Business Profile Sunshine Philanthropy Foundation part 1
Business Profile Sunshine Philanthropy Foundation part 2
እንግዲህ አቦ ሳሙሄል ሁላችንም መርዳት አለብን ስላሉ። ይህ የኔ ድርሻ ነው። ያለውን የስጠ ንፉግ አይባልምና።
እኔ በተፈጥሮ በጣም ስለኢክኖሚ በጥልቀት የተረዳሁ መሆኔን ያወቕሁት በጣም ቆይቶዋል ። የዛሬ ስንትና ስንት አመት የፍስቱላ ሆስፒታል የሆነ አርትክል ለጥፈው ነበር ታድያ ፃፍኩላቸውና ለምን በእንግሊዘኛ ቪዲዬ አትስሩም ብዬ ጠይቕሁዋቸው ። አስተዳደሪዋ መልስ በኢሜል ልካ እየስራንበት ነው አለችኝ ። ከዚያማ ኦፕራ ድረስ ሊታወቁ ደረሱ ። እንግዲህ እኔ የድካማቸውን ውጤት ለመውስድ ሳይሆን አሁንም አባ ሳሙሄልን የምመክረው በእንግሊዘኛ ይህን ቪድዬ ተትርግሞ በድንብ ስለ በጎ አድራጊነት በስራ በገንዘብ ሳይሆን እንግሊዘኛ ለማስተማር ለሚፈልጉ፣ ሌላም ትምህርት ማስተማር ለሚፈልጉ ቤትና በአገር ደርጃ ውጭያቸውን ከተቻለ ብዙ አስተማሪዎች መጥተው እንደሚያረጉ ይታወቀኛል. አዎ የሐገር ቤት አስተማሪ አልጠፋም ግን እንግሊዘኛ በተወላጁ ቢማሩ የበለጠ የጠቀማሉ በሚል ነው።
ሁለተኛው አሳቤ ደግሞ አንድ በጎ አድርጎት እራሱን ችሎ መቆም አለበት ባይ ነኝ። ለምሳሌ የለቀምትን ትምህርት ቤት ስትሰሩ ፩፩ ሚልዬን ጨረስ ። በዚያም አላበቃም ለልጆቹ ምግብ እና ውጪ በወር ፪፻ ብር ለአስተማሪ ለሌላም ሌላ ውጪ መውጣቱ አልቀረም ። ታድያ ይህ ሌላ በጎ አድራጎት እንዳታረጉ እንቅፋት ይሆናል። ስለዚህ ይህ ነው ይኔ መፍሄ አለኝ የምለው .
ለምሳሌ፤ በለቀምት ውስጥ ምንድን ነው የሚመረትው ገበያ አጥቶ የሚበስብስው ። ለምሳሌ ብርቱካን ነው እንበል ማንጎ ነው እንበል ሌላም ፍራፍሬዎች ታድያ ይህንን ምርት ወድ ገበያ ለማድረስ ፋብሪካ ማቆቆም የበጎ ድርጅቱ ዜዴ መሆን አለበት ። ለምሳሌ ፴ ሚሊየን ጨረስ እንበል ታድያ ይህ ድርጅት በአመት የተጣራ ፳ ሚሊዬን ብር ቢያስገባ ይህ ማለት በያመቱ ለቀምት ውስጥ ሶስት መቶ የሚሆኑ ከፍለውም በቅናሽም የሚማሩ ተማሪዎችን የሚያገለግል ትምህርት ቤት መስራት ይችላል። ከለቀምት የጉድጎድ ውሃ መቆፈር ይችላል በአጠቃላዩ ይህ በጎ አድራጊ ድርጅት ያለማቆረጥ በጎ ማረጉን ይቀጥላል። እራሱን ቻለ ማለት ነው ።
ይህ በጎ አድራጊ ድርጅት ልክ እንደንግድ ማስብ አለበት ። ተማሪዎችን ከመዶገም ቀጥታ ። አንድ የዶሮ ማርቢያ ድርጅት ማቆቆም ከዚህ የሚገኘው ትርፍ ለአቶ ሳሙሄል ሳይሆን ለበጎ አደራጎት ይሆናል ማለት ነው።
ለላው ደግሞ በዚሁ በጎ አድራጊ ድርጅት ጥቃቅን እንዱስትሪዎችን ማስጀመር ይቻላል ታድያ የልጆቹ አባቶች ስራ ሲያገኙ እራሳቸው ከፍለው ያስተምራሉ። በጣም በጣም ድንቅ ችሎታ ያላቸው የስራ ፈጣሪዎች አሉ ለነሱ የስራ ቦታ ገንብቶ ። የብረት ማሽንና ሌሎችም የሚፈልጉትን አማልቶ ካደራጁዋቸው እራሳቸውን በአጭር ግዜ ይችላሉ ። ታድያ ፻ የስራ ፈጣሪ ፲ ሰው ቢቀጥሩ እያንዳንዳቸው ለአንድ ሺህ ስራ ተፈጠረ ማለት ነው። እነሱ ደግሞ ደሞዛቸውን በአካባቢው ሲያጠፉ ለምግብ ለውሃ ለመዝናኛ የስፈሩ ኢኮኖሚ በአስር እጥፍ ያድጋል ይህ ማለት ፲ሺህ ሰውች የእለት ምግብ ያገኛሉ ማለት ነው እነዚህ ፲ሺህ ሰዎች ደግሞ አስር ቤተስብ ቢያስተዳድሩ መቶ ሺህ ሰው ተረዳ ማለት ነው።
ሌላው ደግሞ በመካከለኛ ደረጃ ያሉ እንድስቲሪዎችን ማቋቋም ነው ፤ ይህ ድርጅት ለትርፍ መቋቋም አለበት ለምሳሌ ከቻይና የባኞ ቤት እቃዎችን ከምናስመጣ ለምን አገር ውስጥ አንስራውም። ለባኞ ቤት እቃዎች የሚሆን ጥሬ ምርት አለን ስለዚህ ። አቶ ሳሙሄል ቁጭ በለው ምን ያህል ነው ከውጭ እቃ የሚያስመጡት ስንቱ ነው አገር ውስጥ መስራት የሚቻለው የሚለውን ከሌሎች አስመጪዎች ጋር በመተባበር ድርጅቶቹህ ማቋቋም ቢቻል ብዙውን እቃ አገር ውስጥ እንስራው ነበር።
አረ ብዙ አሳብ አለኝ ግን በዚሁ ላቁም
ከመሄዴ በፊት እንዴት ሕንዶች ታራራማ መንገድ ስንጥቀው እንደስሩ የሚያስ ቪድዬ እንድታዩልኝ በማለት እስናበታለሁ።
A tunnel boring machine (TBM) is very expensive cost over billion dollar but I am talking about Sandvik MT720 Roadheader the one i posted in this video is very cheap .. just watch it and how they use it... and also watch how they use cement slurry as retaining wall inside the tunnel and outside where there is risk of mud slid ...
it is beautiful machine
another thing is to we should start building road with cement concrete road .. cement concrete road last over 60 years. and still look beautiful ... it is good for our environment ... i just said cement concrete but the truth name of this method is Roller Compacted Concrete.. it is dry method u dont need waiting to cure you can open the road almost with hours of placement.. the goood thing is this technology use the same machinery that we use for asphalt road...
How to Build a Road Using Roller Compacted Concrete YouTube... South Africa use this method ... if cement is expensive we can use 30%fly ash (left over from cement factory) most of the American road are RCC road .. RCC also used in Nile dam .. u can watch them how it work...