ሰምና ወርቁ የእናትሽም ሆነ የአባትሽ ምንጮች ነፍጠኞች ስለመሆኑ ፍላጎትሽ የመጤዎችን ሰፈራ አንድ ነን በሚለው ብዙሀነት ጠል ሴራ (ወርቅ) ውስጥ የተደበቀ መሆኑ ነው።
ስለዚህ እናቴ ኦሮሞ ነች እያልሽ (ሰም) ፊንፊኔን አቋርጠሽ የሲዳማ ስተት ስለ ደረስሽ ለኦሮሚያ የኮቴ ክፈይ!
በተረፈውስ ከሚንልክ ቅኝ በምትላቀቀው ኦሮሚያ የቪዛ ማመልከቻሽን ስንገመግም እንገናኝ ይሆናል።
https://www.ethiopianregistrar.com/amha ... ives/74017