በጉራጌ የብሄር ጥያቄ የለም፤ ያለው? የጉራጌ ድሃ እንዳይኖር የማድረግ ትግል ነው ! ለመሆኑ ስንት የጉራጌ ድሃ አይታችሁ ታቃላችሁ? ያለው ?
የስራ፣ የእድገት፣ የብልጽኛ፣ የሃብት፣ የጥበብ፣ የኪነት፣ የነጻነት፣ የፍትህ፣ የዴሞክራሲ፣ ሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ፣ የስልጣኔ ጥያቄ ነው !! ኬር !!!
Last edited by Horus on 29 Dec 2019, 02:28, edited 5 times in total.
Re: በጉራጌ የብሄር ጥያቄ የለም፤ ያለው?
ኣሽቃሩ ኣሽቃሩ አትግራ ዝመጂ አትግራ ጉትጂ
ያዊዌ ያዊዌ ያዊዌ ሳብ ሳብ
ያዊዌ ያዊዌ ያዊዌ ሳብ ሳብ


Re: በጉራጌ የብሄር ጥያቄ የለም፤ ያለው?
በብልሆች፣ በአዋቂዎች ዘንድ ከብሄር ንትርክ እጅግ የላቁ የሕይወት ክንውኖች አሉ ይላል ጉራጌው አብነት !!!!
Re: በጉራጌ የብሄር ጥያቄ የለም፤ ያለው?
በባህሉ መንፈስዊነት የተሳ ሕዝብ በብሄር ጥያቄ ሰው አይሆንም !!
ታላቁ ምሁር ኢየሱስ ገዳም ዛሬ !!!
ታላቁ ምሁር ኢየሱስ ገዳም ዛሬ !!!
Re: በጉራጌ የብሄር ጥያቄ የለም፤ ያለው?
የሰከነ የረጋ ማህበራዊ ሰርዓት የሌለው ሕዝብ በጎረምሳ መንጋና ኩታራ ህጻናት ሲታመስ ይኖራል ! ይህ በጉራጌ አይታሰብም !!!
Re: በጉራጌ የብሄር ጥያቄ የለም፤ ያለው?
የዘመናችን ትግል ይህ ነው። በቃ !!
Re: በጉራጌ የብሄር ጥያቄ የለም፤ ያለው?
በባህሉ የስራ ጥያቄን ያልፈታ ሕዝብ የብሄርም ሆነ የነጻነት ጥያቄ ሊፈታ አይችልም ፤ እኩልነት ሆነ ነጻነት የእድገት፣ የብልጽኛ ጥያቄ ነው !!
Last edited by Horus on 29 Dec 2019, 03:55, edited 1 time in total.
Re: በጉራጌ የብሄር ጥያቄ የለም፤ ያለው? የጉራጌ ድሃ እንዳይኖር የማድረግ ትግል ነው ! ለመሆኑ ስንት የጉራጌ ድሃ አይታችሁ ታቃላችሁ? ያለው ?
ጉራጌ የስራ ሞዴል፣ የእድገት ሞዴል !! ኤቦ !!!
Re: በጉራጌ የብሄር ጥያቄ የለም፤ ያለው? የጉራጌ ድሃ እንዳይኖር የማድረግ ትግል ነው ! ለመሆኑ ስንት የጉራጌ ድሃ አይታችሁ ታቃላችሁ? ያለው ?
ይህ የጎሳ መሃይሞች ዘመን አይደለም !! ይህን ስሙ ! ከዚህ የላቀ ዉበት ከዚህ የላቀ እጹብ ድንቅ ሊኖር አይችል The beautiful mind !!!