ጉዳት አላደረስብንም ። እድሜ ለትግሬዎች
አማሮች በፍፁም የሚታዘንላቸው አይደለም ብዙ ብዙ ግፍ በስው ላይ ስርተዋል። ለምሳሌ አረቦች ለ፬፱ አመት ኢትዬዽያ ውስጥ ይሆሩ ነበር ። አረብ ከአገራችን ይውጣ ብለው ወትውተው በሀይሌ ግዜ ተጀምሮ ድርግ አረቦችን በሙሉ ጠራርጎ አውጣቸው የአረቦቹን ሱቆች በሙሉ ጉራጌዎች በነፃ ተርክቡዋቸው እዛው በአሽከርነት ይስሩ ስለነበር። አማራ ፋራ ስለሆን ንግድ ከነሱ በታች ስራ ስለሚመስላቸው ስራውን ለጉራጌ ለቀቁላቸው።
ከዚያማ ኤርትራኖች እንዴት አርጎ ነው አንድ የቡና ዛፍ ሳይኖራችው የቡና ላኪዎች የሆኑትና ከአፍሪካ አንደኛ ላኪ የሆኑት እያሉ መለስን መግቢያ መውጫ አሳጥተው ኤርትራኖችን ከአገር አባረሩዋቸው።
ይህ ብቻ አይደለም ሳውዲ አረቢያ ኢንቨስተር በእርሻ ላይ በቢሊዬን ዶላር ኢንቨስት አርገው ሲስሩ አበዱ ። ከአገር ይውጡ አሉ ያልገባቸው ግን ሁለት መቶ አበሻ ገረድ አረብ አገር እንደምትሰራ እና የነሱ የግፍ ፅዋ እንደምትቀምስ አልገባቸውም ሳዊዲዎች በገሀድ አበሾችን በየመንገዱ እንደ አይጥ ሲመቱ ከረሙ ከአገራችን ውጡ ብለው ይህ ሁሉ የአማሮች ግፍ ነው። በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ።
ከዚያማ የአማራ ግፍ መች አብቅቶ ። አለሙዲን አላስቆም አላስቀምጥ ብለው ። አሁንም አገሩ እንዳይገባ በፍርሃት አሳሪዎቹ ጋ ከአበሾች ይሻሉኛል ብሎ እንዲቀመጥ አረጉት ። የአማሮች ግፍ ተወርቶ አያልቅም።
አንተ እንኳን ኦሮሞ ባህል የለውም ስትል እኮ የዘረኛ ጥቃቄ ነው። ባህል ስለሌለህ አይደለም ጥፋት የምታጠፋው ። ይህ የአስተዳደር ጉዳይ ነው። ለምን ቄሮ በትግሬዎች ግዜ ቤት ንብረት አላቃጠሉም ። ለምን ፀባያቸው በዚህ ሁለት አመት ተቀየረ። ገዳ አስተዳደር። የጉደፈቻ አስተዳደር እናም ሌሎቹም ባህሎች አሜሪካን ዲሚክራሲ ያስናቀ ዲሞክራሲ ባህል የለውም ስትል ከዚህ በላይ ስድብ አለ ወይ። ታድያ አንተ ነህ ኦሮሞ አገር ልቀመጥ ብለህ የምትለው።
ተመልከት ኦሮሞዎች አጫሉ በግፍ ሲገደልባቸው ሐገሩን አቃጠሉት ። አሜሪካ ብትኖር ይህንን ጥያቄ አትጠይቅም ነበር ጥቁር አሜሪካኖችም ሀገሩን አቃጥለውታል ለአንድ ጥቁር መሞት ታድያ እነሱ ባህል የላቸውም ማለት ነው። በብዙ ዘመን ግፍ ገንፍሎ ውጥቶባቸው ነው። ተመልከት እንግዲህ አጫሉ ሲሞት በግፍ እንድንብ የተነሳው ኦሮሞ ለምን ጁሀር ሲታስር ዝም አለ ። መልሱ ጁሀር በጥፋቱ ነው የታስረው ማን አባቱ አዞት ነው ሬሳ የነካው ስለዚህ በጥፋቱ ስለታስረ ዝም አሉት ። ግን በግፍ በማታ ስኪሪቲውን ሊያነሱበት ሲል ይሄው ቄሮ ነበር የተከላከለው ። ታድያ ሲታስር ዝም አለው ጁሀር አለቃቸው ከሆነ መልሱ አንድና አንድ ነው ጁሀር በግፍ አይደለም የታስረው።
እንዳልኩት ብዙ በፅፍኩ ግን አማሮች የሚገባቸው አይደለም ። ኦሮሞን ለመናገር አማሮች አስር ሚሊዬን መጤ ኦሮሞውችና ሌሎችንም ጎሳዎች በእንግድነት ተቀብለው ሲያበቁ ልክ እንደ ኦሮሞ ከዚያ በኋላ ማን ግፈኛ እንደሆነ እናያለን። ጎጃሞች እና ጎንደሬዎች የገዛ ጎሳቸውን አንቀበልም ብለው የነሱን ኩሳንጉስ ማን ሊቀበልላቸው ነው። ኦሮሞች ከሱማሌ በሚሊዬን ሲባረሩ ኦሮሞ ተቀበሉ ምንም ድምፅ ሳያስሙ እስቲ አማሮች አንድ አማራ ይቀበሉ እና ከዚያ በኋላ እናወራለን።
ይህ ከላይ የፃፍኩት የቄሮን አስተሳስብ በገባኝ መጠን ነው እንጂ የኔ አስተሳስብ አይደልም። የኔ አስተሳስብ ማንኛውም ሰው በማንኛውም ምክኛት መገደል የለበትም ብዬ የማስብ ሚስኪን ነኝ።
if u want to dodge just say it is long i cant read it all and escape