Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሃላፊዎች በወቅታዊ ሁኔታዎች እና የፓርቲው ስራዎች እቅድ ላይ እየተወያዩ ነው!!!!

Post by Hameddibewoyane » 30 Nov 2019, 06:47

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት እና የክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሃላፊዎች በዛሬው እለት በፓርቲው ዋና ፅ/ቤት በወቅታዊ የፓርቲው ሁኔታ ላይ እየመከሩ ይገኛሉ። ሃላፊዎቹ ፓርቲው በመጪው ጊዜያት በሚፈፅማቸው አበይት ተግባራት ዙሪያም ውይይት ያደርጋሉ። በኢህአዴግ አባል እና አጋር ድርጅቶች ውህደት በተፈጠረው ብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ ሁሉም ህብረ ብሄራዊ ውህድ ፓርቲውን የተቀላቀሉ ፓርቲዎች ፅ/ቤት ሃላፊዎች ተገኝተዋል።