Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 06:35

Russia reports 5,966 new cases of coronavirus and 66 new deaths.
A total of 74,588 cases and 681 deaths.


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 07:05

Coronavirus update, Asia:

- India: 1,429 new cases
- Pakistan: 785 new cases
- Singapore: 618 new cases
- Afghanistan: 112 new cases
- Philippines: 102 new cases
- Thailand: 53 new cases
- Malaysia: 51 new cases
- China: 12 new cases
- South Korea: 10 new cases


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 07:22

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው1019 የላብራቶሪ ምርመራ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 122 ደርሷል፡፡በሌላ መልኩ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 29 ሆኗል።



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 07:37

በኮሮናቫይረስ አመጣጥ ላይ ገለልተኛ ዓለም አቀፍ መርምራ እንዲደረግ የቀረበውን ጥሪ ቻይና ተቃወመች።
በብሪታኒያ የቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማት ቼን ዌን ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤ የቀረበው ጥያቄ ቻይና ቫይረሱን ለመዋጋት የምታደርገውን ጥረት የሚያደናቅፍ ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ነው።


Read More - https://bbc.in/2KBufLe


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 07:51

Please wait, video is loading...

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 07:57

የኮሮና ቫይረስ ወደ አገራችን መግባቱን ተከትሎ ብሔራዊ የኮቪድ-19 ልዩ የጥናት እና ምርምር ግብረ ኃይል መቋቋሙን የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ግብረ ኃይሉ የከፍተኛ ትምህርት እና ሥልጠና ተቋማት፣ ተቆጣጣሪ አካላት፣ የሳይንስ ሞያ ማኅበራት እና የሳይንስ ጥናት እና ምርምር የሚሠሩ የውጭ ሀገር ድርጅቶችን ያካተተ መሆኑን የጠቆሙት የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ፕ/ር አፈወርቅ ካሡ፣ ከአባላቱ ጋር ቨርቹዋል ምክክሮች እንደተካሔዱ ገልጸዋል።
አክለውም፣ የዚህ ዓይነቱ የተለያዩ የሳይንስ እና ምርምር ተቋማትን በጋራ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በማሰባሰብ ተቀናጅቶ መሥራት በዚህ ወቅት እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ እና ለወደፊቱም ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው አሳስበዋል።
ሀገራዊ የኮቪድ-19 ጥናት እና ምርምር ሥራ ሁሉንም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚመለከት በመሆኑ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች “የኮቪድ-19 ልዩ የጥናት እና ምርምር ግብረ ኃይል” ተቋቁሞ በምርምር እና ማኅበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንቶች እየተመራ እንደሚገኝም ጠቁመዋል።
በየግብረ ኃይሉ የሚከናወኑ የትግበራ ውጤቶችም በቀጣይ በኮቪድ-19 ዙሪያ በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ አዘጋጅነት በሚካሄዱ ሳምንታዊ የምሁራን ውይይት መድረኮች ላይ እየቀረቡ ለባለድርሻ አካላት እና ማኅበረሰቡ ተደራሽ ይደረጋሉ መባሉን ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል።

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 08:22

Number of recovered coronavirus patients has reached 800,000 worldwide.

There is no evidence that people who have recovered from coronavirus cannot be reinfected, says WHO.

Qatar reports 833 new cases of coronavirus, 9,358 cases in total.
Qatar's largest daily increase so far.

Iran reports 1,134 new cases of coronavirus and 76 new deaths.
A total of 89,328 cases and 5,650 deaths.

Belgiumreports 1,032 new cases of coronavirus and 241 new deaths.
A total of 45,325 cases and 6,917 deaths.

Indonesia reports 396 new cases of coronavirus, 8,607 cases in total.
720 deaths, 1,042 recovered.

Bangladesh reports 309 new cases of coronavirus and 9 new deaths.
A total of 4,998 cases and 140 deaths.

Pakistan extends coronavirus lockdown by 15 days until May 9.
Coronavirus update, Pakistan:

- 785 new cases in last 24 hours
- 11,940 cases in total
- 2,755 recovered
- 253 deaths
- 42% of cases in Punjab
- 138,147 tests completed

India reports 61 new cases of coronavirus in AP, state total at 1,016.
31 deaths, 171 recovered. Indian state of Uttar Pradesh bans public gatherings until June 30.
Coronavirus update, India:

- 1,429 new cases in last 24 hours
- 24,506 cases in total
- 5,062 recovered
- 775 deaths
- 28% of cases in Maharashtra
- Over 575,000 tests completed
India allows reopening of standalone and neighborhood shops with restrictions.

