Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 11 Feb 2020, 20:30
Ethoash wrote: ↑11 Feb 2020, 07:40
Maxi wrote: ↑11 Feb 2020, 06:31
:
አንተ እብድ
ይህ ምረጡኝ ቅስቀሳ ወንጀል እንደሆነ አታወቅም እንዴ ምርጫው ግዜ ሳይታወቅ ጀምሩ ሳይባል ይምን ማሻቃቃት ነው። በዚህ ላይ እነዚሁን ሰዎች የኤፔኮን መፈክር ውጡ ብትላቸው ይወጣሉ ። ለነሱ እንኳን ይህችንን ግርግር ሌላም ቢሆን የግዜ ማሳለፊያ ስርክሳችው ነው። ለለቅሶም ቢሆን ሚልዬን ሰው ታስልፋለህ ። ምን ችግር አለው ስራ ፍትን ህብረተስብ ፎቶ ተነሳ ታዋቂም ት ሆናለህ ብትለው በእንግሊዘኛ ምን እንደተፃፈ ሳያወቁ ነው ይዘው የወጡት።
ምን አለበለኝ እኔ ራሴ እንድ ሁለት ሰው ጠርቼ መፍክር ይዜ በአስፋልቱ ላይ ብሄድ በጥቁት ግዜ እከብብ ነበር በዚያ ላይ ቪድዬ እና ካሜራ የምነሳ ከሆነማ የስፈሩን ሰው ነው ተገልብጦ እንዲወጣ የማረገው። በዚህ ሚስኪን ሕዝብ ተጫወቱበት ። መፈክሩ በተስራበት ዋጋ የውሃ ጉድጎድ በቆፈራችሁለት ። ትምህርት ቤት ፤ ሐክም ቤት በከፈታቹሁለት ኖሮ ምን ያህል በተጠቀመ ነበር። እንዴኔ እንዴኔ ከሆነ ይህ ስላማዊ ስልፍ መቅረት አለበት ። የወስልትና ፓርቲ አባል የሆኑ ብቻ በአደራሽ መስብስብ አለባቸው እወነት ደጋፊያቸውን ለማወቅ ። ማንም እንዳይገባ ደግሞ የአባልነት መታወቅያ መስጠት እና መጠየቅ ነው አደራሹ ወስጥ ሲገቡ። ማንንም ተራ መንገደኛ መንገድ አዘግቶ መብነሽነሽ ይቁም ።
Hmm....
These people are practicing their democratic rights based on the practical changes and transformations brought about by Dr. Abiyy and his team. Such changes have never been seen and never been heard even in last some 3000 years of Ethiopian history. I am not a politician but yet I think that it is worth for all Ethiopians, Africans and the world to demonstrate in its favor. "Thank you for what you have given us these far! We want more... we want more... we want more...!" needs to be additional slogans and celebrations. Why not, since this happens only once in 3000 years as people have just came out of the horrifying concentration camps, secret jails and prisons. BINGO!
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 11 Feb 2020, 22:12
Hmm....
Ato Zreal,
Abraham Alemu is an out of context out of touch ossified demented slave of the old feudal totalitarian regime whom he will remember even after his death deep down in his grave. The fake feudal minded propaganda journalist is even worse. Alemu was talking utter bulsh!t to say the least when attempted to compare US political leadership speech making and our Ethiopian PM's speech making cases and trying to tell us that the Ethiopian one is very far behind as an example bad speech. In fact Dr. Alemu was so demented, mumbling utter nonsense and outright lying BIG to himself in an attempt to lie to the smart public out here and there. That is because political insults and direct finger pointing accusations are much more worse in the US than in the Ethiopian leadership public speech culture which is very modest, gentle and pleasing to the ears.
The Prime minister's speech is soothing, loving and healing speech for the first time in 3000 years of Ethiopian history. Since your types of hateful drooling bulging red ar$$$ hole forest Baboon Chimps are the product of long running chauvinist medieval totalitarian centralized dictatorship form of state and government your brain can't accept the new reality and new democratic and participate pluralistic state of the 21st century. So please understand the fact that the shameful acts you are seeing and hearing is practically between you two sinful ears and not outside of them. I am not a politician and as such don't seek any political role whatsoever but yet I think that Prime Minister Abiyy is great mother nature's great gift to Mamma Oromiyya, Mamma Ethiopia, Mamma Africa and the whole World. Change is what we need and it is just starting not ending, thanks God! Other gifted Ethiopians can wait for their democratic turn and seek office peacefully some times in the future. No big deal!
