Prof. Lawrence Krauss መናፍቅ ነብይ ነን ባዮች ለሚጫወትባቸው ሐበሾች ንቁ አምልኮ/Religion ግዜው ያለፈበት ፍርሃት ያቆያው የድንጋይ ዘመን ገበሬዎች ተረት ነው ይላሉ
Prof. Lawrence Krauss: Why Religion is Outdated in the 21st Century ዐምልኮ(Religion) በ21ኛው ክፍለ ዘመን ግዜው ያለፈበት (outdated) ፍርሃት ያቆያው ተቀባይነት የሌለው በድንጋይ ዘመን ገበሬዎች የተቀነባበረ ቲዎሪ ነው ይላሉ
Last edited by clear12 on 19 Dec 2019, 08:21, edited 1 time in total.