Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 27 Nov 2019, 20:07
የፖለቲካ ድርቅ ከምግብ እጥረት በላይ ገዳይ በሽታ መሆኑ በትህነግ አይተነዋል። የትህነግ የፖለቲካ ድርቅ እንደ ኢቦላ የሚጠጋውና የሚስታምመው እንዲሁም የሚያክመው ጠፍቶ ሁሉም ጥግ ጥጉን ይዞ የበሽታው ሰለባ እንዳይሆን የመከላከያ ዘዴዎች በመጠቀም ተደራጅቶ ከፖለቲካ ኢቦላና ድርቅ ነፃ የሆነ ኤርያ በመመስረት ላይ ይገኛል። ከትህነግ የፖለቲካ ድርቅና ኢቦላ እንጠንቀቅ"

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 27 Nov 2019, 20:13
የህወሃት አሟሟት ለአለም አሰተማሪ የሆነ የሴራ ፓለቲካ መጨረሻው የከፋ መሆኑን የሚያሳይ ነው ከቤተመንግስት መባረር ፣ ከአዲስ አበባ ተጠራርጎ ወጥቶ መቀሌ መመሸግ ፣በሌብነት ተፈርጀው ሜቴክ ከስራ ፈጣሪነት ወደ ቀንጅብነት ተቀይሮ ክንፈ በቀን እጁን በካቴና ተጠፍሮ ቃሊቲ የገባበት፣ ህወሃት ፈጠርኩት ባለችው ኢህአዴግ ባዳ ሆና ውህደት መጥቶ የተዘረረችበት ሁኔታ እና አሁን ያለችበት አሰዛኝ አቋም ነገ የምትሞትበት የጣረሞት ብዛት ያሳፍራል።
Ejersa wrote: ↑27 Nov 2019, 20:07