
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
አንድ ድርጅት ሊፈርስ ሲቃረብ ጉባኤ ያበዛል!
ህወሓትም መሞቻ ግዜዋ ስለ ቀረበ መሰለኝ ለትዝታም እንዲሆናት በአንድ ሳምንት ባልሞላ ልዩነት ሁለት ግዜ ጉባኤ እያካሄጀች ነው እኔ ደግሞ እላታሎህ"ህወሓት ሆይ ግዜሽ አብቅተዋል፣ስልጣን ይበቃሻል----ከአሁን በኃላ ወደ ስልጣንሽ ከመመለስ ዳይኖሰር ማስነሳት እንደማለት ከባድ ነውና ይህ አልሞት ባይ ተጋዳይነትሽ ትተሽ ስልጣንሽ በሰላም አስረክቢ። በግትርነትሽ ከቀጠልሽ ግን ቅጣቱ ይከብዳልና አስቢበት"እውነት ሰማዓታቱን የምትወድዋቸው ከሆነ ስልጣናቹ በሰላም አሰረክቡ!!


-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: አንድ ድርጅት ሊፈርስ ሲቃረብ ጉባኤ ያበዛል!
Yet again another usless conference. It looks like they're holding their own funeral. Denkoro tplf dont realize theyre already dead, they just need burying.
Hameddibewoyane wrote: ↑04 Jan 2020, 06:34ህወሓትም መሞቻ ግዜዋ ስለ ቀረበ መሰለኝ ለትዝታም እንዲሆናት በአንድ ሳምንት ባልሞላ ልዩነት ሁለት ግዜ ጉባኤ እያካሄጀች ነው እኔ ደግሞ እላታሎህ"ህወሓት ሆይ ግዜሽ አብቅተዋል፣ስልጣን ይበቃሻል----ከአሁን በኃላ ወደ ስልጣንሽ ከመመለስ ዳይኖሰር ማስነሳት እንደማለት ከባድ ነውና ይህ አልሞት ባይ ተጋዳይነትሽ ትተሽ ስልጣንሽ በሰላም አስረክቢ። በግትርነትሽ ከቀጠልሽ ግን ቅጣቱ ይከብዳልና አስቢበት"እውነት ሰማዓታቱን የምትወድዋቸው ከሆነ ስልጣናቹ በሰላም አሰረክቡ!!
![]()