Interestingly, the same extremists who under general Asamminew Tsige trained militias in Amhara region and used those militias to massacre Amhara region top government officials as well as orchestrated the assassination of the chiefs of the Ethiopian armed forces in Addis Ababa are now said to be behind the kidnapping of the Amahar students at the Dembi Dollo university in Wallaga region. Funny enough now the girls are said to be found in their home town in Gondar, Amhara region while Amhara extremists , the same circles who were behind the kidnapping are busy organizing demonstrations after demonstrations just to discredit the current government and take over power. These same anti government outlaw extremists are also said to have been directly and indirectly involved in kidnapping young Amhara boys and girls people in Amhara region seeking ran sum. In the process the kidnappers cold bloodily massacred 8 Amhara youths when ransom couldn't be paid by poor parents.
So please ato Zreal, here in the above short story you and your buddies where/are in fact the Zreal kidnapper as you rightly claimed and ransom seekers all over the places, but not the egalitarian and humanist OROMOS, "gallas" as you like to call them. B!tch D!rty W!tch Swimming in the Contaminated Filthy Ditch!
Zreal wrote: ↑10 Feb 2020, 15:25
Here is full translation of Galla Abiy Ahmed's HATE Speech!!!
አሳፋሪው የአብይ አሀመድ ንግግር ትርጉም “ትናንትና ያዋረደንን፣ አዋርደነዋል፤ ትናንት የሰበረንን ሰብረነዋል። ትናንትና አትወጡም አትገቡም ብሎ አጥር ያጠረብን ዛሬ ወጥቶ መግባት አይችልም፣ ከእኛ ፈቃድ ውጪ።” ጠ/ሚ አቢይ አህመድ
***************
“ትናንትና ያዋረደንን፣ አዋርደነዋል፤ ትናንት የሰበረንን ሰብረነዋል። ትናንትና አትወጡም አትገቡም ብሎ አጥር ያጠረብን ዛሬ ወጥቶ መግባት አይችልም፣ ከእኛ ፈቃድ ውጪ።” ጠ/ሚ አቢይ አህመድ
=========•••••••=============
በወልመል የግድብ ፕሮጀክት ምረቃ ላይ ጠ/ሚ ዓቢይ አህመድ በኦሮምኛ ያደረጉት ንግግር፤ ወልመል፣ ባሌ፤ ጥር 26፣ 2012 (Feb 04,2020)
ትርጉም በዶ/ር አብርሃም አለሙ Dr Abreham Alemu
