Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የማንኛውም አገር ዲፕሎማት ይሁን ኢንቨስተር ወደ ትግራይ በመሄድ ከህወሃት ጋር ሴራ እንዲጠነስስ የአብይ አህመድ መንግስት መፍቀድ የለበትም!

Post by Ejersa » 19 Dec 2019, 09:35

እነዚህም የሀንዥ ግዛት ም/ቤት ም/ሊ/ር እና ከእሳቸው ጋር የመጡ ልኡካን ናቸው ። ከህወሃት ጋር ሴራ ለመጠንሰስ ትግራይ የመሄድ ዓላማ ነበራቸው ። አይሆንም ተብለው ወደመጡበት ከአዲስ አበባ እንዲመለሱ ሁኗል ።
ይህ መሆን ያለበት ድንቅ ተግባር በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ። በትግራይ ኢንቨስት ያደረጉ ሌሎች አገሮችም ኢንቨስትመንታቸውን እንዲነቅሉ መንግስት እርምጃ መውሰድ አለበት ።