Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9709
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 02 May 2024, 19:44
በኢንተርኔት ላይ መንፈሳዊ ውጊያ እያካሄድኩ ነው የሚለው ታላቁ የወያኔ ካድሬአችን አይተ Selam/ ምንም እንኳን ትግራይ ገብቶ ጦርነትን የመዋጋት ፍላጎት ባይኖረውም፣ ዎደ ጦር ግምባር ለሚልካቸው የትግራይ ወጣቶችና ታዳጊ ህፃናትን ግን ባርኮና ቀድሶ እንደሚልካቸው ይታወቃል። አምየን።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15669
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 02 May 2024, 20:06
በኢንተርኔት ላይ ኮሚኒስታዊ ውጊያ እያካሄድኩ ነው የሚለው ታላቁ የሻቢያ ካድሬአችን አይተ ደደቦ ፣ ምንም እንኳን መንደፈራ ደውሎ ዘመዶቹን ወደ ስደት እንዲሄዱ በከፍተኛ ሁኔታ እያበረታቻቸውና እየደገፋቸው ቢሆንም፣ የሌሎች ቤተሰቦችን ወጣቶችና ታዳጊ ህፃናት ግን ረግሞና አስገድዶ ወደ ሳዋ በረሃ እንደሚልካቸው ይታወቃል። ኪምየን!

-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9709
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 02 May 2024, 20:31
ብትወዱም ባትወዱም ፣ አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ።
ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ን አትንኩብን። የወያኔ አብዮታዊ ዴሞክራሲ የሰጠውን በነፃነት የመናገር መብቱ ልትነኩበት አንፈቅድም!!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15669
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 03 May 2024, 06:46
ወደዳችሁም ጠላችሁም ኤርትራ ኮሚኒስታዊ ሰሜን ኮርያ ነች።
በተጠንቀቅ ቆማ ከኪም ትዕዛዝ እየጠበቀች ነው እንጂ ፣ ከፈለገች ያጠመደችውን ኒውክለር ሚሳይል ከመንደፈራ ዛሬ አስወንጭፋ ጠላቷን አሜሪካን በአንድ ሰዓት ውስጥ ማጥፋት ትችላለች። በኮላተራል ዳሜጅ በስደት የሚኖሩት ሶስት ሚሊዮን ልጆቿ አብረው እንዳይጠፉ ወደ ሳዋ መጥተው በንከር ውስጥ እንዲሸሸጉ ጥሪና ዝግጅት እያደረገች ነው።

-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15669
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 03 May 2024, 06:57
“History is the Best Medicine for a Sick Mind”
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9709
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 13 May 2024, 13:26
<<ማይ ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ>> እያሉ የሕወሃትን ጀግንነት በድፍረትና በልበ ሙሉነት በአደባባይ የሚመሰክሩ የቁርጥ ቀን ካድሬዎችን ያፈራችው ማህፀነ መልካሟ ትግራይ አሁንም ለነገ ተስፋ የሚሆኑ ካድሬዎችን ማፍራቷ ትቀጥላለች። አምየን።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15669
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 16 Jun 2024, 07:51
በአልባኒያ ኮሚኒስት ወያኔና ሻቢያ የረከሰችው መንፈሳዊ ትግራይ፥