☞ሴት እህቶቻችን ወደ አረብ ሃገር ሲቸበችብ የነበረ። ገንዘባቸው እየዘረፈ ለጎዳና ተዳዳሪ ያደረገ የቀን ጅቡ በቁጥጥር ዋለ ።
☞ምስኪኖቹ ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎች በአረጣ ቤታቸው እየወረሰ የስንት ምስኪኖች እምባ ያፈሰሰ ድያብሎስ ።
☞ የ22 መንገዱ ጎዳናው እያዘገ ለአንድ ውስክ 130 ሽህ ብር ሲገዛ ለመኪናው በውስኪ ሲያሳጥብ የነበረ በትእቢት ተወጥሮ ሰማይ አይታረስ ንንጉስ አይከሰስ ሲባል የነበረ ።
☞በጎንደር የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ከአማራ ህዝብ እንዲጣሉ ያስደረገ የህወሓት ሴራ አስፈፃሚ እንደነበር ። የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ ለዘመናት ያካበቱት መልካም ባህል ታሪክ በ2008 ዓ/ት ያበላሸው በዋናነት ተጠያቂው ይህንን አሰማ ክፉ ድያውሎስ ነው።
☞ጀነራል ክንፈ ዳኘው!
ጀነራል ብርሃ !
ኮነሬል አክበረት!
ኮነሬል ያሬድ!
ኮነሬል ሕልፉ!
ኮነሬል በርሀ በጊዕ!
ኮነሬል ተከስተ በነበሩበት ሰብሰባ አቶ ጉዑሽ ካሳ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ተቀጣጣይ ፈንጅ እያስገባ እንደነበረ በቃለ ጉባኤ የሰፈረ ነው። አቶ ጉዑሽ ካሳ ከአቶ ጌታቸው አሰፋ በላይ የኢትዮጵያ የድህንነት ባለስልጣን እንደነበረ። እንደፈለገ ተቀጣጣይ ፈንጅ እያስገባ ተውት እየተባለ ነበር።
(1) አንደኛው አዞ ጉዑሽ ካሳ!!
(2) ሁለተኛው አዞ ወዲ ሽደን የመለስ ጋርድ ጠባቂ ነበረ።
(3) ሰወስተኛ አዞ ዳንኤል ፀጋዬ አባቱ (አቶ ፀጋዩ ገብረየሱስ የፍትህ ሃላፊ ሁኖ አቶ ዳንኤል ፀጋዩ ልጃቸው ደግሞ የኣባይ ግድብ ገንዘብ እያስለካ የኢትዮጵያ ገንዘብ ከነ ጀነራል ክንፈ ዳኘው ተመሻጥሮ ሲመዘብር የነበረ እባብ ነው ዛሬ በቁጥጥር የዋለው።
የትግራይ ህዝብ የአማራ የጎንደር ህዝብ ሆይ እንኳን ደስ አላችሁ "
አክቲቪስት ሚኪ ተስፋዬ
