
Re: ኦሮሞዎችን መንጋ ብላ የሰደበችው ገጣሚ ሕሊና ደስላኝ በዓብይ ግብዣ ኖርዌይ ተገኘች
ዓብይ እቺን ልጅ በመጋበዝ ለማስተላለፍ የፈለገው መልእክት ምንድን ነው? 60 ሚልዬን ሕዝብ መንጋ ብላ ተሳድባ ይቅርታ ሳትጠይቅ እንዴት ነው ነገሩ ? ዓብይ ራሱ ኦሮሞ መንጋ ነው በሚለው ሓሳብ ይስማማል ማለት ነው? እስኪ በጥሞና እንወያይ:
-
- Senior Member
- Posts: 12473
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኦሮሞዎችን መንጋ ብላ የሰደበችው ገጣሚ ሕሊና ደስላኝ በዓብይ ግብዣ ኖርዌይ ተገኘች
Unless you are a pathetic liar you should say where she mentioned the name Oromo let alone calling them "manga".
Ke siltanim werdachiw wushet ataKomum inde?
Wey gud.