Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ህወሓት የሚባል ሽብር ፈጣሪ የድሩየዎች ፓርቲ እያለ በኢትዮጵያ ሰላም ኣይኖርም!!

Post by Hameddibewoyane » 04 Jan 2020, 06:57

ባለፈው ሳምንት ዳግም ከህወሓት ጎን አልቆምም የምቆመው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነው ያለው ወንድማችን በፎቶ ከዳንኤል ብርሃኔ ጋር የምታዩት Tsegu Berhane Gebreegziabher ዛሬ ይህንን ብሏል

ህወሃት የሚባል ሽብር ፈጣሪ የድሩየዎች ፓርቲ እያለ በኢትዮጵያ ሰላም ኣይኖርም!!

ህወሃት በኢህአዴግ ውህደት ላይ ድምፅ ለመስጠት ሂዳ ነበር: ሆኖም ግን ኣልሰጠችም እጇን ሰብስባ ወጣች: ጥሩ ይህ ኣቋሟ ነው መከበርም ኣለበት:: ነገር ግን "ሂደቱ ህጋዊ ኣልሆነም" ማለታ 'ና ሆን ብላ ህዝብን ማደናገሯ ስህተት ነው:: እሷ የመሰላት ሁሉም ፓርቲዎች (ተጎታቾች) የዓፋር: የደቡብ: የኣማራ 'ና የኦሮሞ እንደለመደቹ እጃቸው እና እግራቸው እሷን ተከትሎ የሚያወጡት መስሏት ነበር:: ሆኖም ግን ሳይሆን ቀረ:: ይህም መብታቸው ነው ሊከበርላቸው ይገባል::

ይህ እንዲህ እያለ ህወሃት መቐለ ከሄደች በኋላ በተለይ ለዓፋር መሪዎች "ከሃዲዎች: ኣንድ ቀን የእጃቸውን ያገኟታል ምናምን" እያለች በተራ ስድብ ላይ ተጠምዳለች:: ስለዚ ኣሁን የፌደራል መንግስት መስራት ካለበት ከጭቁኑ የትግራይ ህዝብ ጎን ተሰልፎ ያ የማፍያ ስብስብ ህወሃት ከትግራይ ማስወገድ ግድ ይሏል::

ማሳሰብያ በዓፋር የምትገኙ ወንድሞቻችን 'ና እህቶችን ይህ የወንጀለኞች ስብስብ ፓርቲ ተመልሶ እንዲመጣ መፍቀድ የለብንም:: ስለዚ በዓፋር የሚገኙ የህወሃት የስለያ መስመሮች ለመስበር በያለንበት ጥቆማ እየተቀያየርን ማጋለጥ ይኖርብናል"

gagi
Member
Posts: 645
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ህወሓት የሚባል ሽብር ፈጣሪ የድሩየዎች ፓርቲ እያለ በኢትዮጵያ ሰላም ኣይኖርም!!

Post by gagi » 04 Jan 2020, 11:41

Very true!

TPLF is a terrorist organization!

It should be dismantled ASAP!

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ህወሓት የሚባል ሽብር ፈጣሪ የድሩየዎች ፓርቲ እያለ በኢትዮጵያ ሰላም ኣይኖርም!!

Post by Weyane.is.dead » 04 Jan 2020, 13:31

Good to see more and more tigrayans are distancing themselves from tplf rats. Tplf last bastion adwa needs to follow suit.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9834
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ህወሓት የሚባል ሽብር ፈጣሪ የድሩየዎች ፓርቲ እያለ በኢትዮጵያ ሰላም ኣይኖርም!!

Post by Digital Weyane » 04 Jan 2020, 17:14

የዓፋር መሪዎች የህወሃትን ማኒፌስቶ ህጎች የጣሱ ከሃዲዎች ናቸው። ኣንድ ቀን የእጃቸውን ያገኟታል። :evil: :evil: :evil:

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ህወሓት የሚባል ሽብር ፈጣሪ የድሩየዎች ፓርቲ እያለ በኢትዮጵያ ሰላም ኣይኖርም!!

Post by Weyane.is.dead » 04 Jan 2020, 18:54

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
04 Jan 2020, 17:14
የዓፋር መሪዎች የህወሃትን ማኒፌስቶ ህጎች የጣሱ ከሃዲዎች ናቸው። ኣንድ ቀን የእጃቸውን ያገኟታል። :evil: :evil: :evil:

Post Reply