**************************************
“የተከበራችሁ የባሌ ሽማግሌዎች፣ የኦሮሞ ወጣቶች፦ የነገ ተስፋዎች፤
እኔ በየቀኑ የባሌን ሶፍ ኡመር ዋሻን ቀዬ ውስጥ ስለማየው፣ ውሎዬም፣ አዳሬም ሶፍ ኡመር ውስጥ፣ ባሌ ውስጥ ስለሆነ፤ ባሌ የኦሮሞ ታሪክ የተጀመረበት፣ ባሌ የኦሮሞ ታጋዮች ቁጭ ብለው፣ ተረጋግተው ጠላቶቻቸው እንዴት መፍረስ እንዳለባቸው አጥንተው፣ አዲስ ፍልስፍና ፈጥረው፣ ከዚህ ጀምረው ኦሮሞንና ኢትዮጵያን ነጻ ለማውጣትና ለመግዛት ስለሚችሉ፣ ሶፍ ኡመር . . . የሶፍ ኡመርን ዋሻ ቀዬያችን ውስጥ ስንሰራ ታሪክ እንዲያስታውሰውና ለማስታወስ፣ ለማሳወቅ፣ ዓለም ይሄ ምንድን ነው ቢለን፣ “የሶፍ ኡመር ዋሻ ይባላል፤ ትግላችን የጀመረበት፣ ማንነታችን የተጀመረበት ነው፤” ብለን ልንነግራቸው ነው። የሶፍ ኡመር ዋሻን ቀዬያችን ውስጥ የሚያዩ ሰዎች ምን እንደሆነና ለምን እንደሰራነው መገንዘብ ያዳግታቸዋል፡፡ ባሌ ግን ይህን መገንዘብ እይቸገርም፤ መጥታችሁ እዩት።
ኦሮሞነት በስራ ይገለጻል፤ ኦሮሞነት በልማት ይገለጻል፤ ኦሮሞነት በፍቅር ይገለጻል። በልዩ ባህል፣ ወግና ስነምግባር ያደግን ስለሆን፣ ስድብ አናውቅም፤ ፍቅር ግን እናውቃለን። ኦሮሞ ስለሆን እራስን መካብ፣ በአሽሙር መናገር አንችልም፤ ሰርተን ማሳየት፣ ጽፈን፣ ጽፈን ዓለም ሊማርበት የሚችልበትን ሃሳብ ማፍለቅ ብንችልም በአሽሙር መናገርን ግን ኦሮሞነታችን ስላላስተማረን አንችልበትም።
ኦሮሞ፦ ትናንት ንቆን፣ ሰብሮን፣ ዘርፎን፣ ኦሮሚያ ውስጥ ያለውን ሁሉ ግጦ የወሰደን፣ ልጆቻችሁ ታግለው፣ ሰባብረው፣ ከኦሮሚያ እንብርት አባረው ካስወጡት ጋር ከመቆም ሞት ይሻላል። ትናንትና ያዋረደንን፣ አዋርደነዋል፤ ትናንት የሰበረንን ሰብረነዋል። ትናንትና አትወጡም አትገቡም ብሎ አጥር ያጠረብን ዛሬ ወጥቶ መግባት አይችልም፣ ከእኛ ፈቃድ ውጪ።
ኦሮሞ ስለሆን መግደልን አልመረጥንም፤ ኦሮሞ ስለሆን እግር መቁረጥን አልመረጥንም። ባህልና ታሪካችን እንዲህ ያለውን ነገር ስለማይፈቅድልን። እነዚያት እጅሬዎች ጋር፤ አዋርዳን፣ ግጣን፣ እንደዚህ የሚያምርን መሬት ማልማት ስንችል፣ ሃብታችንን ዘርፋ ከመሬቷ ጋር ልትቀላቅል ከሞከርች ቡድን ጋር ዳግም አብረን እንቆምም።
አንዳንድ ሰዎች ብልጽግና ለምን ተፈጠረ? የማን ነው? ብለው ይጠይቁናል። ብልጽግና የኦሮሞ ነው፤ ብልጽግና፣ ብልጽግና የኦሮሞን ጠላቶች ከስልጣን፣ ከቤተመንግስት ለማባረር የተፈጠረ ነው። ብልጽግና ጠላቶቻችን ከዚህ በኋላ ከኛ ጋር ቁጭ ብለው በሀገሪቱ ላይ መወሰን እንዳይችሉ የተፈጠረ ነው። “ኦሮሞ የራሱን ድርጅት ገንብቶ ሀገር መምራት አይችልም፤ ሀገር መምራት የለበትም፤” የሚሉት ብልጽግናን ይሰድባሉ። ኦሮሞ ግን የብልጽግና አባት፣ የአዲስ ሃሳብ አእምሮ ባለቤት ስለሆነ የራሱን አያሳንስም፤ የራሱን አይገፋም፤ የራሱን አይጠላም። ይሁን እንጂ በሱ (ብልጽግና) ተጠቅሞ ባሌን ያለማል።
ህዝቤ ሆይ፤
ብልጽግና የናንተ ባይሆን ኑሮ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ በሰላሳ ዓመታት ውስጥ እዚህ ቦታ ተገኝቶ ክህዝቡ ጋር መቆም ያልቻለው ለምድን ነው? ባሌ አዲስ ሆኖ ነው? ባሌ አዲስ ሆኖ ነው? ወይስ ይሄ ወንዝ አዲስ ሆኖ ነው? ወይስ የሶፍ ኡመር ዋሻ አዲስ ሆኖ ነው? ወይስ የሼህከና ሁሴን ሜዳ አዲስ ሆኖ ነው ወይ? ባሌ ባሌ ነው የነበረው፤ የራሱ ሰው ስላልነበረው ነው ችላ የተባለው። አሁን ደግሞ ልጃችሁ እናንተን ይዞ፣ እስከዛሬ ያወረዱንን አዋርዶ፣ ወደ ሀገራቸው መልሶ፣ ሀገሪቱን ባዲስ መልክ፣ በፍቅር፣ በአንድነት ወደ ከፍታ ለማሻገር እየሰራ ስለሆነ፣ እንደዛሬው በችኮላ ሳይሆን፣ የምረቃ ጊዜ ወስዶ፣ ውስጡ ውለን፣ ውስጡ አድረን፣ ገንፎ በልተን፣ ዱአችሁን ሰምተን አሚን ብለን፣ በፍቅር መሄድ ነገና ከነገ ወዲያ ይሆናል።
