Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by Digital Weyane » 11 Apr 2020, 13:50

ኡኛ የዓድዋ ወያኔ በስልጣን በነበርንበት ዘመን፣
  • በሚልዮን የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ገበሬዎች ከየቅያቸው ባፈሙዝ አፈናቅለን ሰፋፊ የእርሻ መሬቶች ለሳውዲ አረቢያ ሩዝና የተለያዩ ፍራፍሬዎችና አትክልቶች እንዲያበቅሉበት እንዳልሰጠን ሁሉ፣

    በየአመቱ እስከ ግማሽ ሚልዮን የሚጠጉ የአማራና የኦሮሞ ልጃገረዶች ለግርድና ስራ ወደ ሳውዲ አረቢያ እንዳልላከን ሁሉ፣

    በኦሮሚያ ክልል ውስጥ እስከ አምስት መቶ አመት እድሜ ያላቸው ዛፎች ቆርጠን ወደ ሳውዲ አረቢያ እንዳልላክን ሁሉ፣

ያ ሁሉ ውለታ ተረስቶ፣ ዛሬ በትግራይ የችግራችን ግዝፈት እንደ ግመል ትልቅ በሆነበትና የመውጫ መፍትሄያችን ደግሞ እንደ መርፌ ቀዳዳ እጅጉን በጠበበበት ወቅት፣ ዉለታ ቢስ ሳውዲዎች ለተጋሩ ስደተኞች <ኮሮና> እያሉ እየሰደቡና፣ ፍፁም ጥላቻን መሰረት ባደረገ ስሜት <ተጋሩ ስደተኞች ወደ ሳውዲ አናስገባም! አይናቸውንም ልናየው በጭራሽ አንሻም!!> በማለት በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ስደተኞች ከድንበር እንዲመለሱ እያደረጉ ነው።

ይህ ሁሉ ሲሆን በአክሱም ሆቴል መሽገው የሚገኙ የወያኔ መሪዎቻችን ቁጭ ብለው ይመለከታሉ። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by Digital Weyane » 11 Apr 2020, 14:37

ግን ግን እስከመቼ ነው ተጋሩ ስደተኞች በየመን እንዲህ እንደ እንሰሳ እየተነዱ የሚታፈኑት?? የወያኔ መሪዎቻችን ምላሽ ምንድን ነው?? የዲጂታል ወያኔ ዝግጅት እንዴት ነው?? በጣም ያበሳጫል በጣም ከፍቶኛል!! :evil: :evil:

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 11 Apr 2020, 16:23

Karma is a female dog :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
Digital Weyane wrote:
11 Apr 2020, 13:50
ኡኛ የዓድዋ ወያኔ በስልጣን በነበርንበት ዘመን፣
  • በሚልዮን የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ገበሬዎች ከየቅያቸው ባፈሙዝ አፈናቅለን ሰፋፊ የእርሻ መሬቶች ለሳውዲ አረቢያ ሩዝና የተለያዩ ፍራፍሬዎችና አትክልቶች እንዲያበቅሉበት እንዳልሰጠን ሁሉ፣

    በየአመቱ እስከ ግማሽ ሚልዮን የሚጠጉ የአማራና የኦሮሞ ልጃገረዶች ለግርድና ስራ ወደ ሳውዲ አረቢያ እንዳልላከን ሁሉ፣

    በኦሮሚያ ክልል ውስጥ እስከ አምስት መቶ አመት እድሜ ያላቸው ዛፎች ቆርጠን ወደ ሳውዲ አረቢያ እንዳልላክን ሁሉ፣

ያ ሁሉ ውለታ ተረስቶ፣ ዛሬ በትግራይ የችግራችን ግዝፈት እንደ ግመል ትልቅ በሆነበትና የመውጫ መፍትሄያችን ደግሞ እንደ መርፌ ቀዳዳ እጅጉን በጠበበበት ወቅት፣ ዉለታ ቢስ ሳውዲዎች ለተጋሩ ስደተኞች <ኮሮና> እያሉ እየሰደቡና፣ ፍፁም ጥላቻን መሰረት ባደረገ ስሜት <ተጋሩ ስደተኞች ወደ ሳውዲ አናስገባም! አይናቸውንም ልናየው በጭራሽ አንሻም!!> በማለት በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ስደተኞች ከድንበር እንዲመለሱ እያደረጉ ነው።

ይህ ሁሉ ሲሆን በአክሱም ሆቴል መሽገው የሚገኙ የወያኔ መሪዎቻችን ቁጭ ብለው ይመለከታሉ። :roll: :roll:

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 11 Apr 2020, 17:41

Wow! The Tigray people are forced to pay for crimes committed by Weyane.
Digital Weyane wrote:
10 Apr 2020, 03:46
እጅግ በጣም አሳዛኝ ዜና፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (ከ18 አመት በታች ማየት የተከለከለ ነው)

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 11 Apr 2020, 22:05

የጎንደር ህዝብ ኤርትራውያን ሲባረሩ በእንባ ሸኝተው እኛን በስድብና በካልቾ አባረሩን -- (በሱዳን የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሚኖሩ የህወሃት ደጋፊዎች)

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 11 Apr 2020, 22:42

Pictured: Tigray Agazi soldiers guarding and helping Saudi tourists on a hunting expedition to the Awash National Park. Today, however, the Saudis are repaying your weyane's hospitality by hunting down your Tegaru refugees like wild animals!

