የደምበጫን አረቂ ጠጥቶ መስጊድ የሚያቃጥል ኃላቀር የጎጠኛ ቡድን መቼም ቢሆን አልደግፈውም !!
የግንቦት 15 ቱን የአዴፓ አመራሮች ግድያ ከፈጸሙት ጎጠኞች አንዱ የሆነው ሻምበል ማማሩ ትናንት ድሬዳዋ ተይዞል ። ይህ ሰው የዘመነ ካሴ የአክስት ልጅና በጀኔራል አሳምነው ጽጌ የግድያ ወንጀል የተሳተፈ ወንጀለኛ ነው ። የአማራን ሕዝብ ትግል አፈር-ድሜ ያገቡት እነዚህ ጎጠኞች ከገቡበት ገብቶ የንጹሓንን ደም መመለሱ አይቀም ። ከዚህ ጋር በተመሳሳይ በቅርቡ የተደረገው የመስጊዶች ቃጠሎም የአዴፓን የመሪዎችን ግድያ አይነት በጎጥና በአረቂ የሰከሩ የሚሰሩትን የማያውቁ ሰገጤዎች የተደረገ ለመሆኑ ግልጽ እየሆነ ነው ። በሚያሳዝን መልኩ የዴያስፓራው የተቃውሞ ፓለቲካ በእንደዚህ አይነት ጥላቻ በሰከሩ አክቲቪስቶች እየተበላሽ መምጣት ብቻ ሳይሆን ተስፋ አስቆራጭ ሆኖል ። የዴያስፓራው ማህበረሰብ ያለው አማራጭ የብልጽግናን ፓርቲ “ ሒሳዊ ድጋፍ “ እያደረገ የጎደሉትን እንዲሞሉ ከመንግሥት ጋር መስራት ብቻ ነው ያለን አማራጭ ። በአክቲቪዝም ፓለቲካ ስም የዴያስፓራው ማህበረሰብ ለእነዚህ ማንኛውም ድጋፍ ከመስጠት ተቆጥበን እነሱን ከጭዋታ ውጭ ማድረግ ይኖርበናል ። በአዴፓ የመሪዎች ግድያም ሆነ በሞጣ የመስጊድ ቃጠሎ የተሳተፉትም ጎጠኞች ቀስ በቀስ እየተለቀሙ እስር ቤት ይማቅቆታል ። የሰው ቀን የበላ ፤ የለውም የራስ ቀን ዘመኑን ይገፋል እንዲህ በሰቀቀን !!
የወንድሞቻችንን ደም ለመመለስ ለጎንደሬዎች አያስተምሩም !!
-
sholagebya
- Member
- Posts: 494
- Joined: 27 Oct 2014, 15:59