ኦሮሞ አይለምንም፣ ወደ አማራ አገርም አይሰደድም። የራሱን አሳልፎ ይሰጣል እንጂ የሰውን አይፈልግም። በተገላብጦሽ አማራ ይለምናል፣ ለልመናም ወደ ኦሮሚያ ክልል ይሄዳል፤ ወንድሙን ገድሎ የሚሸሸውም ወደዚያው ነው፤ ለጉልበት ሥራም እንደዚያው። በኦሮሚያ ውስጥ መፅሀፍ ገላጩ፣ ጠንቋይ ደብተራ፣ ሟርተኛ እነርሱ ናቸው።
እስከዛሬ በኦሮሞው መልካምነት የኖረችው ኢትዮጵያ ለወደፊት ልትጠፋ የምትችለውም የኦሮሞው ህዝብ ተቆጥቶ የተነሳ ቀን ብቻ ነው። የኦሮሞ ህዝብ ከምስራቅ አፍሪካም አልፎ ለዓለምም ስጦታ ነው።” የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ

https://kichuu.com/%E1%8A%A5%E1%88%B5%E ... %E1%8B%8D/