Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Mahlana
Member
Posts: 1116
Joined: 25 Jan 2018, 08:33

ተስፋዬ ገብረኣብ: የመቀሌ ቆንጆ

Post by Mahlana » 08 Jan 2020, 20:04

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 14819
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ተስፋዬ ገብረኣብ: የመቀሌ ቆንጆ

Post by Abere » 08 Jan 2020, 20:24

አሁን ዋሽቶ መብላት አይቻልም። አጋስስ ሆዳም ተስፋዬ ገብረአብ እርሱ እራሱ ለምን አባቱ ለመቀሌ ቆንጆ አያንጎራጉርም። ከፈለገ ከቡርቃው ውሃ ዳር መዝፈን ይችላል - ለጫልቱ ዘፍኗል እኮ። ግጥም ከጠፋበት ሰለሞን ቅንድቡን እርዳታ ይጠይቅ - እርሱም ከገባያ ወጭ ሁኗል።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ተስፋዬ ገብረኣብ: የመቀሌ ቆንጆ

Post by TGAA » 08 Jan 2020, 21:59

ደደቡ ተስፋዬ ዛሬ ደግሞ ሌላ መከፋፈያ ያገኘ ስሎት ሌላ መከፋፈያ የጥላቻ ስንጥሩን በትግሬያዊያንና መሃል በሚላቸው ኢትዮጵያዊያና ለመሻጥ የትግሬ ኢትዮጵያዊያ አልተዘፈነላቸውም ብሎ ያዛኝ ቅቤ አንጓች ሆኖ ቀርቧል ፡፡ ቴዲ ስለጉንደር ሲዘፍን ሸዋው ሊቀና ነው ? ወሎው ሰለጎንደር ሲዘፍን ጎጃሜው እንዴት አልዘፈንልኝም ሊል ነው ፤ ለመሀል ሀገር ሰው ትግሬ ተናጋሪ ሁሉ ትግሬ መሆኑን ተስፋዬ አውቆ የረሳ የመስላል ፡ ትግሬያን ሴቶች ልቅም ያሉ ቆንጆ ናቸው ከኤርትራ ቆንጆዎች አይበልጡምም አያንሱምም ስለዚህ ስለዳህላክ መልካሙ ተበጀ ዘፍኗል ያማለት ከረንን መለየቱ ነው ፤ እርሱ እንደሚያስበው ምንም ባህር ከኤርትራ ቆንጆዎች በስተጀረባ የሚታየው ሰው የለም ፤ ያንን ቅዥት 30 ሰላም ትርጉም እንዴሌለው ለሁሉም ኢትዪጵያዊ አሳይቶታል ፡ በወንድማማችነትና በህትማማችነት እንፍላላጋለን ነገር ግን ቀይ ባይህር መናም የሚለው በኢትዮጵያን ሳይቀር የሚለፈለፈው አፍታሪክ ትርጉም እንደሌለው ከተረዳ ቆይቷል ፡ ጠንካራ ኢትዮጵያ እርሷ ፈልጋ ሳይሆን ወደብ ተሽክመው የሚመጡባት ሀገር ሆናልች፡ ለወደብ ለወደብ የመንም ፤ ሊቢያም፤ ሶማሊያም ወደብ አላቸው ግን ምን ደረሱ? ኢትዮጵያ በእርግጥ ጠንካራ ማንም ለመድፈር ሳይሆን ለመድፈር የማትታሰብ ሀገር ማድረግ የኢትዮጵያዊያን ሀላፊነት ነው ካለፈው ታሪካቸን በመማር ፤ ነግር ግን ወደብ ላላቸው ጎረቤት ሀገሮች መልሳቸን ኢርትራንም ጨምሮ መሆን ያለበት ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ ካለዚያ ድንጋይ ነው ብለው ይወረውርሃል ነው::


Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: ተስፋዬ ገብረኣብ: የመቀሌ ቆንጆ

Post by Abdelaziz » 09 Jan 2020, 03:32

Ye GudelaAmharay tenkol, Ayn yaweTa giltse yehone, ye Hitsan eqa-eqa chewata neger new; enkuwan Tesfaye gibreab, derom chira tagegnewalech:: Werada adgi Ahmaru also have extreme inferiority complex towards their Tigrean masters.

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ተስፋዬ ገብረኣብ: የመቀሌ ቆንጆ

Post by Degnet » 09 Jan 2020, 03:35

Mahlana wrote:
08 Jan 2020, 20:04
Please wait, video is loading...
Tesfish,good but a little late I think.Kabaka znbebekewa haqi nehna be hemaq ayndeleyekan

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ተስፋዬ ገብረኣብ: የመቀሌ ቆንጆ

Post by TGAA » 09 Jan 2020, 04:06

Abdazzzzzz you Carry your inferiority complex like a badge of honor .I say things as I see them...I don't have the urge to be under the good grace of Eritreans, as a bunch of cornered weyanne.As far as Degnt goes always fails from the high moral standard he sets up for himself, good try though.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ተስፋዬ ገብረኣብ: የመቀሌ ቆንጆ

Post by Za-Ilmaknun » 09 Jan 2020, 11:55

Abdelaziz wrote:
09 Jan 2020, 03:32
Ye GudelaAmharay tenkol, Ayn yaweTa giltse yehone, ye Hitsan eqa-eqa chewata neger new; enkuwan Tesfaye gibreab, derom chira tagegnewalech:: Werada adgi Ahmaru also have extreme inferiority complex towards their Tigrean masters.
The Amharas built and preserved a country that you have so far been laboring in futility to disintegrate. Your uncles are begging to be part of Eritrea every opportunity they get. Your jealous and ergum plots have been neutralized and now you are nothing but cornered rats. All you want to be is Ertrean and, they are rejecting your overtures for they knew your deceits. :mrgreen:

Post Reply