በኦሮሚያ ሙሉ በሰላማዊ መንገድ የተከናወነው ሰልፍ የአማራ ሰፋሪዎች በሚበዙበት አዳማ ግን ወደ ሁከት ስለተቀየረ በጸጥታ ሀይሎች ቁጥጥር ስር ውሎአል፡፡ የአማራው ድርጅት (አብን) ሁከታም ነው፡፡
ምሁራን እንደሚሉት አማራ ሁከት በመፍጠር የትግል ምክንያት (cause) ማግኘት ይሻል፡፡ ለምሳሌ መስጊድ በማቃጠል ወይም ቤተ-ክርስቲያን በማቃጠልና በሌላው ላይ በማላከክ የሚፈጠረውን ግርግር እንደ መነሻ ምክንያት መጠቀም ይሻሉ፡፡ ይህን የሚያደርጉት ውስጣው ፍላጎቶቹ በጥቂቱ እነኚህ ናቸው፡፡
1. አማራ በፓለቲካ ተጨቆኖአል እንዳይሉ አያዋጣቸውም፡፡ የኢኮኖሚ ጥያቄ የሁሉም ጥያቄ ነው፡፡
2. አማራ ሀይማኖቱን፤ ባህሉንና ቋንቋውን እንዳያሳድግ ተጨቆኖአል እንዳይሉም አያዋጣቸውም፡፡
3. የድንበር ጥያቄ እንዳያነሱም፤ አማራ ጠሚባል ነባር ሕዝብ ስለመኖሩ ማስረዳት (prove) አይችሉም
ስለዚህ ለአማራ ፓለቲከኞች ሁከት መፍጠር መሰረታዊ ደርጊታቸው ነው፡፡ ለዚህ ነው ዛሬ በአዳማ ሰልፍ ሁከት የተፈጠረው፡፡ አንባቢ ልብ ሊል የሚገበው አዳማ (ከሌሎች የኦሮሚያ ከተሞች በተለየ) ሁከት ሊቀሰቅሱ ያሰቡት ሀይላቸውን ለማሰባሰብ ያላቸው ዕድል በዋናነት እዚያ ብቻ በመሆነ ነው፡፡
አሁን ላይ ደግሞ በምርጫም የመመረጥ ዕድላቸው መመንመኑን ስለሚረዱ ተስፋ ቆርጠው የመጨረሻ ዕድላቸውን የሚመከሩት በሁከት ብቻ ነው፡፡ ሕዝብ ቆጠራ እንዳይካሄድም ሰልፍ ወጥቶ የተቃመው የአማራ ክልል ብቻ መሆኑ ይታወሳል፡፡