Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Horus » 03 Nov 2022, 15:51

ትህነግና ብልጽግና ለምን በመሸናነፍ ሳሆን በኮምፕሮማይዝ ዉጊይ እንዳቆሙ ለመገንዘብ የዚህን ሃረግ ውይይት ተከታተሉ ።

ለምሳሌ ዛሬ ላይ ጥምር ጦሩ ዉጊያዎችን አሸነፈ እንጂ ጦርነቱን አላሸነፈም! በዉጊያና ጦርነት መሃል ያለውን ልዩነት ለምታውቁ!!!

Abere
Senior Member
Posts: 12942
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Abere » 03 Nov 2022, 16:14

ነገሩ ሁሉ ከዲጡ ወደ ማጡ ነው። ይህ የወያኔ እና የኦነግ ሁለትዮሽ የደቡብ አፍሪካ ምክክር ችግር ፈች ሳይሆን ሌላ ግዙፍ ዕልቂት ይዞ እየመጣ ነው። ጦርነቱ የሚያበቃው ብዙ ጊዜ እንዳልነው የወያኔ ህገ-ወጥ የጎሳ ክልል እና ህገመንግስት ሲደመሰስ ብቻ ነው።

ለምሳሌ የደቡብ አፍሪካው የሁለቱ የጎሳዎች ምክክር ውል በተመለከተ የአፍሪካ አንድነት የኢትዮጵያ ልዑላዊነት ያስከብራል የሚል አንቀጽ ይጠቃቅሳል - ዋናው ግብም የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እንድ ጠበቅ ይላል። ይህ ግን የተሳሳተ ብቻ ሳይሆን ፍጹም ውሸት ነው። የወያኔ ህገ-መንግስት የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት የሚጠብቅ ሳይሆን ጸረ- ልዑላዊነት። ይህ የደደቢት ውል አንቀጽ 39 ላይ ክልሎች መገንጠል ይችላሉ ይላል። ይህ አንቀጽ ብቻ የደቡብ አፍሪካውን የሁለትዮሽ ምክክር ይሽረዋል። እውነቱ ግን ሁለቱ ኢትዮጵያን መገንጠል የሚፈልጉ ጎሳዎች የግንጠላ መርሃ ግብር እና የድርሻ ዘረፋ ጊዜ እስኪ መቻች ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል በአንገት በላይ ይጠቀሙበታል።

ህዝብ እኮ ይህን ስለሚያውቅ ነው የሚታገላቸው። ታዲያ ትግሬ በሚልዮን ያለቀው የማታ ማታ አንድ ቀን እገነጠላለሁ ብሎ እኮ ነው። ኦነግ መከራውን በሸዋ እና ወለጋ፤ አዳነች አቤቤ በአድስ አበባ፤ አብይ አህመድ በአማራ ክልል ያለ አግባባ መከራቸውን የሚጨርሱት ነገር ኦሮምያ ስንገነጥል በስንት ይደርሰናል ሂሳብ ነው እኮ። እንደ እነርሱ እንደ ውጭ ሃይሎች ከሆነ እንደዚህ ነው፥ እንደ እግዜር ደግሞ ይታያል።

ስለዚህ ጦርነቱi ገና ነው።

Horus wrote:
03 Nov 2022, 15:51
ትህነግና ብልጽግና ለምን በመሸናነፍ ሳሆን በኮምፕሮማይዝ ዉጊይ እንዳቆሙ ለመገንዘብ የዚህን ሃረግ ውይይት ተከታተሉ ።

ለምሳሌ ዛሬ ላይ ጥምር ጦሩ ዉጊያዎችን አሸነፈ እንጂ ጦርነቱን አላሸነፈም! በዉጊያና ጦርነት መሃል ያለውን ልዩነት ለምታውቁ!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Horus » 03 Nov 2022, 16:29

