Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

8ኛው ንጉስ እና የአብይ አህመድ ፒፒ ፓርቲ ክፍተኛ ባልስልጣን ሃይለየሱስ አዳም!!

Post by Maxi » 27 Dec 2019, 14:12

8ኛው ንጉስ እና የአብይ አህመድ ፒፒ ፓርቲ ክፍተኛ ባልስልጣን ሃይለየሱስ አዳም!! :lol: :lol: :lol: :lol:

የብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ፅህፈት ቤት የማህበራዊ ሚዲያ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ነው። ሀይለኢየሱስ አዳሙ ይባላል።

"መንፈስ ከልጅነቴ ጀምሮ ገልጦልኛል። ይመጣል ተብሎ ትንቢት የተነገረለት አፄ ቴዎድሮስ እኔ ነኝ። የጥቁርን ዘር በሙሉ እገዛለሁ። በተወለድኩበትም ቀን ተአምር ታይቷል- የድራጎን እና የንስር ኮኮብ በወጡበት ቀን ነው የተወለድኩት።" እያለን ነው


Please wait, video is loading...
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: 8ኛው ንጉስ እና የአብይ አህመድ ፒፒ ፓርቲ ክፍተኛ ባልስልጣን ሃይለየሱስ አዳም!!

Post by Maxi » 27 Dec 2019, 14:14

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: የፒፒ ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣን ሃይለየሱስ አዳሙ ይህን ይመስላል!!!


Post Reply