Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Ethio 360: ምናላቸው ከኤርሚያስ ላቅ ያለ አስተዋይ ነው ስንል በምክንያት ነው፡፡ አትዮ 360 የወደፊት ዕጣውን ከፍ ለማድረግ ከአሰበ ኤርሚያስን ማባረር ይጠበቅበታል፡፡

Post by AbebeB » 27 Dec 2019, 16:17

ምናላቸው ከኤርሚያስ ላቅ ያለ አስተዋይ (smart) ነው ስንል በምክንያት ነው፡፡ አትዮ 360 የወደፊት ዕጣውን ከፍ ለማድረግ ከአሰበ ኤርሚያስን ማባረር ይጠበቅበታል፡፡

ጨለምተኛው ኤርሚያስ የሙስሊሞችን ጥያቄ ለማደብዘዝና ጠልፎ ለማቅረብ በስማቸው ትንተና ጣልቃ ይገባና የሚለውን አድምጡ፡፡
Mr. rude (aka Ermias) is anti Muslim and anti oromo nation. In general he blindly hates forthcoming sovereign Oromia.

(17 minutes after start)