wegri
Member
Posts: 913
Joined: 23 Feb 2013, 05:49

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by wegri » 12 Apr 2020, 05:07

Digital Weyane wrote:
11 Apr 2020, 00:54
አምሓሩ "የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች!" ሀም ዝብሉዎ፣ ሕልሚ ዓባይ ትግራይና ከነተግብር ልስሜን ተመጣጢርና ኢድና ልዓቐብ ዘርጊሕናዮ እንከለና ወያ ትግራይና ኡኖና መረበትና ምስ ደቃ ኻው ቱሽቱሽና ሸተት ኢላ ሞሊቓ ልዘልአለም የጥፊእናያ። ኸምዙይ ዓይነት ሽግር ኡዩ ገጢሙና ዝኒኦ። :evil: :evil:
:lol: :lol: :mrgreen: :lol: :lol:

wegri
Member
Posts: 913
Joined: 23 Feb 2013, 05:49

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by wegri » 12 Apr 2020, 05:20

( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote:
11 Apr 2020, 17:29
ህጂ ዶ ሀይሽ? :mrgreen: :mrgreen:
:lol: :lol: :lol: ኢድ ጸናሒት ሸናሒት ይብሉ ለባማት ኣቦታትና ክምስሉ። ግደፎም ድኣ ይስሓንዋ ኢዶም ኢያ ረኺባቶም። ጋዕጋዓት ዓጋመ ርኹሳት ፍጥረት። :mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by Digital Weyane » 12 Apr 2020, 12:54

We can only stop the mass migration of our Tigray youth by arresting Adwa Weyane rulers, charging them with treason. That is the only way we can save Tigray and our youth. Enough is enough!

Digital Weyane
Member+
Posts: 9837
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by Digital Weyane » 12 Apr 2020, 14:32

On this Easter Sunday, let us remember the one million Tegaru refugees stranded along the Saudi-Yemeni border region, and keep them in our prayers.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by sun » 12 Apr 2020, 17:52

Digital Weyane wrote:
10 Apr 2020, 03:46
እጅግ በጣም አሳዛኝ ዜና፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (ከ18 አመት በታች ማየት የተከለከለ ነው)

Ijjachinin wedesemay ansiten "Igzioo!" malet quami bahilaachin new. Gin mechee new "Igzioo" malet bichaa titen, temiren, tegbabten, fexiren, kebren askebbren be desta yemmin norew? 8)

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እጅግ በጣም አሳዛኝ ቪዴዮ፣ የሳውዲ ድንበር አስከባሪ ፖሊስ በተጋሩ ስደተኞች ላይ ጥይት እየተኮሰ ነው። (እግዚኦ በሉ)

Post by sun » 12 Apr 2020, 18:10

Digital Weyane wrote:
11 Apr 2020, 13:50
ኡኛ የዓድዋ ወያኔ በስልጣን በነበርንበት ዘመን፣
  • በሚልዮን የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ገበሬዎች ከየቅያቸው ባፈሙዝ አፈናቅለን ሰፋፊ የእርሻ መሬቶች ለሳውዲ አረቢያ ሩዝና የተለያዩ ፍራፍሬዎችና አትክልቶች እንዲያበቅሉበት እንዳልሰጠን ሁሉ፣

    በየአመቱ እስከ ግማሽ ሚልዮን የሚጠጉ የአማራና የኦሮሞ ልጃገረዶች ለግርድና ስራ ወደ ሳውዲ አረቢያ እንዳልላከን ሁሉ፣

    በኦሮሚያ ክልል ውስጥ እስከ አምስት መቶ አመት እድሜ ያላቸው ዛፎች ቆርጠን ወደ ሳውዲ አረቢያ እንዳልላክን ሁሉ፣

ያ ሁሉ ውለታ ተረስቶ፣ ዛሬ በትግራይ የችግራችን ግዝፈት እንደ ግመል ትልቅ በሆነበትና የመውጫ መፍትሄያችን ደግሞ እንደ መርፌ ቀዳዳ እጅጉን በጠበበበት ወቅት፣ ዉለታ ቢስ ሳውዲዎች ለተጋሩ ስደተኞች <ኮሮና> እያሉ እየሰደቡና፣ ፍፁም ጥላቻን መሰረት ባደረገ ስሜት <ተጋሩ ስደተኞች ወደ ሳውዲ አናስገባም! አይናቸውንም ልናየው በጭራሽ አንሻም!!> በማለት በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ስደተኞች ከድንበር እንዲመለሱ እያደረጉ ነው።

ይህ ሁሉ ሲሆን በአክሱም ሆቴል መሽገው የሚገኙ የወያኔ መሪዎቻችን ቁጭ ብለው ይመለከታሉ። :roll: :roll:
[/colo

Hmm... :mrgreen:

Nothing but heart breaking avoidable human made inhuman brutal horror stories. Narrating after narrating stories can't help anyone. But stopping, thinking and working inclusively both within the countries, regions and localities and then deveoping equality and justice for all may help. Eritreans, Tigreans and all the other Ethiopians should hold hands in unity within diversity and empower their people to have education, freedom, justice, equality, vibrant investments and wealth creation so as to be healthy wealthy and proud citizens by coming out of the shameful wretchedness but become free and independent human beings. Everything is in their own hands but greed for power keeps them apart to stay wretched and despised. Sad indeed!
8)

Post Reply