-
- Senior Member+
- Posts: 34517
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 34517
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ሃላፊ የብልፅግና ፓርቲ (ትብለፅ) የማህበራዊ ሚዲያ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሆኖ ተሾመ [VIDEO]
ይሄንን የእሱን ደረጃ የማይጥብቅ ስራ በጊዜያዊነት ቢይዘውም በስትመጨረሻ ግን በከዋክብት የተተነበየለትን ዙፋኑን እንደሚይዝ ተናግሯል::
Re: ሃላፊ የብልፅግና ፓርቲ (ትብለፅ) የማህበራዊ ሚዲያ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሆኖ ተሾመ [VIDEO]
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ይህን የብአዴንን አሳፋሪ ስራ በሚመለከት የሚከተለው ፅፏል!!
Sisay Mengistie Addisu
የአዴፓ አመራር አሁንም ከመንደርተኝነት አልወጣም ማለት ነው!!!
የቀድሞው የአማራ ዴሞክራሲዊ ፓርቲ (አዴፓ) የአሁኑ የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራር ከሚታማባቸው ጉዳዮች አንዱ አካባቢን ወይም መንደርን መሰረት ያደረገ ሁለንተናዊ ግንኙነት የሚመሰርት መሆኑ ብቻ ሳይሆን ከዛም የሚመነጭ የሹመት አሰጣጥን በድፍረት የሚተገብር መሆኑ ነው፡፡ ይኸ ሁኔታ በአሁኑ ወቅት የአማራን ህዝብና ክልል ምን ያህል ዋጋ እያስከፈለው እንዳለ ለማንም የተሰውረ ጉዳይ አይመስለኝም፡፡
ሰሞኑን የምንሰማው ነገር ደግሞ ይኸንን ለእውነት የቀረበ ሀሜት ይበልጥ የሚያጠናክርና የመንደርተኞችን መረን የለቀቀና ገደብ የለሽ ፍላጎት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ከመሆኑም በላይ ቀደም ሲል የነበረውን የአካባቢያዊነት/የመንደርተኝነት ስሜት ይበልጥ አጠናክሮ የሚያስቀጥል እንደሆነ ይታመናል፡፡ ይህም ማለት አንዱ መንደርተኛ በሌላኛው መንደርተኛ ላይ ጣቱን እንዲቀስርም ዱላ እንደ ማቀበል የሚቆጠር መሆኑ አይቀርም፡፡
ኃይልየሱስ አዳሙ የተባለው ግለሰብ ባለፉት ሁለትና ሶስት አመታት በማህበራዊ ገጹ ላይ ምን እያለ ይጽፍና ይቀሰቅስ እንደነበረ በግልጽ እየታወቀ አሁን ላይ የክልሉን ኮሚኒኬሽን ስራዎች በሀላፊነት እንዲመራ መሾም ማለት ምን ማለት ነው? ከዚህ ጽሁፍ ጋር ተያይዘው በቀረቡት ልጥፎቹ ላይ እንደምትመለከቱት አንድ ጊዜ ጎጃም ከአማራ ክልል ተገንጥሎ ራሱን የቻለ ክፍለ ሀገር/ክልል ይሁን ሲል ሌላ ጊዜ ደግሞ ክልሉን ጎንደሬዎች ሊቀራመቱት አሰፍስፈዋል ወዘተ. እያለ የሀሰት ወሬ ሲያስፋፋ የነበረን ሰው እንዴት በዚህ ወቅት ወደ ሀላፊነት ማምጣት ተቻለ?
በእርግጥም ይኸ ሁኔታ ትንሽ ችግር ሳይኖርበት አይቀርም የሚያስብል ነገር ያለው ይመስለኛል፣ አሁን ላይ በአጋጣሚ የጎጃም ሰዎች የክልሉን መንግስት ስልጣን በበላይነት ስለያዙ ነው (ርዕሰ መስተዳድሩና ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ጎጃሜዎች ስለሆኑ) ይህንን ሀላፊነት የማይሰማውና በጥላቻ ታውሮ የአማራን መሪዎችና ህዝብ ለመከፋፈል ሌት ተቀን ሲሰራ የነበረን ግለሰብ የአማራ ክልል ድምጽ እንዲሆን ማድረግ የቻሉት የሚሉ ስሜቶች እንዲፈጠሩ እያደረገ ነውና፡፡
ሌላው ቀርቶ በወንጀል የሚያስጠይቀውን እነገሌን ለሚገድል ሰው ይህን ያህል ሽህ ብር እሰጣለሁ በማለት በአማራ መሪዎችና ተወላጆች ላይ የማነሳሳት ስራ መስራቱ ሳይታወቅ ቀርቶ ይሆን ይኸ ሹመት የተሰጠው? እርግጠኛ ነኝ ሹዋሚዎቹ ይኸ ሁሉ መረጃ ያላቸው አይመስለኝም፣ ነገሩን በቀናነት አይተው ከሆነ ይህንን ስህተት የፈጸሙት አሁን እየቀረበ በሚገኘው ማስረጃ ላይ ተመስርተው አፋጣኝ የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ ይኖርባቸዋል እላለሁ፡፡

ወይ ብልጽግና (ትብለፅ)! "ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ" ሆነች::

-
- Senior Member+
- Posts: 34517
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 34517
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 34517
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 34517
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44