Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ሰበር መረጃ: ጡረተኛው ሜጀር ጀኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ በትግራይ ተወላጅ ምሁራን ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማቸው!!!!

Post by Hameddibewoyane » 20 Dec 2019, 13:26

ትናንትናው እለት በመቀሌ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት የትግራይ ተወላጆች ምሁራን ውይይ ተካሒዶ ነበር።

በውይይቱ የመነሻ ጽሁፍ ያቀረቡት ሜጀር ጀነራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ በመቀለ ዩኒቨርስቲ የትግራይ ተወላጆች ምሁራን ከባድ ተቋውሞ ገጥሟቸዋል።

የመቀለ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው የትግራይ ተወላጆች ምሁራን ውይይት ላይ መነሻ ፅሕፍ ያቀረቡት ሜጀር ጀነራሉ የትግራይን ሉእላዊነት ኣስፈላጊነት ላይ በሰፊው ኣቅርበዋል።

ሜጀር ጀኔራል ተክለብርሐን ወልደአረጋይ ንግግራቸውን እንደጨረሱ በውይይቱ የታደሙት የትግራይ ተወላጅ ምሁራን በርካታ ጥያቄዎችን አንስተዋል።

ያነነሷቸው ጥያቄዎች እንዲህ የሚሞግት ነበር!

(1).አንተ በስልጣን በነበርክበት ወቅት የትግራይ ጥቅም የሚከበረው በኢትዮጵያ ብቻ ነው ስትል ነበር ፤ አሁን ደግሞ ከስልጣን እንደተባረረክ በሳምንታት ውስጥ የትግራይ በኢትዮጵያ መቆየት ብዙ ችግር እንደሚያጋጥማት መናገር ጀመርክ ፤ ይሄ ከግል ጉዳይህ ጋር የተያያዘ አይመስልህም?

(2). ትግራይ የድህነት ሞዴል የሆነችው በእናንተ እንጂ በማን ሆነች እና ነው? የትግራይ ህዝብ ድህነት በአንድ አመት ውስጥ በአብይ አህመድ የተፈጠረ ነው እንዴ?

(3). ባለፈው ሳምንት የትግራይ ሉእላዊት ሀገር በትንሽ መስዋዕትነትም ቢሆን እውን መሆን አለባት ብለሀል ፤ ትንሽ መስዋዕትነት ማለት ስንት ነው .? በአውሮፓና በአሜሪካ የሚገኙ ልጆቻችሁና ሚስተቶቻችሁ እዚህ መስዋዕትነት ለመሆን ይመጣሉ ? የሚሉ ትችቶች ተስተናግደዋል !!

Sulyiman Abdel

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47634
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ሰበር መረጃ: ጡረተኛው ሜጀር ጀኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ በትግራይ ተወላጅ ምሁራን ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማቸው!!!!

Post by Halafi Mengedi » 20 Dec 2019, 13:31

Leba Achberbari, he is part of the youth educated Tigrayans and he is a member with them. This shows you do not have any idea about Tigray. Why Leba Amhara enemy of Tigray care or talk about us??? We do not talk about it Ahiya???

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር መረጃ: ጡረተኛው ሜጀር ጀኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ በትግራይ ተወላጅ ምሁራን ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማቸው!!!!

Post by Hameddibewoyane » 20 Dec 2019, 13:47

ተክለ ብረሃን ቤተሰቡን አውሮፓ ያስቀመጠው ከትግራይ ህዝብ ጋር እንዳይቸገሩ መሆኑን እንደት እረሳው ?ለቅንጦት ኑሮው ቤተሰቡንናገንዘቡን ወጭ መላክ ለጦርነቱ የትግራይ ህዝብ ልጆችን መማገድ ከማንጋ ነው የምታዋጋቸው!!!
Halafi Mengedi wrote:
20 Dec 2019, 13:31
Leba Achberbari, he is part of the youth educated Tigrayans and he is a member with them. This shows you do not have any idea about Tigray. Why Leba Amhara enemy of Tigray care or talk about us??? We do not talk about it Ahiya???

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47634
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ሰበር መረጃ: ጡረተኛው ሜጀር ጀኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ በትግራይ ተወላጅ ምሁራን ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማቸው!!!!

Post by Halafi Mengedi » 20 Dec 2019, 14:18

Fool mind your own business. Qondaf Amhara or Eritrea does not need to talk to us, you have your own mountain problems.

Hameddibewoyane wrote:
20 Dec 2019, 13:47

Post Reply