Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13817
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: @Walta TV: ለመሆኑ ዋልታ ቲቪ ስንት ከፍሎ ጠርቶ ነው ፕ/ር ሕዝቄልን የሚያሰቃየው? በግብዣ ጥር ብቻ ከሆነማ ክላሽ ደብቆ በቲቪ ከሚዋጋ ጋር መዳረቅ አይሻልም ነበር፡፡

Post by Abere » 02 Aug 2019, 14:38

በቃ ለደረጃ ቃለ-መጠይቅ አልበቃህም። ለጠጅ ቤት ሁካታ ግን አልፈሃል - እንኳን ደስ ያለህ። The journalist not only killed Ato Hizkeál's nerve, he did the same to you and your likes. ስሜነህ በቀበቶ ነው አቶ ሕዝቅዔልን የገረፈው - ምን እርሱ ብቻ ለአንተም ተረፍህ እንጅ ግርፋቱ እና ቁስሉ።

Post Reply