Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

URGENT CALL to save Mrs. Engeda yeshitela: ኢትዮጵያዊቷ ወይዘሮ እንግዳ የሺጥላ ሊገድለኝ ነው ታደጉኝ ትላለች::

Post by clear12 » 22 Dec 2019, 14:54



የኢትዮጵያ ህዝብ ለዐምልኮ(religion) ክብር ስላለው ድህናቱንና አለመማሩን ጠንቅቀው የሚያውቁ የጴንጤ ነብይ ነን ባይ ተስፋ ቸርቻሪዎች ጌታ ከበሽታ አድኖሃል ፣ ከችግር አውጥቶሃል የሚል ተስፋ እየቸረቸሩ ብዙ ስዎችን ንብረታቸውንና ጤንነታቸውን አደጋ ላይ የጣሉ ሲሆን ተጠቂ ግለሰቦች ወደ ሚዲያ ሲወጡ እንደማፍያ ቡድን በነብይ ነኝ ባዮቹ ግለሰቦች ጥቃት እየደረሰባቸው ስለሆነ ህዝብ ይህንን ነገር በቀጥታ ሊያጋልጠውና ሊቃወመው ይገባል
Last edited by clear12 on 22 Dec 2019, 17:09, edited 2 times in total.




Post Reply