ቤተመንግስታችንን መጥታችሁ ለማየት እድል ያላገኛችሁ ሰዎች፣ ከፕሬዚደንታችሁ ጋር ተመካከሩና፣ ከገዳ አባቶች ጋር ተመካከሩና መጥታችሁ እዩት፤ ቤተመንግስታችን ባሌን ይመስላል፤ ባሌ ቤተመንግስታችንን ይመስላል። ስለ ቤተመንግስታችን ማውራት የማልፈልገው፣ ኦሮሞ ሰርቶ ያሳያል፤ ማውራት አዲስ ጠባይ ስለሆነ፣ ይህን አዲስ ጠባይ ወደ ትውልድ ማስተላለፍ ስለማንፈልግ ሰርተን ማሳየት እንፈልጋለን። አሁን ደግሞ ጊዜ የለንም፤ ወሬ ይበቃናል፤ መከፋፈል ይበቃናል፤ መባላት ይበቃናል። እንደ ባሌ አንድ ሆነን ይህን ቆላማ ቦታ ገነት አድርገን፣ ለዚህ የታገሉትን. . . ቅድም መደወላቡ ላይ ተናግሬዋለሁ፤ ባሌን መለወጥ መሬት ላይ ብቻ ሳይሆን ገነት ውስጥም ሰማእቶቻችሁን የሚያስደስት ስለሆነ፣ ይህን መሬት እንለውጣለን። ይህን መሬት እንለውጣለን፤ ይህን መሬት እንለውጣለን፤ ቆላችን ገነት ይሆናል፤ ቄሮአችን ባለ ስራ ይሆናል፤ ድህነት ታሪክ ይሆናል፤ አንድነታችን ይጠናከራል፤ አንዳችን ላንዳችን ጉልበት ሆነን ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን አፍሪካን እንመራለን።
ስለዚህ እግዝያብሄር የሰጠንን አእምሮ፤ እግዚያብሄር የሰጠንን አእምሮ ተጠቅመን በተግባር በሚታይ ስራ ሀገር ቀይረን የኦሮሞን ህዝብ ለማኩራት በልዩ ቆራጥነት ሌት ተቀን እየስራን ያለን በመሆኑ፣ በዱአችሁ አትርሱን፤ እኛ እግዚያብሄር የለም ብለን በራሳችን አለመጠን የምንኩራራም አይደለንም፤ እግዚያብሄርን እናምናለን፤ በህዝብ እናምናለን፤ በዱአ እናምናለን። ከህዝባችን ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘን ሀገራችንን እንለውጣለን። ባለፈው ዓመት ጊኒር ውስጥ ስንዴ አይተናል፤ ለመጪው ዓመት ደግሞ ይህን ስራ እናያለን፤ እንመጣለን፤ እንጠያየቃለን፤ እናሸንፋለን፤ እንሻገራለን፤ እናሻግራለን። ሊያቆመን የሚችል ማንም አይኖርም።
ዛሬ እንደ ሚዳቋ ወዲህና ወዲያ እየሮጠ የሚወራጨውን ይቅርና ሃያ ሰባት ዓመት የበላችንን ወያኔ እንኳን በልተን አባረናታል። ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን። ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን እግዝያብሄር በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ።
ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል አንድነታችንን እንጠብቅ። ፍቅር ይብዛላችሁ፤ ሰላም ይብዛላችሁ፤ ብልጽግና ለናንተ ይሁንላችሁ። ተያይዘን ወደ አዲስ ለውጥ ተሻግረን እናሻግር። ክቡር ሁኑ፤ ኑሩልኝ፤ ታላቅ ፍቅርና ክብር ነው ለናንተ ያለኝ። መጪው ዘመን ለባሌ፣ ለኦሮሚያ፣ ለኢትዮጵያ፣ ለአፍሪካ የብልጽግና ዘመን ነው። ከለቅሶ ውስጥ ወጥተናል፤ ተያይዘን ወደ ልማት እንሄዳለን፤ ክቡር ሁኑልኝ።”