C beyond wrote: ↑20 Dec 2019, 02:38
እንከባበር!
‘ኤርትራውያን’ ‘ኤትራውያን’እንጂ ‘ኢትዮጵያውያን’ ኣደለንም።
የኢትዮጵያ ዘፋኞች ኤርትራ ገብተው ከረን ከተማ በ 18 ታህሳስ 2019፥ ባሳዩት ፕሮግራም፥ ህዝቡን
“ያገሬ ልጅ ነህ፥ ኢትዮጵያዊ ነህ”
ነህ ነህ ኢትዮጵያዊ ነህ”
“ያገሬ ልጅ ነሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ”
ነሽ ነሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ” ሲሉት ኣመሹ።
ይሄንን መርዘኛ የሆነ ቃላታቻውና ዘፈናቸውን ኣጥብቀን እንኮንናለን።
ህዝባችን ኣማርኛ ብዙ ስለማይገባው ይህን ኣይነት መርዘኛ ቃላቶችን እና መልእክት የያዘ ዘፈን እየዘፈኑ፥ ሰው ደስ ብሎት ጨፈረ፥ ኢትዪጵያውያን ነን ብለው ነው የሚያምኑት ለማለት ለፖለቲካ ንግዳቸው ሊጠቐሙበት እየተደረገ እንደሆነ ገብቶናል።
የኤርትራን ህዝብ እንዴት ቢንቁት ነው ኣገሩ መጥተው “ኢትዮጵያዊ ነህ የሚሉት?”
ኤርትራን እና ኤርትራውያንን ለቀቅ ቢያደርጉን ጥሩ ነው። ኤርትራ በልጆቿ መስዋእትነት ክውን የሆነች ኣገር ነች። የኤርትራን ሉኡላውነት የማያከብር ኤርትራ ገብቶ ሊዘፍን ይቅርና እግሩ ኤርትራን ኣገራችንን እንዲረግጥ ኣንፈልግም።
እንደዚህ ኣይነቱ ስድብና ንቀት ከቀጠለ፥ በሁለቱ ህዝብ መካከል መልካም ጉርብትና ሳይሆን፥ ወደ ሌላ ከባድ ችግር አንደሚያመራ የሁለቱም ኣገር መሪዎችም ይሁን፥ እነዚህ በዘፈን ስውር ተልእኮ ሊያሳኩ የተላኩትን ዘፋኞችና ነጋዴዎች ሊገባቸው ይገባል።
ክብርና ምስጋና ስለ ኤርትራ ነጻነት ለደሙ፥ ለሰነከሉና ክቡር ህይወታቸውን ለሰጡ!
ኤርትራ ለዘላለም ትኑር!
ኤልሳ ጭሩም
Please wait, video is loading...
Yes Elsa I join you in condemning them while we understand the language they applied which happens to be their language but not for the over 98% kerenites who hardly know amharic.
Good for the azmariwoch......
Had they applied such rhetoric and dangerous words in either tigrigna or tigrayit or bilen, their corpses would have remained in keren.
Antum sebat,
Hagerna ilfi aadug timali ziHarduna zineberu yiEundurula allewu traH miEndar zeykone astobiawiyan ikhum kaa yibluna allewu.
And eritrea?
Blutsat deQa faH chingraH atiywom ab feQedo desert kem ab sahara wey ab baHri Qeleb Asa yikonu allewu. Even izom ab diaspora zellena (ashiHat) ab kindi nihegerna nikheyid tegedidna nab Adi guana aynifeltom ayfeltuna nikeyid genzebna kaa nabu nefissis ab kindi ab Adina nefsiso weysi mis hizbina nimaQelo.
Anta amlak/allah or whatever they call you nezi wedi medhin atfaalna. Tesfana kabakha iyu kabtom ab wishti Adi ab hibernation zellewu hizbina bokirna ina.