Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

በጋላ አብይህ አህመድ ቤተመንግስትን የተቆጣጠሩት ውሃብይ ኢስላም ጋሎች በአርሲ ሮቤ የሚገኙትን ክስርቲያኖች አጠቁ!!

Post by Maxi » 09 Jan 2020, 10:06

በጋላ አብይህ አህመድ ቤተመንግስትን የተቆጣጠሩት ውሃብይ ኢስላም ጋሎች በአርሲ ሮቤ የሚገኙትን ክስርቲያኖች አጠቁ!!
Please wait, video is loading...

በኦሮሚያ ወሀቢይ እስላሞች ማየት አንፈልግምና ይነሳልን በማለት ብዙ ጊዜ በኃይልም፣ በሕግም ብለው ያቃታቸውን አሁን ከላይ እስከታች የሚገኘውን የሥልጣን እርከን በመቆጣጠር በፈጠሩት ጫና ምክንያት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትእዛዝ በአርሲ ነገሌ ከተማ የሚገኘውና በባሕረ ጥምቀቱና በመስቀል አደባባዩ ላይ ለዘመናት ተተክሎ ይኖር የነበረውን መስቀለ ክርስቶስ ባለፈው እሁድ በዚህ መልኩ እንዲነሣ ተደርጓል።

•••
ወገኖቼ አይዟችሁ። ተፅናኑ። ይህም ያልፋል አታልቅሱ። ራሳችሁን አረጋጉ። ክስተቱ ግን ለታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጥ። በነገራችን ላይ አርሲ ሮቤ ለአዲስ አበባ ብዙም ሩቅ አይደለም። ሰምታችኋል።

•••
“ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው። በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።

ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ። ” ሮሜ 8፣ 35 -39።