- Operating with 50% staff
- All wearing masks
- Following social distancing

India reports 157 new coronavirus cases in UP, raising state total to 1,778.
26 deaths, 248 recovered.

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 08:32

Coronavirus updates:

• Africa's cases surge 43% in the past week
• US death toll surpasses 51,000
• Nations back UN plan to help the most vulnerable countries


https://aje.io/4rugn

Spain

- Coronavirus Cases: 219,764

- Deaths: 22,524

- Recovered: 92,355

Italy

- Coronavirus Cases: 192,994

- Deaths: 25,969

- Recovered: 60,498

France

- Coronavirus Cases: 159,828

- Deaths: 22,245

- Recovered: 43,493

Germany

- Coronavirus Cases: 154,159

- Deaths: 5,653

- Recovered: 106,800

Brazil

- Coronavirus Cases: 52,995

- Deaths: 3,670

- Recovered: 27,655

Canada

- Coronavirus Cases: 43,888

- Deaths: 2,302

- Recovered: 15,469

United States

- Coronavirus Cases: 925,038

- Deaths: 52,185

- Recovered: 110,432


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 09:02

Djibouti Ministry of health confirms 9 new COVID19 cases , bringing the total number to 1008 with 2 deaths and 373 reoveries.


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 09:04

ኬንያ የኮሮና ቫይረስ መስፋፋትን ለመቆጣጠር ላለፉት ሳምንታት ጥላው የነበረው የስዓት እላፊ ገደብን ለቀጣዮቹ ሦስት ሳምንታት አራዘመች። የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ በቀጥታ ቴሌቪዥን ቀርበው ባደረጉት ንግግር እንዳስታወቁት ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ንጋት 11 ሰዓት በመላው አገሪቱ የተጣለው የሰዓት እላፊ ገደብ ለ21 ቀናት ባለበት ይጸናል።

https://bbc.in/353Kzhv


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 09:20

ኮሮና ለመጀመርያ ግዜ የአምስት ወር ህጻን ልጅን ገደለ !
አንድ የኒው ዮርክ ከተማ የእሳት አደጋ ሰራተኛ እና ባለቤቱ በዚህ ሳምንት የ 5 ወር ሴት ልጃቸውን በኮሮናቫይረስ አጥተዋል ፡፡
የሴት አያቷ ኬት እንዳገኛት ምንም ፍንጭ አላገኘንም ብለዋል ፡፡
“እሷ በጣም የምትፈጥን ነበረች ፡፡ በጣም ቆንጆ ፈገግታ ያለባት ትንሽ መልአክ ነች ፡፡ ይላሉ ወላጆችዋ
ዶክተሮች ህጻኑ በሚያዝያ 20 ቆንጆ ሁኔታ ማሻሻያው እያደረገች እንደሆነ ያምናሉ ፣ ነገር ግን በሰዓታት ውስጥ “ሁሉም ነገር ወዳልታሰበ ነገር መሄድ ጀመረ” ፡፡
አያቷ እንዳሉት “በደቂቃ ደቂቃዎች ውስጥ እብጠቷ ማሽቆልቆል ጀመረ ፣ እስትንፋሷም ማሽቆልቆል ጀመረች እና ወደ የልብ ህመም ተያዘች ፡፡
ወላጆችዋ “ሰዎች ይህ ከባድ ነገር መሆኑን እንዲረዱ እና እንዲያቁ እንፈልጋለን ፡፡ ይህ ቀልድ አይደለም” ብለዋል ፡፡
ልጆችን እጅግ በጣም ቆንጆ ነበረች ሁሉ ነገርዋ ያሳሳል አባትየውም ቅጥያ ስም አውጥቶላት እንደነበር ያስታውሳል "warrior princess " እያለ ይጠራት እንደነበርም ተናግሩዋል ።


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 09:27

Coronavirus updates:

• Poland to reopen outdoor playgrounds
• Sri Lanka reimposes lockdown after jump in cases
• Airline Wizz to restart some flights from UK's Luton airport

Follow the latest: https://aje.io/apnl6




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 09:45

ለኮሮናቫይረስ መከላከያ የ"ጎ ፈንድ ሚ" ድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ተጀመረ

