BREAKING NEWS የገመና አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ከ8 ዐመት ዝምታ በኋላ ኤትዮጵያን ጉድ ያስባለ ዜና ይዛ ብቅ አለች
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙዎቹ ነብይ ነኝ ባይ ግለሰቦች የሚያስፈልጋቸው በዐምልኮ ሽፋን ተጣብቆባቸው ከሚያስቸግራቸው መንፈስ የሚላቀቁበት ቴራፒ (Spirit Releasement Therapy) ነው:: ለዚህም ነው በሰለጠነው የምዕራቡ ክፍለ ዐለም እንደዚህ አይነቱ ችግር ተስፋፍቶ የማይገኘው::