
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ኢፈርት የአሸባሪዎች የገንዘብ ምንጭ!!!!
ኢፈርት የማን ነው ብለን ጥያቄ ማንሳት ያለብን ይመስለናል። በገንዘቡ ወንጀል እየተፈጸመ በመሆኑ ። ኢፈርት አብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣቱን ተከትሎ ህወሃት ለስሙ «ባለቤቱ የትግራይ ህዝብ ነው» ብትልም ይህ ግን እውነትነት የለውም ። ኢፈርት አሁንም የህወሃት ነው ። ህወሃት ደግሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ የዘረፈችው ጥሬ ሀብቱ ነው ። መዘርፏ ባልከፋ ነበር ። በተረፈው ሀብትና ንብረት አሜሪካ ባቋቋመችው የቴሌቭዥን ጣቢያ ኢትዮጵያን ማፈራረሷ ባሰ እንጂ ።


-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ኢፈርት የአሸባሪዎች የገንዘብ ምንጭ!!!!
አማራ እና ኦሮሞ እሳት እና ጭድ ናቸው ያለው ጌታቸው ረዳ፣ ዛሬ ትግራይ ሰላም አግኝታ አማራ ክልል ሰላም ማጣት የለባትም ይልሃል። ተወደደም ተጠላም ህወሓት በኦሮማራ መቃብር ብቻ ነው አራት ኪሎ የምትገባው!!!
-
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ኢፈርት የአሸባሪዎች የገንዘብ ምንጭ!!!!
Get interpol to trace the money. Tplfs finances need to be investigated and their offshore accounts need to freeze. Ethiopian human rights activists should also start working on getting weyanes held responsible for the various human rights abuses and genocides they've committed.
Bring tplfs to ICC
Bring tplfs to ICC
Hameddibewoyane wrote: ↑17 Dec 2019, 11:45ኢፈርት የማን ነው ብለን ጥያቄ ማንሳት ያለብን ይመስለናል። በገንዘቡ ወንጀል እየተፈጸመ በመሆኑ ። ኢፈርት አብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣቱን ተከትሎ ህወሃት ለስሙ «ባለቤቱ የትግራይ ህዝብ ነው» ብትልም ይህ ግን እውነትነት የለውም ። ኢፈርት አሁንም የህወሃት ነው ። ህወሃት ደግሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ የዘረፈችው ጥሬ ሀብቱ ነው ። መዘርፏ ባልከፋ ነበር ። በተረፈው ሀብትና ንብረት አሜሪካ ባቋቋመችው የቴሌቭዥን ጣቢያ ኢትዮጵያን ማፈራረሷ ባሰ እንጂ ።
![]()