“ሰው ነኝ” የተባለው ዓለም አቀፍ የበጎ ፈቃደኞች ቡድን ለኮሮና ወረርሽኝ መከላከያ የሚሆን የ“ጎ ፈንድ ሚ” (የኢንተርኔት ገቢ ማሰባሰቢያ) መርሐ ግብር ይፋ አደረገ።
ቡድኑ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እያከናወናቸው ባሉ ተግበራት እና የ“ጎ ፈንድ ሚ” መርሐ ግብር መጀመርን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል።
የቡድኑ ሰብሳቢ የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ ኦባንግ ሜቶ፣ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከቁጥጥር እንዳይወጣ ሁሉም ሰው የቻለውን እንዲያደርግ ጠይቀዋል።
ቡድኑ በጀመረው የ“ጎ ፈንድ ሚ” ገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ለመታደግ ድጋፍ እንዲያደርጉም ጥሪ አቅርበዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ እና የቡድኑ አባል አቶ ዮናስ ዘውዴ በበኩላቸው፣ “አንድ ዶላር ለአንድ ወገን የሚለውን አስተሳሰብ በመያዝ ወገናችሁን አትርፉ” ሲሉ ጥሪ አቅርበዋለ።
በመሆኑም “እኔ ብቻ” ከሚለው አስተሳሰብ በመውጣት የምንመገበውን ቁርስ፣ ምሳ እና ራት ሌሎች እናጋራ ብለዋል።
በተጨማሪም አዋቂዎች ዕውቀታቸውን፣ ገንዘብ ያላቸው ገንዘባቸውን በማጋራት ይህንን ክፉ ጊዜ ለማለፍ እንተባበር ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
ኅብረተሰቡ ከወረርሽኙ ራሱን በመጠቀም አገሩን በአንድነት ለመታደግ ከጤና ባለሞያዎች የሚሰጡ ምክሮችን መተግበርን ጨምሮ የቻለውን ድጋፍ እንዲያደርግም ጠይቀዋል።
በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አገራቸው ወረርሽኙን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ በተከፈተው የገቢ ማሰባሰቢያ የቻሉትን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
“ሰው ነኝ” ዓለም አቀፍ የበጎ ፈቃደኞች ቡድን ኮሮናቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ጀምሮ ግንዛቤ ለመፍጠር፣ ድጋፍ ለማሰባሰብ እና ሌሎች ሥራዎችን ለማከናወን የተቋቋመ መሆኑንና ባለፈው ሳምንት ለአራት በጎ አድራጎት ድርጅቶች ለእያንዳንዳቸው 50 ሺህ ብርና ከ400 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ አልባሳትን መደገፉን ኢዜአ ዘግቧል።

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 10:32

Last edited by MINILIK SALSAWI on 25 Apr 2020, 10:41, edited 1 time in total.

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 10:35

Please wait, video is loading...

