Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

የአብይ አህመድ እና የሳተለታዮቷ ድራማ!!

Post by Zreal » 20 Dec 2019, 11:31

የአብይ አህመድ እና የሳተለታዮቷ ድራማ!! :P :P :P

የተወነጨፈችው 70 ኪሎ ግራም ማይክሮ ሪሞት ሴንሲንግ ሳተላይት ነች! የምናየው ፎቶ ግን ከ8000 ኪሎ ግራም በላይ የሚመዝን ሌላ ሳተላይት ነው!

ሙከራውን ግን ማድነቅ አስፈላጊ ነው!

በነገራችን ላይ ሳተላይቷ ከቻይና ለኢትዮጵያ በእርዳታ የተሰጠች ነች! ልክ አዲስ አበባ ላይ የአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እንደሰሩልን ምለት ነው!




Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: የአብይ አህመድ እና የሳተለታዮቷ ድራማ!!

Post by Zreal » 20 Dec 2019, 11:52

Revelations ዮናታን ተስፋዬ የተባለ ካድሬ ደግሞ ምን እንዳለ አይተሃል? ከዚህ በታች ያለው የዮናትንን ጽሁፍ አየው።

እንደ ዮናታን አዲስ ካድሬ ስትሆን ከሳተላይቱ ፍጥነት በላይ ለማስወንጨፍ ትደክማለህ! :lol: :lol: :lol:



Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: የአብይ አህመድ እና የሳተለታዮቷ ድራማ!!

Post by Zreal » 20 Dec 2019, 12:03

ሰበር ዜና!!

ሳተላይቷ የሰበሰበችውን መርጃ ወደ ምድር መልክ ጀመረች!!!
:P :P :P :P :P


Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የአብይ አህመድ እና የሳተለታዮቷ ድራማ!!

Post by Maxi » 20 Dec 2019, 12:16

ታዋቂ ሰዎች ስለ ሳተላይቷ የሰጡት አስተያየቶች!
:lol: :lol: :lol: :lol:

...
በቀለ ገርባ - መረጃ ስትለቅ በ አፋን ኦሮሞ ከሆነ መልካም ነው!
...
ዳውድ ኢብሳ - ማነው አምጣቂው ፣ ማነው አስመጣቂው?
...
ጃዋር መሀመድ - ካልኩሌሽኑን የሰራሁት እኔ ነኝ!
...
አጫሉ - ኢጆሌ ጁፒተር ጂርቱ?
...
ደብረፂዮን - በ GTP-2 የተጀመረ ፕሮጄክት ነው።
...
ቴዲ አፍሮ - የእምዬ ምንሊክ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
...
እስክንድር ነጋ- የተረኝነት ሴራ ነው! ድል ለ ዴሞክራሲ
......
ጌታቸው ሽፈራው - አማራ ተነስ።
...
ሙፈሪያት ከሚል - እልልልልልል [እያለቀሰች]
...
ሰራዊት ፍቅሬ - በነገራችን ላይ ሰማያዊ ፈረስ ላይ በፊልም የሰራሁት ነው አሁን እየሆነ ያለው።
...
ስዩም ተሾመ - ጌታቸው አሰፋ ሳተላይቷ ውስጥ ተደብቆ ገብቶ ፕላኔት ቀይሮ ለመኖር መወሰኑን
የሚያሳይ መረጃ እጄ ላይ ገብቷል።
...
ሀይሌ ገብረስላሴ - እምልክ ሳተላይቷ ወጪ ቆጣቢ በመሆኗ "ጎንዜ ምድጃ" ብያታለሁ።
..
ኢሳት - ሳተላይቷ በወያኔ እጅ እንዳትገባ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ሲሉ ኢሳት ያነጋገራቸው የአዲስ
አበባ ነዋሪዎች ተናገሩ።
...
ቄስ በላይ - የኦሮምያ ቤተክህነት ስናቋቁም የሁሉም ቤተክርስያኖቻችን ወቅታዊ መረጃ ስለምትሰጠን ከፍተኛ እገዛ ታደርጋለች ብለን እንጠብቃለን።
...
ፓስተር ዳዊት - ሳተላይቷን በኢየሱስ እስትንፋስ ያስወነጨፍኳት እኔ ነኝ ሀሌሌሌሌ ሉያያያ!!!
...
ዳንኤል ክብረት - ሳተላይቷን ሳይ "የበረሀዋ አይጥና የዋሻው ፈረስ" ታሪክ ትዝ አለኝ።
...
ጃሉድ አወል - ሳተላይቷ ምን አጭሳ ነው የመጠቀችው?
...
ጌታቸው ረዳ - የሳትላይቷ ፕሮጄክት ያስጀመረው ደብረጽዮን ነው። አሁን ጉግማጉግ ተሰብስቦ እያምታታ ነው ያለው።
...
ታከለ ኡማ - ይቺ ሳተላይት የጎዳና ተዳዳሪዎችን የማንሳቱን ስራ ከላይ ሆና ታግዘናለች።
...
አሻግሬ- መቀሌ የመሸጉት ውስኪ ጠጪዎች ለማሳየት የምያስችለን ምርጥ intrastructure ነው።
..
ተዋናይ ሄኖክ - የኔ ፍቅር ጎልድ ከለር ጫማው ተመችቶኛል።

©Abdi_Eshetu


Post Reply