Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum















MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 08 Oct 2025, 02:38

አራቱንም የአማራ ጠቅላይ ግዛት ለመቆጣጠር የምታስችለው ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላት ስትራቴጂ ቦታ በፋኖዎች ስር ወድቃለች:: የጋሸና ከተማን ወታደራዊ ጠቀሜታን አስመልክቶ በአንድ ወቅት ባጫ ደበሌ እንዲህ ተናግሯል .......... ጋሸና በአሁን ወቅት በፋኖ እጅ ናት ! ........ https://facebook.com/reel/780419084788389





Post Reply