Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

በመርዝ የተገደለው እያሱ በርሀ እና ከመርዝ ግድያ የተረፈው የዓረና አመራር ሃይለኪሮስ ታፈረ!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Dec 2019, 08:26

ህወሓት መግደል የጀመረችው ደደቢት እንደገባች ሁለት አመት ሳይሞላት ነው፣ ደደቢት የተገደሉት የህወሓት አመራሮች እና ታግዮች ለጊዜው ትተን፣ ህወሓት አራት ኪሎ ከገባች ጀምሮ የገደለቻቸውን የህውሓት አመራሮች እና ታጋዮች ጀነራሎች ብዙ ናቸው።

ዓረና ከህዝብ በይፋ እውቅና ባገኘበት ጊዜም ህወሓቶች ከአራት በላይ የዓረና አባላትን ገድለዋል፣ በትግሉ ጊዜ አመርቂ ተሳትፎ የነበራቸውም ታስረዋል። ዛሬ ደግሞ ህወሓት ተሸንፋ ትግራይ በተደበቀችበት ወቅት የዓረና አመራሮችን ለመግደል ሞክራለች፣ የህወሓት ታጋይ ነበር የዓረናው የአመራር አባል ሃይለኪሮስ ታፈረ፣ ብዙ ጊዜ ታስረዋል፣ ይሰራበት ከነበረ የንግድ እንቅስቃሴም በተዘዋዋሪ እንዲያቆም አድርገውታል፣ አሁን የውቅሮ ህዝብ ህወሓትን በጠላበት ጊዜ፣ የዓረና የበላይነት እና የህወሓትን የበታችነት ምንጩ ሃይለኪሮስ ታፈረ ነው ያሉት ህወሓቶች፣ በመርዝ ለመግደል ሞርከው አልተሳካላቸውም፣ ዛሬ ሃይለኪሮስ ህክምና እርዳታ ተደርጎለት ሊተርፍ ችለዋል። ሃይለኪሮስ ታፈረ 1983 ታንክ ይዘው አዲስ አበባ ከገቡ የህወሓት ታጋዮች አንዱ ነው።

የህወሓቱ ታጋይ እና የጥበብ ሰው እያሱ በርሀ፣ በህወሓት አመራሮች በመርዝ ተመርዞ እንደሞተ ሚስጥር አይደለም፣ ከህወሓት ውድቀት ቦሃላም ለትግራይ ህዝብ ይተረክለታል፣ እያሱ በርሀ በመርዝ ሲገደል ዝምታን የመረጠ የትግራይ ሙሁር ሃይለኪሮስ ተመርዞ ቢገደል ኖሮም ምርጫው ዝምታ ነው።፣አርቲስት እያሱ በረሀ ያኔ ዉሃ ጠጥቶ ነው የሞተው ብለውናል።.ልክ ጀነራላ በርሀ ሻዕብያ ሚስቱ በቅናት ነው የገደለችው እንዳሉን ማለት ነው።

. ትናንት በዶ/ር አረጋዊ በርሀ እና በሹፌሩ ላይ የሞከሩት አልተሳካላቸውም፣ ዛሬም በሃይለኪሮስ የሞከሩት ግድያም አልተሳካላቸውም። የዓረና ትግራይ ዝናቡ በህወሓት ደህንነቶች ተመርዞ መሞቱ ሳንረሳ ጊዜ ለኩሉ ብለናል ፣የአቶ አስገደ ገብረስላሴ የልጃቸው ባልም መርዝ አስተጥተው ገደል ላይ ወርውረዉታል። ያቺ ቀን ትመጣለች፣ ያኔ ሂሳብ ይወራረዳል!!! የህወሓት አመራሮች እናንተ በሰራቹት ግፍ ለልጆቻቹ እንዳይተርፍ!!!


gagi
Member
Posts: 644
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: በመርዝ የተገደለው እያሱ በርሀ እና ከመርዝ ግድያ የተረፈው የዓረና አመራር ሃይለኪሮስ ታፈረ!!!!

Post by gagi » 22 Dec 2019, 12:11

The savagery ends only when TPLF is defeated, dismantled and thrown into the dust bin of history.. TPLF should join Hitler’s Nazi party, Mussolini’ Fascist Party. That is where it belongs! Fascism and Nazism were the highest forms of nationalism! That is what we have in our hands in Ethiopia - an ethnofasicst TPLF.

Down, Down, with TPLF!

Digital Weyane
Member+
Posts: 9833
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በመርዝ የተገደለው እያሱ በርሀ እና ከመርዝ ግድያ የተረፈው የዓረና አመራር ሃይለኪሮስ ታፈረ!!!!

Post by Digital Weyane » 22 Dec 2019, 23:09

I'm sure my Weyane boss eden/kerenite will get very angry at me for saying this, but I feel like joining ARENA. :roll: :roll:

Post Reply