Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4775
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 07 Oct 2024, 09:58

ግሩም ድምዳሜሽን አስነብበሽናል እታለም። ሰላም ሁኚ ሰላምሽም ይብዛ!ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
07 Oct 2024, 08:55
የመንደፈራው አጭቤ - ከፈለግህ እኔ ወይንም እኛ ፤ ሻዕቢያ ወይንም አስካሪ በል ፣ እኔ ምናገባኝ። ግን እርስ በእራሳችሁ ስለምትወካከሉ፣ እርስዎ ጌቶች ደግሞ ፈቅደው ባለብዙ ቀንድ ወኪላቸው ነኝ ስላሉ፣ ለእኔ እዚሆ ፎረም ላይ ያላችሁት ሁላችሁም አንድ ናችሁ።
Meleket wrote:
07 Oct 2024, 08:40

Selam/
Senior Member
Posts: 16919
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 07 Oct 2024, 17:54

የመንደፈራው አጭቤ - ታዲያ እናንተ አስካሪዎች ወይንስ እናንተ ሻዕቢያዎች ብዬ ልጥራችሁ?
Meleket wrote:
07 Oct 2024, 09:58
ግሩም ድምዳሜሽን አስነብበሽናል እታለም። ሰላም ሁኚ ሰላምሽም ይብዛ!ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
07 Oct 2024, 08:55
የመንደፈራው አጭቤ - ከፈለግህ እኔ ወይንም እኛ ፤ ሻዕቢያ ወይንም አስካሪ በል ፣ እኔ ምናገባኝ። ግን እርስ በእራሳችሁ ስለምትወካከሉ፣ እርስዎ ጌቶች ደግሞ ፈቅደው ባለብዙ ቀንድ ወኪላቸው ነኝ ስላሉ፣ ለእኔ እዚሆ ፎረም ላይ ያላችሁት ሁላችሁም አንድ ናችሁ።
Meleket wrote:
07 Oct 2024, 08:40

Meleket
Member
Posts: 4775
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 08 Oct 2024, 04:30

እንዳሻሽ ኅሊናሽ እንደነገረሽንና እንደጣመሽ በዪ። ሰላም ሁኚ ሰላምሽም ይብዛ! ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
07 Oct 2024, 17:54
የመንደፈራው አጭቤ - ታዲያ እናንተ አስካሪዎች ወይንስ እናንተ ሻዕቢያዎች ብዬ ልጥራችሁ?
Meleket wrote:
07 Oct 2024, 09:58
ግሩም ድምዳሜሽን አስነብበሽናል እታለም። ሰላም ሁኚ ሰላምሽም ይብዛ!ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
07 Oct 2024, 08:55
የመንደፈራው አጭቤ - ከፈለግህ እኔ ወይንም እኛ ፤ ሻዕቢያ ወይንም አስካሪ በል ፣ እኔ ምናገባኝ። ግን እርስ በእራሳችሁ ስለምትወካከሉ፣ እርስዎ ጌቶች ደግሞ ፈቅደው ባለብዙ ቀንድ ወኪላቸው ነኝ ስላሉ፣ ለእኔ እዚሆ ፎረም ላይ ያላችሁት ሁላችሁም አንድ ናችሁ።
Meleket wrote:
07 Oct 2024, 08:40

Selam/
Senior Member
Posts: 16919
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 08 Oct 2024, 07:29

የመንደፈራው አጭቤ - እናንተ አስካሪዎችና ሻዕቢያዎች ክፋታችሁና ቅናታችሁ በሰላም እንዲተካላችሁ ጠልዩ።
Meleket wrote:
08 Oct 2024, 04:30

Meleket
Member
Posts: 4775
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 08 Oct 2024, 09:26

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ሰላማውያንና ክፋትና ቅናትን የምንጠየፍ መሆናችንን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ልናስገነዝብሽ እንወዳለን። ጠሎት አድርጎ ላልሽን መልካም ምክር ብለናል አንቺም ጠልዪ የብጽዕት ኢትዮጵያ ልጆች እንዲፋቀሩ ሰላሟም እንዲበዛ።። ሰላም ሁኚ ሰላምሽም ይብዛ እታለም።
Selam/ wrote:
08 Oct 2024, 07:29

Post Reply