Abere wrote:
03 Nov 2022, 16:14
ነገሩ ሁሉ ከዲጡ ወደ ማጡ ነው። ይህ የወያኔ እና የኦነግ ሁለትዮሽ የደቡብ አፍሪካ ምክክር ችግር ፈች ሳይሆን ሌላ ግዙፍ ዕልቂት ይዞ እየመጣ ነው። ጦርነቱ የሚያበቃው ብዙ ጊዜ እንዳልነው የወያኔ ህገ-ወጥ የጎሳ ክልል እና ህገመንግስት ሲደመሰስ ብቻ ነው።

ለምሳሌ የደቡብ አፍሪካው የሁለቱ የጎሳዎች ምክክር ውል በተመለከተ የአፍሪካ አንድነት የኢትዮጵያ ልዑላዊነት ያስከብራል የሚል አንቀጽ ይጠቃቅሳል - ዋናው ግብም የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እንድ ጠበቅ ይላል። ይህ ግን የተሳሳተ ብቻ ሳይሆን ፍጹም ውሸት ነው። የወያኔ ህገ-መንግስት የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት የሚጠብቅ ሳይሆን ጸረ- ልዑላዊነት። ይህ የደደቢት ውል አንቀጽ 39 ላይ ክልሎች መገንጠል ይችላሉ ይላል። ይህ አንቀጽ ብቻ የደቡብ አፍሪካውን የሁለትዮሽ ምክክር ይሽረዋል። እውነቱ ግን ሁለቱ ኢትዮጵያን መገንጠል የሚፈልጉ ጎሳዎች የግንጠላ መርሃ ግብር እና የድርሻ ዘረፋ ጊዜ እስኪ መቻች ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል በአንገት በላይ ይጠቀሙበታል።

ህዝብ እኮ ይህን ስለሚያውቅ ነው የሚታገላቸው። ታዲያ ትግሬ በሚልዮን ያለቀው የማታ ማታ አንድ ቀን እገነጠላለሁ ብሎ እኮ ነው። ኦነግ መከራውን በሸዋ እና ወለጋ፤ አዳነች አቤቤ በአድስ አበባ፤ አብይ አህመድ በአማራ ክልል ያለ አግባባ መከራቸውን የሚጨርሱት ነገር ኦሮምያ ስንገነጥል በስንት ይደርሰናል ሂሳብ ነው እኮ። እንደ እነርሱ እንደ ውጭ ሃይሎች ከሆነ እንደዚህ ነው፥ እንደ እግዜር ደግሞ ይታያል።

ስለዚህ ጦርነቱi ገና ነው።

Horus wrote:
03 Nov 2022, 15:51
ትህነግና ብልጽግና ለምን በመሸናነፍ ሳሆን በኮምፕሮማይዝ ዉጊይ እንዳቆሙ ለመገንዘብ የዚህን ሃረግ ውይይት ተከታተሉ ።

ለምሳሌ ዛሬ ላይ ጥምር ጦሩ ዉጊያዎችን አሸነፈ እንጂ ጦርነቱን አላሸነፈም! በዉጊያና ጦርነት መሃል ያለውን ልዩነት ለምታውቁ!!!
ስለዚህ የደቡብ አፍሪካው ኮምፕሮማይዝ የአቢይን ድክመት እንጂ ጥንካሬ አያሳይም! ደም አንተ ደጋግመህ እንዳልከው ወያኔ አንዴ ቅግሯን ኣራት ኪሎ ካደረሰች ሮሞቹን ለመንቀል ድንጋይ መፈንቀሏ አይቀሬ ነው ። የድሮ እስትራክቸርና ኔትወርካቸው አሁንም አለ ። ኩዴታ፣ አሳሲኔሽን፣ ሁሉንም ይሞክራሉ!

Abere
Senior Member
Posts: 12942
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Abere » 03 Nov 2022, 16:39

Everything is possible in lawless anarchic country. Since the lawlessness and anomie has hit its max, I read only the worst omen. ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ይባላል። ታዲያ ሸምቀቆውን ዘሎ በአንገቱ ካስገብው ይቀራል። ገና የነስዩም መስፍንን ደም ይበቀላሉ - ጠብቅ ብቻ።

Horus wrote:
03 Nov 2022, 16:29

Post Reply