የዛሬ ሀለት አመት ለአሉላ ሰለሞን፡ ለዳንኤል ብርሀኔ ከነወንድሙ፡ ሰናይት መብራቱን ፡ ዶ/ር ዘፀአትን ለምኛቸው ነበር
የዛሬ ሁለት አመት ወያኔ ይወድቃል አትፎክሩ ስላቸው። ሽንታም ሁላ ወያኔ እንድሆን አፈር ልሶ መነሣት ያውቅበታል ብለው ዘለፉኝ። ይሄው ዛሬ ቅማላም ወያኔ አፍር በልቶ ቀረ። አሁን ደግሞ ምን ልሰው ሊነሱ አንድሆን አለወኩም ወጣቱን እነርሱ ላመጡት ዳፋ ለሚመጣው ሁሉ ተዘጋጅ ይሉታል