Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Masud
- Member+
- Posts: 8502
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
Post
by Masud » 20 Dec 2019, 11:24
Yonatan TR እንደምንም አድርጎ በEdit የሳተላይቷን ትርፍ ከ 80,000,000,000 ዶላር ወደ 12 ሚሊዮን ዝቅ አድርጎታል::
አሁንም ብሆን እይልን ያለነው አስተያየት ተደርጎ እንቅጩ ይነገረን ነው::
በጣም በሚያሳፍር መልኩ ስለዚህች ሳተላይት ለፖለቲካ ትርፍ ስባል ከጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት እስከ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እየተለቀቁ ያሉ ምስሎች እና ፎቶዎች የሃሳት ናቸው:: ለምን አስፈለገ?.... ህብረተሰቡ ትክክለኛ መረጃ እንዳያገኝ ለምን ተፈለገ?
-
Zreal
- Member
- Posts: 486
- Joined: 15 Mar 2019, 20:33
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15174
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 20 Dec 2019, 12:17
ሳቴላይት ማምጠቅ ትልቅ እርምጃ ነው። በፓለቲካው ወደ ኋላ የድንጋይ ዘመን የጎሣ አስተዳደር ስለተመለስን በ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅም የግድ ዘበጥያ መውረድ የለብንም። ትልቅ ዜና፣ትልቅ እርምጃ። በግምት 98 ፐርሰንት ገበሬ ይዞ፣የጎሣ ጥብጥቤ መጫዎት ኋላቀር ዘገምተኝነት ነው። አንድም አገር እራሱ በግሉ የፈጠረው ቴክኖሎጅ አለ ማለት በተለይ በአሁኑ ዘመን ውሼት ነው። We are in the age of technology- knowledge transfer and diffusion. ቻይና እራሷ ኮርጃ ነው የምትሰራው። የእኛዎቹ ኢትዮጵያውያን አይደለም በእራሳቸው ሲያደርጉት እና ሲቆጣጠሩት ቀርቶ : በመጀመሪያ ሲያስቡት እርሱ የምሥራች ይገባቸዋል። በጎሣ አረም የአእምሮ እና የፈጠራ ሰዎች እንድ ቀጭጩ አንፍቀድ። ኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ ችሎታ ካላቸው የዓለም ህዝቦች መካከል ተርታ ነን - ለአብነት ከታዋቂ የምዕራባዊያን ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብዛት ኢትዮጵያዊያን የሚገርም ድርሻ አላቸው።