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 10:51

ከኮሮናቫይረስ ለማገገም ምን ያክል ጊዜ ሊወስድብዎ ይችላል?
ኮቪድ-19 ባለፈው ታህሳስ የተከሰተ ወረርሽኝ ነው። ነገር ግን ለአንዳንድ በሽተኞች ከቫይረሱ ለማገገም ረዘም ያለ ጊዜ ሊወስድባቸው ይችላል።
የአንድ ሰው የማገገም ሂደት በበሽታው ምን ያህል ተጠቅቷል የሚለው ላይ የተመረኮዘ ነው። አንዳንድ ሰዎች ከሽታው ወዲያውኑ ሊድኑ ይችላሉ። ሌሎች ደግሞ የበሽታው ስቃይ አብሯቸው ሊዘልቅ ይችላል።
ዕድሜ፣ ፆታ እንዲሁም ሌሎች ነገሮች ሰዎች በበሽታዎች የመጠቃት ዕድላቸወን ሊወስኑ ይችላሉ።
*** መካከለኛ የህመም ስሜት ብቻ ከሆነ ያለኝስ?
ኮቪድ-19 የያዛቸው በርካታ ሰዎች መካከለኛ የህመም ስሜት ያዳብራሉ - እነዚህ ምልክቶች ሳልና ትኩሳት ናቸው። አልፎም ሰውነት ማሳከክ፣ ድካም፣ ጉሮሮ ማሳከክ እና የራስ ምታት ሊያጋጥማቸው ይችላል።
ሳል መጀመሪያ ሲጀመር ደረቅ ያለ ነው። ትንሽ ቆይቶ ደግሞ አክታ የተቀላቀለበት ይሆናል። አክታው ቫይረሱ የገደላቸው የሳንባ ሴሎችን ይዞ ይወጣል።
እነዚህ ምልክቶች በቂ እረፍት በማድረግ፣ ፈሳሽ በመጠጣትና በፓራሲታሞል ክኒን ማከም ይቻላል።
መካከለኛ የህመም ስሜት ያላቸው ሰዎች በቀላሉ ሊያገግሙ ይችላሉ። የዓለም ጤና ድርጅት ትኩሳቱ ቶሎ ሊለቅ ይችላል፤ ሳሉ ግን ትንሽ ሊቆይ ይችላል፤ በአጠቃላይ ግን በሁለት ሳምንት ውስጥ ሊያገግሙ ይችላሉ ይላል።
*** ከበድ ያለ የህመም ምልክት ካለብኝስ?
አንዳንድ ሰዎች ከበድ ያለ ሕመም ሊያጋጥማቸው ይችላል። ቫይረሱ ከያዛቸው በ10 ቀናት ውስጥ ከበድ ያሉ ምልክቶች ሊያሳዩ ይችላሉ።
ለውጡ ድንገተኛ ሊሆን ይችላል። መተንፈስ አዳጋች ይሆናል። ይህ የሚሆነው የሰውነት መከላከል አቅም ከቫይረሱ ጋር በሚያደርገው ትግል ምክንያት ነው። አንዳንድ ሰዎች ሆስፒታል ገብተው ኦክስጂን ሊያስፈልጋቸው ይችላል።
አጠቃላይ ሐኪሟ ሳራህ ጃርቪስ «የትንፋሽ እጥረት እስኪስተካከል ጊዜ ሊወስድ ይችላል» ይላሉ። ሐኪሟ ቢያንስ ስምንት ሳምንታት ሊወስድ እንደሚችል ይጠቁማሉ።
*** የፅኑ ህሙማን ክፍል መግባት ቢኖርብኝስ?
የዓለም የጤና ድርጅት ከ20 ሰዎች አንድ ሰው ወደ ፅኑ ሕሙማን ክፍል ገብቶ በማደንዘዣና ቬንቲሌተር መታከም ሊኖርበት ይችላል ይላል። ከፅኑ ሕሙማን ክፍል ከወጡ በኋላ ወደ መደበኛ መታከሚያ ይወሰዳሉ።
ከፅኑ ሕሙማን ክፍል የሚወጡ ሰዎች እስከ 18 ወራት የማገገሚያ ጊዜ ሊያስፈልጋቸው ይችላል። ነገር ግን ከዚህም ባነሰ ወቅት ሊያገግሙ የሚችሉ ሰዎች ይኖራሉ።
*** ቫይረሱ የዘለቄታ ጤና ላይ ያለው ጉዳትስ?
ኮሮናቫይረስ በዘለቄታዊ ጤና ላይ ያለው ጉዳት አልተለየም። ነገር ግን አንዳንድ ጠቋሚ ክስተቶች የሚያሳዩትን ተመርኩዞ መገመት ይቻላል ይላሉ ባለሙያዎቹ።
'አርድስ' የተሰኘ የመትንፈሻ አካላትን የሚያጠቃ በሽታን ተከትሎ ሳንባ ሊጎዳ ይችላል።
ሌላኛው የጤና ባለሙያዎች የሚመክሩት ነገር በሽተኞች የአእምሮ ጤናቸውንም እንዲታዩ ነው። ምክንያቱም ሆስፒታል ውስጥ አእምሮ ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉና።
ሌላኛው ደግሞ ድካም ነው። መካከለኛ ምልክት ያሳዩ ሰዎች እንኳ ረዘም ላለ ጊዜ የድካም ስሜት ላይለቃቸው ይችላል።
የጆንስ ሆፕኪስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ እንደሚያሳየው እስከዛሬ [ሚያዝያ 17/2012] ድረስ ከ2.8 ሚሊዮን የኮሮናቫይረስ ታማሚዎች መካከል 795 ሺህ ያህል ሰዎች አገግመዋል። ይህ ይፋዊ መረጃ ይሁን እንጂ ቁጥሩ ከዚህም ሊልቅ እንደሚችል ይነገራል።
ኮቪድ-19 ድጋሚ ሊይዘኝ ይችላል?
ኮቪድ-19 ድጋሚ ሊይዝ እንደሚችል በሰፊው ቢነገርም ምንም ማረጋገጫ አልተገኘም። በሽተኞች ቫይረሱን ተዋግተው ካሸነፉ ከዚያ በኋላ የመከላከል አቅማቸው ሊዳብር እንደሚችል ይታመናል።
ድጋሚ ተይዘዋል ተብለው የታሰቡ ሰዎች ምናልባትም የምርመራ ስህተት አጋጥሞ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል።

Post Reply