Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Kuasmeda
- Member+
- Posts: 6431
- Joined: 26 Mar 2015, 08:47
Post
by Kuasmeda » 26 Dec 2019, 06:30
ኢሳያስ አፎርቂ ወያኔን ሱሪ ያስታጠቀ ።
ኣቢያችን የወያኔ ሱሪ ያስወለቀ ጀግናችን ነው ።
Tilahun Arefe
እንካዕ ብሰላም መፃኻ ወዲ አፎም ፃዕዳ!!!!!!
እቶም ዝፈጠርካዮም መራሕቲ ማሌሊት በጃኻ ገለ ግበረልና ተፎጥሮ ኸልኪሎሙና።
Tsegay Desta Mekonen
የኢሳያስ አዲስ አበባ ድረስ መምጣት ላይ ይሄን የምርጫ ቦርድ ዜና ስትጨምርበት ..
ከዛ ሰፈር እነ አሉላ ሰለሞን / የወዲ ብርሃኔ ልጆች /ጌታቸው ረዳ .. ወዘተ
ከዚህ ሰፈር ደግሞ እነ ጃዋር/ ግርማ ጉተማ/በቀለ ገርባ ... ወዘተረፈ
ወተት እና በሶ ለመግዛት ሲጣደፉ ታያለህ 
ዜና ምርጫ ቦርድ
ምርጫ ቦርድ የኢሕአዴግ 3 አባል ድርጅቶች እና 5 አጋር ድርጅቶች ራሳቸውን አክስመው ብልጽግና ፓርቲን ለመመስረት ያቀረቡትን ጥያቄ መርምሮ ማጽደቁን ዛሬ በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል። በዚህም መሠረት ለብልጽግና ፓርቲ የሕጋዊ ሰውነት ምስክር ወረቀት ለመስጠት ወስኛለሁ ብሏል"
ወዲ ሻምበል ዘብሄረ ኢትዮጵያ

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 26 Dec 2019, 06:51
Kuasmeda wrote: ↑26 Dec 2019, 06:30